es
Feedback
MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

Ir al canal en Telegram

አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™

El canal MIKRE AIMRO | ምክረ-አዕምሮ™ (@mikre_aimro) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 42 450 suscriptores, ocupando la posición 542 en la categoría Motivación y presupuesto y el puesto 765 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 42 450 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 698, y en las últimas 24 horas de -62, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 1.60%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.28% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 679 visualizaciones. En el primer día suele acumular 967 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 10.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Motivación y presupuesto.

42 450
Suscriptores
-6224 horas
+2287 días
+69830 días
Archivo de publicaciones
⚠️ አእምሮህን ነፃ አውጣ፣ ህይወትህን ቀይር! “LIMITLESS” – የጂም ክዊክ አብዮታዊ መጽሐፍ በልጅነቱ አንድ ልጅ በክፍል ውስጥ የእሳት አደጋ መኪና ሲያይ በደስታ ወደ መስኮቱ ሮጠ። ሌሎች ልጆ
⚠️ አእምሮህን ነፃ አውጣ፣ ህይወትህን ቀይር! “LIMITLESS” – የጂም ክዊክ አብዮታዊ መጽሐፍ በልጅነቱ አንድ ልጅ በክፍል ውስጥ የእሳት አደጋ መኪና ሲያይ በደስታ ወደ መስኮቱ ሮጠ። ሌሎች ልጆች ወንበሩን ነጠቁት እሱም  ወደ ብረት ራዲያተር ወደቀ፣ ጭንቅላቱ ቆሰለ፤ዶክተሮችም ጉዳቱ ከባድ ነው አሉ፤ከዚያ በኋላ ልጁ መማር አቃተው። አስተማሪዎች “ይህ የተሰበረ አእምሮ ያለው ልጅ ነው” አሉት። ያ ልጅ ጂም ክዊክ ነው የመፅሐፉ ፀፊ። ዛሬ ጂም ክዊክ የዊል ስሚዝ፣ የኖቫክ ጆኮቪች፣ የGoogle፣ የናሳ እና የሆሊውድ ኮከቦች የአእምሮ አሰልጣኝ ነው። ይህ መጽሐፍ የእሱ ምስጢር ነው። 🤓 መጽሐፉ ስለ ምን  ያወራል? ይህ መጽሐፍ ማንኛውም ሰው አእምሮውን በማሰልጠን ማንኛውንም ነገር በፍጥነት መማር እንደሚችል ያሳየናል። ጂም ክዊክ እንደሚለን፦ “ውስንነት ያለው በአእምሮህ ውስጥ ነው እንጂ በአቅምህ አይደለም።” መጽሐፉ ሶስት ዋና ዋና ነገሮችን ያስተምረናል፦ 1. አስተሳሰብ (Mindset) – ስለራስህ እና ስለችሎታህ ያለህ እምነት። “እኔ አላስተውልም” የሚለውን ሀሳብ ተው። “እኔ መማር እችላለሁ” ማለትን ልመድ። 2. ተነሳሽነት (Motivation) – ለምን እንደምትማር ያለህ ምክንያት፤ ትልቅ ዓላማ ትንሽ ችግርን ያሸንፋል። ዓላማህን ካገኘህ ያልተጠበቀ ጉልበት ታገኛለህ። 3. ዘዴ (Method) – እንዴት እንደምትማር። ፈጣን ንባብ፣ ማስታወስን ማሻሻል፣ ትኩረትን ማሳደግ እና በብልህነት ማሰብ። እነዚህ ሶስቱ ሲጣመሩ ማንኛውንም ነገር መማር ትችላለህ! ⚠️ ልዩ የሆኑ የመፅሐፉ እወነታዎች ብዙ መጽሐፍት “ምን” መማር እንዳለብህ ያስተምሩሃል፤ይህ መጽሐፍ ግን “እንዴት” መማር እንዳለብህ ያስተምርሃል። ልክ እንደ አንድ ጥሩ አሰልጣኝ፣ ጂም ክዊክ አእምሮህን እንዴት ማሰልጠን እንዳለብህ ደረጃ በደረጃ ያሳይሃል። ውጤቱም  ፈጣን ንባብ፣ የተሻለ ማስታወስ፣ የላቀ ትኩረት እና ኃይለኛ አስተሳሰብ ላይ ያድርስሃል። 🔓 ከመጽሐፉ 12 ወሳኝ ትምህርቶች 1️⃣ “አእምሮህ ጡንቻ ነው” 🏋️ ልክ እንደ ሰውነትህ አእምሮህንም ማሰልጠን ትችላለህ። በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ልምምድ ታላቅ ለውጥ ያመጣል። ምን ማለት ነው? ዛሬ የማትችለው ነገር ነገ ልትችል ትችላለህ! ልክ እንደ ጡንቻህ፣ አእምሮህም በልምምድ ያድጋል። አንድ ሙዚቀኛ በየቀኑ ሲለማመድ እንደሚሻሻል፣ አእምሮህንም በየቀኑ ስታሰልጥን ትሻሻላለህ! 2️⃣ “መሪዎች አንባቢዎች ናቸው” 📖 ቢል ጌትስ በዓመት 50 መጽሐፍት ያነባል። ኦፕራ ዊንፍሬይ መጽሐፍ ሳታነብ ቀን አታሳልፍም። ዊል ስሚዝ መጽሐፍ ማንበብ ህይወቱን እንደቀየረው ይናገራል። ኤሎን ማስክ በወጣትነቱ በቀን ሁለት መጽሐፍት ያነብ ነበር! ምን ማለት ነው? በቀን 25 ደቂቃ ማንበብ በአንድ አመት 50+ መጽሐፍትን ማንበብ ማለት ነው! ያ ማለት የ50 ሰዎች ልምድ በአንድ አመት ማግኘት መቻል ማለት ነው! አንድ መጽሐፍ የአንድ ሰው የ10 ዓመት ልምድ ሊይዝ ይችላል። ያንን ልምድ በሳምንት ማግኘት ትችላለህ! 3️⃣ “ስህተት ውድቀት አይደለም” ቶማስ ኤዲሰን አምፖልን ከመፍጠሩ በፊት 10,000 ጊዜ ተሳስቷል። እሱ ግን  “አልተሳካልኝም ሳይሆን ያለው ፤ ልክ ያልሆኑ እና  የማይሰሩ 10,000 መንገዶችን አገኘሁ።” 4️⃣ “እውቀት ኃይል አይደለም” ብዙ ሰዎች ማወቅ ብቻ በቂ ነው ብለው ያስባሉ። ግን ጂም ክዊክ እንደሚለው፦ እውቀት × ተግባር = ኃይል ማለትም፦ ያወከውን ሁሉ በተግባር ካላዋልክ እንደ መጽሐፍ ቤት ቆሻሻ ነው! ማለትም ይህን መጽሐፍ ማንበብ ብቻ አይበቃም፤  ተግባራዊ አድርግ! እውቀት እንደ ነዳጅ ነው፤ ሳትጠቀመው ከቀረህ ምንም ጥቅም የለውም! 5️⃣ “ዓላማህን አውቅ” ቪክቶር ፍራንክል በናዚ እስር ቤት ውስጥ እያለ አንድ ዓላማ ካለው ሰው ሊተርፍ እንደሚችል አወቀ። እሱ እንዳለው፦ “የህይወት ዓላማ የሌለው ሰው ህይወቱን ያጣል።” ምን ማለት ነው? “ለምን” የሚለውን ጥያቄ ራስህን ጠይቅ። ዓላማህን ካወቅህ ማንም ሊያቆምህ አይችልም! ዓላማ ትንሽ ችግርን ያሸንፋል። 6️⃣ “በፍሰት (Flow) ውስጥ ግባ ሙዚቀኞች ሙዚቃ ሲጫወቱ፣ አትሌቶች ሲወዳደሩ ጊዜ ሲያልፍ አያውቁም። ይህ “ፍሰት” ይባላል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስትሰራ 5 እጥፍ ይበልጥ ምርታማ ትሆናለህ! ምን ማለት ነው? ወደዚህ ሁኔታ መግባት መማር ትችላለህ። መጽሐፉ እንዴት እንደሆነ ያሳይሃል! ስራህን ስትሰራ ጊዜ ሲያልፍ የማታውቀው ሁኔታ የህይወትህ ክፍል ሊሆን ይችላል። 7️⃣ “ማስታወስ ልምምድ ያስፈልገዋል ብዙ ሰዎች “እኔ ደካማ ማስታወስ አለኝ” ይላሉ። ግን ጂም ክዊክ እንደሚለን፦ “ጥሩ ማስታወስ እና መጥፎ ማስታወስ የለም፤ የሰለጠነ እና ያልሰለጠነ ማስታወስ ብቻ አለ!” ምን ማለት ነው? ማስታወስህን ማሻሻል ትችላለህ! ልክ እንደ ጡንቻህ፣ ማስታወስህን በማሰልጠን ማጠናከር ትችላለህ! ጂም ክዊክ እስከ 100 ቃላት ድረስ በቅደም ተከተል ማስታወስ ይችላል – እና እንተም ትይችላለህ! 8️⃣ “ትናንሽ እርምጃዎች ታላቅ ለውጥ ያመጣሉ” ብዙ ሰዎች አንድ ትልቅ ነገር በአንድ ጊዜ ማድረግ ይፈልጋሉ። ግን ያ አይሰራም። ጂም ክዊክ እንደሚለን፦ በቀን አንድ ትንሽ እርምጃ ውሰድ። ምን ማለት ነው? በቀን 1 ገፅ አንብብ፣ 1 ደቂቃ አስብ፣ 1 ጊዜ ተንቀሳቀስ። ትንሹ እርምጃ ታላቅ ለውጥ ያመጣል! ልክ እንደ ውቅያኖስ አንድ ጠብታ ውሃ ትንሽ ቢመስልም፣ ብዙ ጠብታዎች ውቅያኖስ ይሆናሉ! 9️⃣ “ጊዜህ ውስን ነው – በጥበብ ተጠቀምበት” አማካይ ሰው በቀን 2 ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያ ያሳልፋል። ያ በአንድ አመት 730 ሰዓታት ነው! ምን ማለት ነው? ያንን ጊዜ በመጽሐፍ ማንበብ እና በመማር ብታሳልፍ ህይወትህ ሙሉ በሙሉ ይለወጣል! ጊዜህ በዋጋ የማይተመን ሀብትህ ነው። 🔟 “አሉታዊ ሀሳቦችህን አጥፋ” ጂም ክዊክ እነዚህን “ANTS” (Automatic Negative Thoughts) ይላቸዋል። “እኔ አልችልም”፣ “እኔ ደካማ ነኝ”፣ “ይህ ለእኔ አይቻለኝም” – እነዚህ ሀሳቦች አእምሮህን ይበላሉ! ምን ማለት ነው? እነዚህን ሀሳቦች በ“እኔ እችላለሁ”፣ “እያደግሁ ነው” እና “ይህ ለእኔ ይቻላል” በሚሉ አዎንታዊ ሀሳቦች ተካ! አሉታዊ ሀሳብ አእምሮህን ያጠቃል! 1️⃣1️⃣ “ትኩረትህን አሳድግ” በአማካይ ሰው በቀን ከ50 እስከ 100 ጊዜ ትኩረቱን ያጣል። ጂም ክዊክ ትኩረትን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎችን ያስተምረናል፦ · ስልክህን አጥፋ · አንድ ነገር በአንድ ጊዜ ስራ · በየ25 ደቂቃ እረፍት ውሰድ ምን ማለት ነው? ትኩረትህን ስታሳድግ ስራህን በግማሽ ጊዜ ታጠናቅቃለህ! ልክ እንደ ብርሃን አንጸባራቂ (magnifying glass) ትኩረትህን በአንድ ነገር ላይ ስታደርግ ኃይሉ ይጨምራል! 1️⃣2️⃣ “ህይወትህ የአንተ ነው – ነፃ አውጣው!” ብዙ ሰዎች በሌሎች አስተያየት ህይወታቸውን ይመራሉ። ጂም ክዊክ እንደሚለን፦ ህይወትህ የአንተ ነው ሌሎች ምን እንደሚያስቡ አትጨነቅ። አንተ ራስህን እምን! ህልምህን ተከተል! ሌሎች ሲጠራጠሩ አንተ በራስህ እመን! ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒💫✨ ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! 🙏 በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 🔺🔻 SUBSCRIBE NOW https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @mikre_aimro 😊 💪 #Limitless #JimKwik #አዕምሮ

💥📣 ለማያከብራቹ ሰው እነዚህን መልሱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/Z7ngC-oGa9g?si=VSg0XAcKQv3uKR71

💥📣 በድብቅ የሚጠላቹ ሰው ምልክቶች! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/i1Kyw_YPzNY?si=WCBAQ6uStmilFk-p

💥📣 በኮንፊደንስ የመናገር ጥበብ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/tEJs3yiLKwQ?is=ZQJWXlbTGWoXrxoD

Repost from N/a
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ  FOREX TRADING 📈 ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ 🔮

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአህያ ልጅ ምን ይባላል ❓ ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

💥📣 መንፈሳዊ ስራዎችን ለምትፈልጉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/f_3DnFb8rb8?si=3sSUm8TXJVLqK_Qs

📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ  FOREX TRADING 📈 ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ 🔮

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇 @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA

Repost from N/a
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian

Repost from N/a
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ?

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401

📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ  FOREX TRADING 📈 ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ 🔮

Repost from N/a
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??