en
Feedback
ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

Open in Telegram

ውድድር

Show more
652
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዕለተ ሀሙስ ጥር 30/2016ዓ.ም ለመደበኛ 15 ዓመት ሰልጣኞች በመሉ ዕለተ አርብ የካቲት 1/2016ዓ.ም ከጠዋቱ 12:30 ትጥቃችሁን በመልበስ ጦር ሀይሎች አደባባይ ጋር ሳንሻገር ጫፉ ላይ እንድትመጡ እና ተገናኝተን የምንሄድ መሆኑን አሳስባለሁ የትራንስፖርት እንድትይዙ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

ተጨማሪ የምትመጡ ተጫዋቾች 1,ቅዱስ ታደለ 2 ,ልዑል አለማየሁ 3,ልሀዲን ቅዳሜ እና እሁድ 4,ስዑድ ከቅዳሜ እና እሁድ 5,ሬድዋን ከቅዳሜ እና እሁድ 6,መሀመድ ትንሿ መደበኛ ሰልጣኝ 7,ናትናኤል ከቅዳሜ እና አሁድ

ዕለተ ረቡዕ ጥር 22/2016ዓ.ም መልዕክት ለነዌያውያን ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሳችሁ ተጫዋቾች አርብ ጥር 24/2016ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 መላጣ ሜዳ ጋር ሙሉ ትጥቃችሁን ከነጫማችሁ የትራንስፖርት ይዛችሁ እንድትመጡ አሳስባለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

ዕለተ ሰኞ ጥር 20/2016ዓ.ም ለነዌያውያን በሙሉ በቀን 22/2016 ወይም በቀን 23/2016ዓ.ም ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በፖሊስ ካምፕ ለልምምድ እንድትመጡ እያሳሰብኩ ረቡዕ ወይም ሐሙስ ከሁለቱ አንዱ ቀን ልምምድ እና ውድድር ስለተጀመረ እንድትመጡ እና ከላይ በጠቀስኩት ቀናት እንድትመጡ እና የምትመጡበትን ቀን በትክክል ስለማሳውቅ ቶሎ ቶሎ በፍጥነት የዚህን መልዕክት ማስተላለፊያ ገፅ እንድትከታተሉና መልዕክቱ እንደተላለፈ ቶሎ በፍጥነት በልምምድ ቦታው እንድትገኙ በጥብቅ አሳስባለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ