cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Show more
Advertising posts
110 716
Subscribers
+10124 hours
+9777 days
+3 47330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
7 33612Loading...
02
ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ስራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ አድርገን ነበር። ዛሬ እንደገና ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች እና የኮሪደር ልማት ስራ መሪዎች ጋር በመገናኘት በስራዎቻችን ርምጃ ዙሪያ ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል። እነኚህ ስራዎቻችን የግንባታ ብቻ ጉዳዮች አይደሉም፤ ይልቁንም ከተማችንን ወደ ላቀ ምቹ፣ ንቁ እና ዘላቂ የመኖሪያ ከባቢ የመለወጥ ጥረቶች ናቸው። ሥነውበትን በማሳደግ፣ አረንጓዴነትን በማስፋት ብሎም መሰረተ ልማትን በማሻሻል የህዝባችንን ጤና መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የስራ ዕድሎችንም እየፈጠርን ነው። በጋራ እነዚህ ጥረቶቻችን የአዲስአበባን አጠቃላይ ይዞታ በማላቅ እውነትም ለሁሉም ነዋሪዎቿ ፍላጎቶች የተመቸች ያደርጓታል። A month ago, we conducted a comprehensive review of the corridor development projects to assess the ongoing progress. This morning, I reconvened with the leadership of the Addis Ababa City Government and corridor leads to delve deeper into our advancements. These initiatives are not just about construction; they are about transforming our city into a more livable, vibrant, and sustainable environment. By enhancing the aesthetics, greenery, and infrastructure, we are not only addressing public health concerns but also generating employment opportunities for our residents. Together, these efforts will elevate Addis Ababa and truly establish it as a city that caters to the needs of all its inhabitants.
22 57731Loading...
03
የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል። በብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚመራው ስራ ምክክር እና እርቅ የሰላም ፍላጎታችን እና ተምኔታችን ማጠንጠኛ ናቸው። ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ብሎም ወጣቶችን በማብቃት ኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን አዳዲስ ስራዎችን ለመፍጠር አልማለች። አረንጓዴ ዓሻራ በመሰሉ ንቅናቄዎች ኃይል ለሁሉም ማዳረስ፣ የዲጂታል ሽግግር እና የተፈጥሮ ከባቢን የመንከባከብ ተግባራትን ለመከወንም ትኩረት ትሰጣለች። ኢትዮጵያ የዓለምአቀፍ የልማት ማኅበር ለሀጉሩ ድጋፉን እንዲያጠናክር ጥሪ ታደርጋለች። Ethiopia's resilience amidst challenges is evident through structural economic reforms, prioritizing macro stability and productivity. Spearheaded by the National Dialogue Commission, dialogue and reconciliation are central to our peace aspirations. With a focus on accessible education and youth empowerment, Ethiopia aims to create over 2 million new jobs, while prioritizing universal energy access, digital transformation, and environmental stewardship through initiatives like the Green Legacy Initiative. Ethiopia urges IDA to bolster its commitment to Africa's development journey.
33 97731Loading...
04
ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። ለጋራ ጥቅም በጋራ ስንቆም ድንቅ እንሆናለን። እስከአሁን በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶኑ ያልተሳተፋችሁ ዛሬ በቀሪዎቹ ሰዓታት፣ በመጪዎቹ ቀናት እና ሳምንታትም እንድትቀላቀሉ አበረታታችኋለሁ። በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን። I want to extend my gratitude to everyone who has joined the 'Clean Streets - Healthy Lives' digital telethon today. We are colorful when we come together for a collective cause. For those who haven't participated yet, I encourage you to join the #CleanEthiopia digital telethon today and in the days and weeks ahead. Together, we can make a significant impact.
39 97292Loading...
05
ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን እና ቡድናቸውን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የቢል እና ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፣ ጤና፣ በስርዓተ ምግብ፣ በአካታች የፋይናንስ ስርዓት እና በሌሎች ዘርፎች የሚሰጠው ጠቃሚ ድጋፍ ለኢትዮጵያ እድገት ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያለው ነው። ይህን ትብብር በማላቅ እና በአዳዲስ ዘርፎች በመተባበር እንሰራለን። Pleased to welcome Mark Suzman, CEO of the Bill & Melinda Gates Foundation, and his team today. BMGF’s vital support in agriculture, health, nutrition, inclusive financial systems and other areas is invaluable to Ethiopia's development. Looking forward to strengthened partnerships ahead and other areas of cooperation!
35 54046Loading...
06
“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ይህን አዲስ ተግባር ስንጀምር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለሁሉም ምቹ የሆኑ ከተሞችን በመፍጠር ጥረት ላይ የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀርባለሁ። #ጽዱኢትዮጵያ “Clean Streets – Healthy Lives” As we embark on this new initiative, I call upon all Ethiopians to contribute their share in creating cities that are conducive for everyone. #CleanEthiopia
36 367117Loading...
07
የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። በውይይታችን ወቅት በቀጠናዊ የሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትብብር፣ የሰው ኃይል ልውውጥ እና በሌሎች የጋራ ፍላጎት ጉዳዮችን አንስተናል። I am pleased to welcome Prime Minister Abdul Hamid Al-Dabaiba of the State of Libya. During our meeting, we engaged in discussions regarding regional peace and stability, economic cooperation, workforce exchange, and other areas of mutual interest.
40 51833Loading...
08
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ
51 722105Loading...
09
በአምራች ኢንደስትሪዎች የተደረገ ጉብኝት
50 82055Loading...
10
ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦት እና ቴሌኮም ኢንደስትሪ መሳተፋቸው እጅግ አበረታች ነው። ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል። It's gratifying to see our local companies actively involved in the energy and telecom industry, manufacturing high-tension and electric cables. As a vital component of electricity distribution, this sector deserves full support from the government.
53 23541Loading...
11
Media files
34 72730Loading...
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Show all...
ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ስራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ አድርገን ነበር። ዛሬ እንደገና ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች እና የኮሪደር ልማት ስራ መሪዎች ጋር በመገናኘት በስራዎቻችን ርምጃ ዙሪያ ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል። እነኚህ ስራዎቻችን የግንባታ ብቻ ጉዳዮች አይደሉም፤ ይልቁንም ከተማችንን ወደ ላቀ ምቹ፣ ንቁ እና ዘላቂ የመኖሪያ ከባቢ የመለወጥ ጥረቶች ናቸው። ሥነውበትን በማሳደግ፣ አረንጓዴነትን በማስፋት ብሎም መሰረተ ልማትን በማሻሻል የህዝባችንን ጤና መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የስራ ዕድሎችንም እየፈጠርን ነው። በጋራ እነዚህ ጥረቶቻችን የአዲስአበባን አጠቃላይ ይዞታ በማላቅ እውነትም ለሁሉም ነዋሪዎቿ ፍላጎቶች የተመቸች ያደርጓታል። A month ago, we conducted a comprehensive review of the corridor development projects to assess the ongoing progress. This morning, I reconvened with the leadership of the Addis Ababa City Government and corridor leads to delve deeper into our advancements. These initiatives are not just about construction; they are about transforming our city into a more livable, vibrant, and sustainable environment. By enhancing the aesthetics, greenery, and infrastructure, we are not only addressing public health concerns but also generating employment opportunities for our residents. Together, these efforts will elevate Addis Ababa and truly establish it as a city that caters to the needs of all its inhabitants.
Show all...
የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል። በብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚመራው ስራ ምክክር እና እርቅ የሰላም ፍላጎታችን እና ተምኔታችን ማጠንጠኛ ናቸው። ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ብሎም ወጣቶችን በማብቃት ኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን አዳዲስ ስራዎችን ለመፍጠር አልማለች። አረንጓዴ ዓሻራ በመሰሉ ንቅናቄዎች ኃይል ለሁሉም ማዳረስ፣ የዲጂታል ሽግግር እና የተፈጥሮ ከባቢን የመንከባከብ ተግባራትን ለመከወንም ትኩረት ትሰጣለች። ኢትዮጵያ የዓለምአቀፍ የልማት ማኅበር ለሀጉሩ ድጋፉን እንዲያጠናክር ጥሪ ታደርጋለች። Ethiopia's resilience amidst challenges is evident through structural economic reforms, prioritizing macro stability and productivity. Spearheaded by the National Dialogue Commission, dialogue and reconciliation are central to our peace aspirations. With a focus on accessible education and youth empowerment, Ethiopia aims to create over 2 million new jobs, while prioritizing universal energy access, digital transformation, and environmental stewardship through initiatives like the Green Legacy Initiative. Ethiopia urges IDA to bolster its commitment to Africa's development journey.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። ለጋራ ጥቅም በጋራ ስንቆም ድንቅ እንሆናለን። እስከአሁን በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶኑ ያልተሳተፋችሁ ዛሬ በቀሪዎቹ ሰዓታት፣ በመጪዎቹ ቀናት እና ሳምንታትም እንድትቀላቀሉ አበረታታችኋለሁ። በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን። I want to extend my gratitude to everyone who has joined the 'Clean Streets - Healthy Lives' digital telethon today. We are colorful when we come together for a collective cause. For those who haven't participated yet, I encourage you to join the #CleanEthiopia digital telethon today and in the days and weeks ahead. Together, we can make a significant impact.
Show all...
ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን እና ቡድናቸውን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የቢል እና ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፣ ጤና፣ በስርዓተ ምግብ፣ በአካታች የፋይናንስ ስርዓት እና በሌሎች ዘርፎች የሚሰጠው ጠቃሚ ድጋፍ ለኢትዮጵያ እድገት ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያለው ነው። ይህን ትብብር በማላቅ እና በአዳዲስ ዘርፎች በመተባበር እንሰራለን። Pleased to welcome Mark Suzman, CEO of the Bill & Melinda Gates Foundation, and his team today. BMGF’s vital support in agriculture, health, nutrition, inclusive financial systems and other areas is invaluable to Ethiopia's development. Looking forward to strengthened partnerships ahead and other areas of cooperation!
Show all...
02:23
Video unavailableShow in Telegram
“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ይህን አዲስ ተግባር ስንጀምር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለሁሉም ምቹ የሆኑ ከተሞችን በመፍጠር ጥረት ላይ የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀርባለሁ። #ጽዱኢትዮጵያ “Clean Streets – Healthy Lives” As we embark on this new initiative, I call upon all Ethiopians to contribute their share in creating cities that are conducive for everyone. #CleanEthiopia
Show all...
የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። በውይይታችን ወቅት በቀጠናዊ የሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትብብር፣ የሰው ኃይል ልውውጥ እና በሌሎች የጋራ ፍላጎት ጉዳዮችን አንስተናል። I am pleased to welcome Prime Minister Abdul Hamid Al-Dabaiba of the State of Libya. During our meeting, we engaged in discussions regarding regional peace and stability, economic cooperation, workforce exchange, and other areas of mutual interest.
Show all...
17:06
Video unavailableShow in Telegram
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ
Show all...
07:15