en
Feedback
MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

Open in Telegram

አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

Channel MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™ (@mikre_aimro) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 42 721 subscribers, ranking 540 in the Motivation & Quotes category and 758 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 42 721 subscribers.

According to the latest data from 14 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 953 over the last 30 days and by 223 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.36%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.28% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 582 views. Within the first day, a publication typically gains 976 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 15 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Motivation & Quotes category.

42 721
Subscribers
+22324 hours
+3517 days
+95330 days
Posts Archive
ስራ-ፈት አትሁኑ! ⚠️⚠️💎💎 ለምንም ነገር እራሳችሁን ካልሰጣችሁ በሁሉም ነገር መረበሻችሁ አይቀርም። ስራፈትነት ከውጤት አልባነት በዘለለ ብክነትንም ያስከትላል። የማይረባ ሃሳብ መነሻው ከስራፈት
ስራ-ፈት አትሁኑ! ⚠️⚠️💎💎 ለምንም ነገር እራሳችሁን ካልሰጣችሁ በሁሉም ነገር መረበሻችሁ አይቀርም። ስራፈትነት ከውጤት አልባነት በዘለለ ብክነትንም ያስከትላል። የማይረባ ሃሳብ መነሻው ከስራፈት አዕምሮ ነው። ስራ ፈቶ መቀመጥ ለማንም ከባድ አይደለም፣ ማንንም የሚፈትን አይደለም። ስራፈት መሆንን መምረጥ መብት ነው፣ ህይወት ግን ለስራፈቶች ቦታ የላትም። እንኳን ያለስራ ተቀምጦ ይቅርና ቀኑን ሙሉ እየሰሩም ህይወት ክብደቷን አትቀንስም። መጥፎ ሀሳቦች የሚቆጣጠሩን መቼ ይመስሏችኋል? በቀላሉ ለሱስና ለአሉታዊ ልማዶች የምንጋለጠው መቼ ይመስላችኋል? በእርግጥም ያለስራ የምናሳልፈው ጊዜ ብዙ ሲሆን ነው። የሰው አዕምሮ በስራና በፈጠራ ሀሳቦች ካልተወጠረ በቀላሉ ለውዳቂና ጥቃቅን ሀሳቦች መጋለጡ አይቀርም። ሁሌም እድገት በሌለው ኋላቀር ሀሳብ ስትሞሉ ልባችሁ እየደነደነ፣ ግዴለሽና ተስፋቢስ እየሆናችሁ ትመጣላችሁ። ስራ ገቢ ከማምጣቱም በላይ የህሊና እረፍትን ይሰጣል። ያለምንም ስራ ቁጭ ብሎ መዋልና እራስን በስራ መወጠር የሚሰጡት የህይወትና የሀሳብ ነፃነት እኩል አይደለም። አዎ! ስራ-ፈት አትሁኑ! አዕምሯችሁን በሚያሳድጓችሁ ሀሳብና ስራ ወጥሩ፣ ነፃነትን በሚነፍጓችሁ ብዙ ነፃና የእረፍት ጊዜያት ህይወታችሁን አትሙሉ። የተገደበ እረፍትና የተገደበ የስራ ሰዓት ያስፈልጋችኋል። ስራፈት አዕምሮ የሰይጣን መነሃሪያ ነው። ሰይጠናን እንደፈለገው ይመራዋል፣ የፈለገውን ያስደርገዋል፣ ያሰኘው ነገር ውስጥ ይከተዋል። ስራፈት ስትሆኑ ሰይሰን ብቻ ሳይሆን የሰውም መጫወቻ ትሆናላችሁ። ይብዛም ይነስም ስራ በእራሱ ክብር ነው፣ አንድ መዋያና አዕምሮን ማሳረፊያ ነገር ማግኘት በእራሱ ስኬት ነው። ምንም ቢሆን ካለመስራት መስራት ይሻላል፣ የማይረባ ሀሳብ ከማሰብ ጠቃሚና ህይወት ቀያሪ ሀሳብን ማሰብ ይሻላል። ሁን ብላችሁ እራሳችሁን ጫና ውስጥ ክተቱት፣ ስራፈት በመሆን በማያሳድጋችሁ ምቾት ውስጥ አትቀመጡ። ወጣ በሉ፣ እራሳችሁን ፈትኑት፣ አቅማችሁን መዝኑ፣ እውቀታችሁን በተግባር ግለጡት። ተቀምጦ መናን ከሰማይ መጠበቅ አያዋጣም። ምንም ቢሆን መናው እስከሚወርድበት ቦታ መጓዝ የግድ ነው። "ሳይሰሩ የሚበሉ እጆች የተረገሙ ይሁኑ" እንደሚል መፅሀፍ ቅዱስ እራሳችሁን የወጣት ተጧሪ አታድርጉ። አዎ! ጀግናዬ..! ተንቀሳቀስ፣ ዞር ዞር በል፣ ለእድገትህ መሱዓትነት ለመክፈል ተዘጋጅ። አርሶ፣ ዘረቶ፣ አርሞ፣ አጭዶ፣ ወቅቶ ሰብሉን ለገበያ የሚያቀርበውን የብርቱውን ገበሬ ታታሪነት ተመልከት። መስራት ብቻ ሳይሆን ጠንክሮ መስራት በራሱ ዲኤንኤው (DNA) ውስጥ ነው። ማንነቱን ለስራ አሳልፎ ሰጥቷልና በቀላሉ የማይሰበር ጠንካራ ልብ አለው፣ የእጆቹን ስራ ፈጣሪው እንደሚባርክለት ከልቡ ያምናል፣ ፅናቱና ታታሪነቱ እንደሚከፍለው ያውቃል። ስራ ስትፈታ እጆችህ የሰይጣን መጠቀሚያ ይሆናሉ። ለመብላት መዝረፍ ትጀምራለህ፣ ስራፈትነትህን ለመርሳት ወደ ሱስ ትገባለህ፣ በአጭር ጊዜ ገንዘብ ለማግኘት ወንጀልን ጨምሮ የተለያዩ አቋራጭ መንገዶችን ትጠቀማለህ። ስራ አትናቅ፣ ከሚያስገኝልህ ገንዘብ በላይ የሚሰጥህን የሰራተኝነት ነፃነት አስብ። ስራ እየናቁ ተንቀው የቀሩ ብዙ ሰዎች አሉ፣ ስራ እየመረጡ ምራጭ ሆነው የቀሩ ብዙ ሰዎች አሉ። ዛሬ በገቢው ያነሰ ስራን ብትሰራ ሁሌም እርሱን እየሰራህ አትኖርም። የሰው ልጅ ምንም ሰርቶ ምንም ገቢ ቢያገኝ አጠቃቀሙን ካወቀበት በሂደት እራሱን ማሳደጉ አይቀርም። ጠንቃቃ ሁን፣ ስራህን አክብር፣ ልብና አዕምሮህን አስገዛለት፣ ጠንክረህ ስራ የነገው ህይወትህንም ዛሬ እራስህ ወስን። ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒💫✨ ✍️ (Epha A.) ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! 🙏😍 በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 🔺🔻 SUBSCRIBE NOW https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @mikre_aimro 😊 💪

💥📣 የሰውን ድብቅ ማንነት በነዚህ ትለያላቹ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/S017DAVUr6A?is=Ml_NTeKLQX5QebGf

📊 በፎሬክስ ትሬዲንግ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ JOIN HERE NOW 📊 ፎሬክስ ትሬዲንግን ከዜሮ መማር ይፈልጋሉ

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦

Repost from N/a
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

📉 በነፃ ሙሉ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት FUNDED ACCOUNT PASS SERVICE 📈 ነፃ VVIP AND CLASS 📈

ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦

ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

📉 በነፃ ሙሉ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት FUNDED ACCOUNT PASS SERVICE 📈 ነፃ VVIP AND CLASS 📈

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

📊 በፎሬክስ ትሬዲንግ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ JOIN HERE NOW 📊 ፎሬክስ ትሬዲንግን ከዜሮ መማር ይፈልጋሉ

ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ፈረንሳይ VS ስፔን የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

Repost from N/a
1️⃣ GB ስንት MB ነው ❓

Repost from N/a
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ?