cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Daewa selefiya WOLLO

ደዐዋ ሰለፍያ በወሎ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
173
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አድስ ዳዕዋ በወረኢሉ ክፍል አራት 04 ✅ስራ ተቀባይነት የሚያገኘው ምን ምን ሲሟላ ነውና ረመዳንን እንደት እናሳልፈው በሚል ርዕስ የተደረገ ግጥም 🎤 በሸህ በድሩድን ሰዒድ ሃፊዘሁላህ 🕌 በወረኢሉ ከተማ ዘምዘም መስጅድ የተደረገ ወሳኝ ሙሐደራ 25/07/2014 https://t.me/tewuhidWereilu/4416
Show all...
record.ogg14.16 MB
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 10-16-01.mp38.10 MB
Show all...
የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ

የተውሒድ ዳዕዋ በወረኢሉ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ zariyat :56

Show all...
የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ

የተውሒድ ዳዕዋ በወረኢሉ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ zariyat :56

የዕለቱ ስርጭቶች 1⃣አዲስ አበባ👇 https://t.me/abuhuzeyfaabdilbasete?livestream=3edfab14b7125736a9 2⃣ወረዒሉ👇 https://t.me/tewuhidWereilu?livestream=4ca2745b9d612fbd53 💻Burhan Studio
Show all...
Abu Huzeyfa _ Al,Halaby

√√ ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ ---- በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው። •••• ሀይማኖታችንን ምንወስደው 1 ከቁርአን 2 ከሀዲስ 3 ከሰለፎች አረዳድ 4 የተለየዩ ሩዱዶች 5 አጫጭር ሀዲሶች

ለደሴ እና ለደሴ አቅራቢያ ላላችሁ ወንድምና እህቶች ከአርሹ በላይ የሚለውን መፅሃፍ አዛችሁ ያልወሰዳችሁ ዛሬ አራዳ ሰላም ህንፃ ግራውንድ 033 ቁጥር መጥታችሁ መፅሃፉን መውሰድ ትችላላችሁ እስከ 8:00 ድረስ ኢንሻ አላህ ከስዓት ወደ ወረኢሉ ስለምሄድ ፈጥናችሁ ውሰዱ መግዛት የማትችሉም እህትና ወንድሞች መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ እስካሁን ከመጀመሪያው በነፃ ከሚሰጠው መፅሃፍ የተወሰዴ 31 መፅሃፍ ተወስዷል ስለዚህ ፈጠን ብላችሁ ውሰዱ ! ✅በተለይ የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማንበብ እየፈለጋችሁ የመግዛት አቅሙ የሌላችሁ ካላችሁ ቻንሱ ሳያልፋችሁ ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት! ማሳሰቢያ:– ለሁለተኛው ዙር ያዘዛችሁኝ እህትና ወንድሞች ከማተሚያ ቤት ስላለቀ ነው ለተወሰነ ስዓት በትዕግስት ጠብቁኝ ኢንሻ አላህ በቅርብ ይወጣል ጠብቁ! ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ 0933519871 0921119899 @JemalEndro የኔ ካልሰራላችሁ ሙሀመድ ዑመር 0983595927 ረመዷን 01/1433 H.c መጋቢት 24/07/2014 https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11443
Show all...
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus

ለደሴ እና ለደሴ አቅራቢያ ላላችሁ ወንድምና እህቶች ከአርሹ በላይ የሚለውን መፅሃፍ አዛችሁ ያልወሰዳችሁ ዛሬ አራዳ ሰላም ህንፃ ግራውንድ 033 ቁጥር መጥታችሁ መፅሃፉን መውሰድ ትችላላችሁ እስከ 8:00 ድረስ ኢንሻ አላህ ከስዓት ወደ ወረኢሉ ስለምሄድ ፈጥናችሁ ውሰዱ መግዛት የማትችሉም እህትና ወንድሞች መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ እስካሁን ከመጀመሪያው በነፃ ከሚሰጠው መፅሃፍ የተወሰዴ 31 መፅሃፍ ተወስዷል ስለዚህ ፈጠን ብላችሁ ውሰዱ ! ማሳሰቢያ:– ለሁለተኛው ዙር ያዘዛችሁኝ እህትና ወንድሞች ከማተሚያ ቤት ስላለቀ ነው ለተወሰነ ስዓት በትዕግስት ጠብቁኝ ኢንሻ አላህ በቅርብ ይወጣል ጠብቁ! ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ 0933519871 0921119899 @JemalEndro ረመዷን 01/1433 H.c መጋቢት 24/07/2014

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11443

አስደሳች ዜና ! ከአርሹ በላይ የሚለውን መፅሃፍ አዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች! አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የታዘዘው 20 እሽግ መፅሃፉ ዛሬ ደሴ ስለሚገባ ሳያልቅባችሁ ፈጥናችሁ መውሰድ ትችላላችሁ የአሁኑ ካለቀ ድጋሜ ከማተሚያ ቤት እስኪወጣ ሁለት ሶስት ቀን መጠበቃችሁ አይቀርም ስለዚህ በተለይ አብዛኻኛቄዎቻችሁ ስትደውሉልኝ ሃሙስ ያልኳችሁ ነገ ሃሙስ መውሰድ ትችላላችሁ አድራሻ ደሴ (ከ4:00 በሇላ ወይንም መኪናው እንደገባ) 0933519871 0921119899 @JemalEndro ይደውሉ ይምጡና ይዘዙ ቀጣይ ኢንሻ አላህ! አንድት እህታችን የ16200 ብር ከአርሹ በላይ የሚለውን መፅሃፍ ገዝተህ ለወግደ እና ለለሚ አካባቢዎች በነፃ አሰራጭልኝ ብላለች ሌላ አንድ ወንድማችን እንደዚሁ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ፔጅ ላይ ሸር ለተደረጉ አካባቢዎች የ15000 ብር መፅሃፍ ግዛና በነፃ አከፋፍልልኝ ብሎኛል ! አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ባወጡት መልካሙን ይተካቸው ! ከቻሉ እስከጓደኛዎ እና ለአካባቢዎ ሰዎች በመግዛት በስጦታ ያበርክቱ ካልቻሉ ለራስዎ በመግዛት ሱናን እና ትክክለኛውን አቂዳ ለማሰራጨት የራሰዎን ሚና ይወጡ! ! የሄን ትክክለኛ ሱና ለማሰራጨት የቻለ በዕውቀቱ ፣ የቻለ በገንዘቡ ፣የቻለ በጉልበቱ ፣ የቻለ በሃሳቡ የመረባረብ የሁሉም የየአንዳንዳችን ኢስላማዊ ግደታ አለብን! "ድንን ለመካደምና ለማሰራጨት የግድ ዓሊም መሆን መስፈርት አይደለም! " ጥያቄው ሱና እንድሰራጭ የበኩልህን ምን አበርክተሃል ነው! ? ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ ከደሴ https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11386
Show all...
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus

አስደሳች ዜና ! ከአርሹ በላይ የሚለውን መፅሃፍ አዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች! አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የታዘዘው 20 እሽግ መፅሃፉ ዛሬ ደሴ ስለሚገባ ሳያልቅባችሁ ፈጥናችሁ መውሰድ ትችላላችሁ የአሁኑ ካለቀ ድጋሜ ከማተሚያ ቤት እስኪወጣ ሁለት ሶስት ቀን መጠበቃችሁ አይቀርም ስለዚህ በተለይ አብዛኻኛቄዎቻችሁ ስትደውሉልኝ ሃሙስ ያልኳችሁ ነገ ሃሙስ መውሰድ ትችላላችሁ አድራሻ ደሴ (ከ4:00 በሇላ ወይንም መኪናው እንደገባ) 0933519871 0921119899 @JemalEndro ይደውሉ ይምጡና ይዘዙ ከቻሉ እስከጓደኛዎ ካልቻሉ ለራስዎ በመግዛት ሱናን እና ትክክለኛውን አቂዳ ለማሰራጨት የራሰዎን ሚና ይወጡ! ! ጀማል እንድሮ

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11386

አስደሳች ዜና ለደሴ እና ለደሴ ዙሪያ ወረዳዎች በተለይ በተለምዶ ( ምዕራብ ወረዳ) ተብለው ለሚጠሩት ደሴ #ጉጉፍቱ #ካቤ #ወረኢሉ #አቀስታ #ለገሂዳ #መካነ–ሰላም #ከላላ #ወግዴ #ጃማ #ሽክፍ #አጅባር #ኩታበር #ሃይቅ #አልብኮ እንድሁም #ባቲ በዚህ አካባቢ የአህባሽና የሱፍያ አፍካር የተንሰራፋ መሆኑ ይታወቃል ስለዚህ በዚህ አካባቢ የምትኖሩ ወንድምና እህቶች በስጦታም ሆነ ለራሳችሁ በመያዝ ከእነዚህ የጥመት አንጃዎች ይሄንን መፅሃፍ በማሰራጨት ከጥመታቸው እንታደጋቸው " ከአርሹ በላይ" የሚለውን መፅሃፍ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በብዛትም ሆነ በችርቻሮ እናደርሳችሗለን ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0933519871 0921119899 ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ ሃቢቡና ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም " ወደ መልካም ያመላከት ልክ እንደሰሪው ነው" ብለዋለ https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11264
Show all...
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus

አስደሳች ዜና ለደሴ እና ለደሴ ዙሪያ ወረዳዎች በተለይ በተለምዶ ( ምዕራብ ወረዳ) ተብለው ለሚጠሩት ደሴ #ጉጉፍቱ #ካቤ #ወረኢሉ #አቀስታ #ለገሂዳ #መካነ ሰላም #ከላላ #ወግዴ #ጃማ #ሽክፍ በዚህ አካባቢ የአህባሽና የሱፍያ አፍካር የተንሰራፋ መሆኑ ይታወቃል ስለዚህ በዚህ አካባቢ የምትኖሩ ወንድምና እህቶች በስጦታም ሆነ ለራሳችሁ በመያዝ ከእነዚህ የጥመት አንጃዎች ይሄንን መፅሃፍ በማሰራጨት ከጥመታቸው እንታደጋቸው " ከአርሹ በላይ" የሚለውን መፅሃፍ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በብዛትም ሆነ በችርቻሮ እናደርሳችሗለን ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0933519871 0921119899 ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11264

الســــلام عـــلــــيـــكـــم ورحــــمــــة الــــلــه وبـــــركـــــاتـــه ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በኢብኑ ዐብ'ባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ) ―――――――――――――――― // እነሆ በእለተ እሑድ (18/07/014)በውቢቷ መዲናችን ኬሚሴ ላይ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮጋራም ማዘጋጀታችንን ሳበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።በእለቱም ከየተለያዬ አቅጣጫ በሚተሙ መሻይኾች፤ኡስታዞች እና ዱኣቶች መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ ድም'ምቅ ብሎ ይውላል።ኢንሻ አሏህ።ስለሆነም ለከሚሴና አካባቢዋ ነዋሪዎች እንዲሁም ከሌላ ቦታ ጭምር መምጣት ለምትችሉ ሁሉ እነሆ እሑድን ከኛጋር ብለናል። // ብዙ ያልተነገረላቸው፤በሰው ዘንድ ብዙ ያልታወቁ፤ሚድያ ያላገነናቸው፤በእውቀት ላይ የሸበቱ፤በእድሜ የበሰሉ የደሴ ኡለማዎች፤በእለተ እሑድ ኬሚሴ ላይ። ለግላጋው እንድሚያቸው ያልሸነግላቸው፤በቻሉት ለሕዝቡ አስፈላጊ ትምህርቶችን በመስጠት ላይ ያሉ፤በሚድያው አላምም በከፊሉም ቢሆን ስፊ ስራ ያላቸው፤ ነገር ግን ቀድራቸው ብዙ ያልተዋቀላቸው።፤በአንዳንድ አካላት ዘንድም ክብራቸው የተነፈገ፤የአድስ አባባ ኡስታዞች በእለት እሑድ ኬሚሴ ላይ ደምቀው ይውላሉ። // እዚህ ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች፦ ✔ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ✔ ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል ✔ ሸይኽ ሁሴን አቡ_ሶላሁዲን ✔ ሸይኽ አሕመድ አወቀ ✔ ሸይኽ በድሩ_አድ'ዲን ሰዒድ ✔ኡስታዝ ዶክተር ሰዒድ ሙሣ (አቡ_ል ቡኻሪ) ✔ ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር ✔ ኡስታዝ አሊ ሓቲም (አቡ አልዋን) ✔ ኡስታዝ ሳዳት ከማል(አቡ_መርየም) ✔ኡስታዝ ናስር ሙሐመድ (አቡል_አባስ) ✔ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ✔ ኡስታዝ አቡ ረይስ // በእለት እሑድ እግሮች ወደ ኬሚሴ ያተማሉ። ጋራ ሸንተረሩን ወርደን፤ በግር በሳይክል ተጉዘን፤ በመኪና በታክሲ ተሳፍረን፤ እሑድ ኬሚሴ ነን።ኢንሻ አላህ // ፕሮግራሙ የሚጀመረው በአሏህ ፈቃድ ሻርፕ ⏰3:00 ላይ ነው። መቅረት አይደልም ብታረፍድ ትርፍህ ነዳማ ነው። በኢብኑ ዐብ'ባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ) ✒️በአቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida
Show all...
Abu_Oubeida "channel"

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

----ሙሓደራ ክፍል 137 ---- ክፍል 1 ከ ሙሉ ሙሓደራ የተቀነጨበ ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ለሚባለው ግለሰብ ላይ 🔗 የተቀጠፉ ቅጥፈቶች ተጋልጠውበታል የተዳሰሱ ነጥቦች 👉 ነጥብ ①:— ኡስታዝ ኸድር ነብዩን ወህይ ሳይወርድላቸው ሊሳሳቱ ይችላል ብሎ ተናግሯል ለሚለው ብዥታ መልስ 👉ነጥብ ②:— ሻኪር ስለ ጀርህ ወተዕዲል በ መሀይምነት ስለተናገረው ነገር ። 👉ነጥብ ③:— ኢብኑ ኹዘይማን ሲፈቱ ሱራን ተቋውሞኣል ብሎ ስለቀጠፈው ቅጥፈት 👉ነጥብ ④:— ኸድር ዑመር ገነቴ ሁጃ አልቆመበትምና ሙብተዲዕ አይባልም ብሎ ቁርጥ አድርጎ ተናግሮዋል ለሚለው ብዥታ ማሳሰቢያ: — ይህ ሙሓደራ ረድ የተደረገው በ ሻኪር ሱልጣን ላይ ቢሆንም ፣ ረዱ ግን በሱ ዙሪያ ላሉት, የሻኪር ንግግር ሀቅ ነው ብሎ ሼር ላደረጉት,ተለይም ነጥብ ① ፣ ② ፣ ③ ላይ , ይህንን "ጃሒል" እንዲናገር የገፋፉት ሁሰይን ሙሀመድ እና ሸምሱ ጉልታ ላይም ነው ። በ ተጨማሪም ነጥብ ④ ን ደግሞ እንዲናገር ያገዙት ሸይኽ አብዱል ሀሚድ እና የ ሀጁሪይ መንጋዎች ላይ በ ሁሉም ላይ ረድ ነው ። ትኩረት : — እንዲናገር የገፋፉት ፣ያገዙት ብሎ ማለት ቀድመውት ይህንን ንግግር በተንሻፈፈ እይታ መልስ ብለው የተናገሩት እነሱ ነበሩ እሱም ከነሱ ስላነሳው ነው ። 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed ዛሬ ማታ 3:00 ላይ 👆 ይጠብቁን ።
Show all...
Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)

የተለያዩ ሙሀደራ እና የኪታብ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ like ይበሉ 👇 fb.me/AbuZekeriya8 YouTube subscribe ያድርጉ ፣ የተለያየ ፈትዋ ፣ አጫጭር ምክር ፣ እና ወቅታዊ ጉዳዮች የሚላክበት) 👇 http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya

ሙሓደራ 137 ክፍል አንድ: — ከ ሙሉ ረድ ካሴት የተቀነጨበ ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ላይ የቀጠፋቸው ቅጥፈቶች የተጋለጠበት 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Show all...
ሙሓደራ 13710.98 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.