ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

前往频道在 Telegram

ውድድር

显示更多
1 124
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+4630 天
帖子存档
ዕለተ ቅዳሜ ጥቅምት 28/2019ዓ.ም ለነዌያውያን የተላለፈ መልዕክት የህፃናት በተመለከተ አርብ ጥቅምት 27/2019ዓ.ም ዕለት ከጨዋታ ፕሮግራም ቡኋላ ለጥቅምት 29/2019ዓ.ም እሁድ 10 ሰዓት እንድትመጡ የተነገራችሁ ህፃናት በመሉ ጉዳዩ:- በፕሮግራም ጥበት የታዳጊ ህፃናት ፕሮግራም የሌለ ስለመሆኑ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከሰው ህፃናት ታዳጊ ለእሁድ 10:00ሰዓት ልምምድ እንዳለ የተነገራችሁ ቢሆንም ነገር ግን በሚከሰተው የፕሮግራም መጣበብ ልምምድ የሌላችሁ መሆኑን እያሳወኩኝ ለአርብ ጥቅምት 10/2019ዓ.ም ከ10:00ጀምሮ ፕሮግራማችሁ የሚቀጥል መሆኑን አሳውቃለሁ ወላጆች የሠማችሁ ያነበባችሁ በሙሉ የእሁድ ልምምድ ላልሰሙት ታዳጊ ህፃናት እንድታሰሙልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። የእሁድ ጥቅምት 26/2019ዓ.ም የምድብ ጨዋታ እና ለዋንጫ ለማለፍ የጥሎ ማለፍ ውድድር ፕሮግራም ብቻ መኖሩን አሳውቃለሁ። የ13ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 8:00 ዋሊያዎቹ ከ ንስር በኮልፌ የ15ዓመት ለዋንጫ ለማለፍ የሚደርግ ብርቱ ፉክክር የጨዋታ ሰዓት 8:00ሰዓት አንድነት ከ ዋሊያዎቹ የ13ዓመት የምድብ ጨዋታ የጨዋታ ሰዓት 8:50 አነሮቹ ከጥቁር አንበሳ የ15ዓመት ለዋንጫ ለማለፍ የጨዋታ ሰዓት 8:50 መድፈኞቹ ከ ኮኮቦቹ የ13ዓመት የምድብ ጨዋታ 9:40 ጥበብ በልጅነት ከ አልፉ ቀበሮዎቹ ከአንበሶቹ

ዕለተ ሐሙስ ሌሊት ለአርብ ጥቅምት 27/2019ዓ.ም የተላለፈ የጥሎ ማለፍ ፕሮግራም እና የምድብ ጨዋታ አርብ ጥቅምት 27/2019ዓ.ም የ10 ዓመት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የጨዋታ ሰዓት 10:15 ንስሮቹ ከ ጀግኖቹ አንበሶቹ ከ ወርቃማዎቹ ፈርጦቹ ከ ጥቁር አንበሳ ዋሊያዎቹ ከመድፈኞቹ የ13ዓመት ጨዋታ የ4ኛ ሳምንት የምድብ ጨዋታ የጨዋታ ሰዓት 11:05 ንስሮቹ ከ አልፉ መድፈኞቹ ከ ቀበሮዎቹ

ከላይ ስማችሁ የተፃፈ ተጫዋቾች ፋይዳ መታወቂያ ያዙ 2000ዓ.ም ጀምሮ የትውልድ ዘመን

ነገ ሐሙስ ጥቅምት 26/2019ዓ.ም ጎፋ መብራት ሀይል የምትሄዱ ልጆች ስም ዝርዝር ደሳለኝ አሚር ኢምራን(ቀኝ ፉልባክ) ነብዩ(ግራ ፉልባክ) ፋኑኤል አሸናፊ ዳግም አብረሀም ዮናታን ፉአድ ሰልሀዲን 6:00 እዛ ድረሱ

ነገ ሐሙስ ጥቅምት 26/2019ዓ.ም ጎፋ መብራት ሀይል የምትሄዱ ልጆች ስም ዝርዝር ደሳለኝ አሚር ኢምራን ፋኑኤል አሸናፊ ዳግም አብረሀም ዮናታን ፉአድ ሰልሀዲን 6:00 እዛ ድረሱ

ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 23/2019ዓ.ም ለነዌያውያን በመሉ የመዝናኛን ጉዞን በተመለከተ የተላለፈ መልዕክት ጉዳዩ የመዝናኛን ጉዞ በተመለከተ ለ15ቀን ስለማራዘም ከላይ በርዕሱ ለመጥቅስ እንደተሞከረው ከዚህ በፊት የመዝናኛን ጉዞ በተመለከተ የመሄጃ ቀን ሐሙሰ ጥቅምት 26/2019ዓ.ም ተብሎ የተወሰነ ቢሆንም በዋናነት ብዙ ተማሪዎች የጉዞውን ክፍያ ፈፅመው ነገር ግን በዚህ ሳምንትና በቀጣይ ሳምንት የፈተና ወቅት በመሆኑ መሄድ እንደማይችሉ ያሳወቁ በመሆኑና አንዳንድ ወላጆች ክፍያውን በተመለከተ ትንሽ ጊዜ ብትሰጥን በማለታቸው የፊታችን ሐሙስ ጥቅምት 26/2019ዓ.ም የነበረው የመሄጃ ቀን ለሐሙስ ህዳር 10/2019ዓ.ም የተዘዋወረ ሲሆን ይህንንም ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እወዳለሁ በዚህ አጋጣሚ ወላጆች እባካችሁ በተቻላችሁ መጠን የዚህ ታሪካዊና የማይረሳ የመዝናኛ ጉዞ ልጆቻችሁ እንዲሳተፉ እንድታደርጉና እራሳችሁም ወላጆች ክፍያውን ፈፅማችሁ ይህን ታሪካዊ ጎዞ መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን አሳውቃለሁ ወላጆች ይህ ታሪካዊ ጉዞ ለልጆቹ መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላቸውና በልጅነታቸው ይህን አስደሳች ጊዜ በአይምሮቸው ትልቅ ትዝታ እንዲሆን ሠላማዊ ደስታን እንዲያገኙ የሚረዳቸው መሆኑን እያሳወኩ የክፍያ መጠን የአንድ ሰው 3500 ብር መሆኑን ያልከፈላችሁ ጥቂት ወላጆች ክፍያውን ከወዲሁ እንድትፈፅሙ እያሳሰብኩ ክፍያውን በአካውንት በቴሌ ብር እና በካሽ መክፈል የምትችሉ መሆኑን አሳውቃለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ።አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ 1,የመሄጃ ቀን:- ሐሙስ ህዳር 10/2019ዓ.ም 2,የመመለሻ ቀን :-በዕለቱ 3,መነሻ :-መላጣ ሜዳ 4,የመነሻ ሰዓት ከጠዋቱ :-12:30 5,መድረሻ ሰዓት ምሽት :-12:30 የመዝናኛ ቦታ:-ደብረዘይት ኩሪፍቱ CBE 1000087602315 Neway G/tsadik Tele birr 0913015911

ዕለተ ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019ዓ.ም የነዌያውያን የ3ኛ ሳምንት የ13፣የ15እና የ17ዓመቶች የጨዋታ ፕሮግራሞች አርብ ጥቅምት 20/2019ዓ.ም የተካሄደ የ10ዓመት የጨዋታ ውጤቶች ጎፈሬዎቹ ከ ዋሊያዎቹ 1 ለ 1 ወንድማማቾቹ ከ ጥቁር አንበሳ 1 ለ 1 ወርቃማዎቹ ከ ጀግኖቹ 2 ለ 2 መድፈኞቹ ከ አበቦቹ 4 ለ 3 አርብ ጥቅምት 20/2019ዓ.ም የተካሄደ የ 13 ዓመቶች የጨዋታ ውጤት ንስር በኮልፌ ከ መድፈኞቹ 3 ለ 4 የእሁድ ጥቅምት 22/2019ዓ.ም ቀጣይ የ13ዓመት እና የ15ዓመቶች የጨዋታ ፕሮግራሞች 13 ዓመቶች የጨዋታ ፕሮገራም የጨዋታ ሰዓት 8:00 ቀበሮዎቹ ከ ዋሊያዎቹ የ15ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 8:50 መድፈኞቹ ከ አንድነት የ13ዓመቶች የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 8:50 የ13ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም አልፋ ከ ጥቁር አንበሳ የ15ዓመቶቹ የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 8:50 ዋሊያዎቹ ከ ኮኮቦቹ የ13ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 9:40 አነሮቹ ከ ጥበብ በልጅነት አንበሶቹ ከ መድፈኞቹ 10:30 የ13ዓመት ንስሮቹ ከ ንስር በኮልፌ(የወዳጅነት) 15ዓመት ንስሮቹ ከ ነዌ ኮኮቦች(የወዳጅነት) ሰኞ ጥቅምት 23/2019ዓ.ም የ17ዓመቶች የጨዋታ ፕሮግራም የጨዋታ ሰዓት 11:30 ንስሮቹ ከ ቡናማዎቹ 12:20 ሀበሾቹ ከ ነበሮቹ 1:10 አልፋ ከ ዋሊያዎቹ (የወዳጅነት)

ዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 19/2019ዓ.ም የነዌያውያን የ10፣13፣የ15 እና የ17ዓመት የ2ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች እና ቀጣይ የ10ዓመት ጨዋታ ውጤቶች ንስሮቹ ከ ጥቁር አንበሳ 2 ለ 1 ወርቃማዎቹ ከ መድፈኞቹ 3 ለ 2 ወንድማማቾቹ ከ አንበሶቹ 1 ለ 1 ድለ አለ ከ ዋሊያዎቹ 0 ለ 3 (ፎርፌ) ፈርጦቹ ከ ጎፈሬዎቹ 2 ለ 1 የ13ዓመት የጨዋታ ውጤቶች ጥበብ በልጅነት ከ ንስሮቹ 2 ለ 3 ንስር በኮልፌ ከ ቀበሮቹ 9 ለ 2 አነሮቹ ከ ንስሮቹ 3 ለ 0 አንበሶቹ ከ ዋሊያዎቹ 6 ለ 2 ጥቁር አንበሳ ከ ጥበብ በልጅነት 4 ለ 1 የ15ዓመት ውድድር ውጤቶች መድፈኞቹ ከ ንስሮቹ 1 ለ 1 ዋሊያዎቹ ከ የነዌ ኮከቦቹ 2 ለ 1 የ 17ዓመት የጨዋታ ውጤቶች ሀበሾቹ ከ ዋሊያዎቹ 2 ለ 5 አልፋ ከ ንስሮቹ 4 ለ 4 የ3ኛ ሳምንት የጨዋታ ፕሮግራሞች አርብ ጥቅምት 20/2019ዓ.ም የጨዋታ ሰዓት 10:15 ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች የ10 ዓመቶች ጨዋታ የጨዋታ ሰዓት 10:15 ንስሮቹ ከ አንበሶቹ አበቦቹ ከ መድፈኞቹ ጎፈሬዎቹ ከድል አለ ወንድማማቾቹ ከ ጥቁር አንበሳ 10ዓመት የታዳጊዎች ጨዋታ የጨዋታ ሰዓት 11:00 ወርቃማዎቹ ከ ጀግኖቹ ዋሊያዎቹ ከ ፈርጦቹ ብቸኛ የ13 ዓመቶች ጨዋታ የጨዋታ ሰዓት 11:00 መድፈኞቹ ከ ንስር በኮልፌ ማሳሰቢያ 1,በስህተት የተፃፈ፣ያልተመዘገበ ወይም ውጤቱ የተሳሳተ ወዘተ የተለያዩ ነገሮች በስህተት ቢገለፁም ስህተቱ በታወቀበት ጊዜ የሚታረም መሆኑን አሳውቃለሁ። 2,የእሁድ ጥቅምት 22/2019ዓ.ም የ13 እና 15 ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019ዓ.ም የማሳውቅ ይሆናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 17/2019ዓ.ም የነባር ትላልቆች ልምምድ 8:30መሆኑን አሳውቃለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ