en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

Open in Telegram

“አብረን በመሥራት የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናረጋግጣለንኑ! ትጉ እጅ ትገዛለች!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 128
Subscribers
-124 hours
-37 days
-1830 days
Posts Archive
ለከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ:- የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና 370 እንዲሁም በመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 36(6)መ መሰረት፣ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል። ቀን፡ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም ⏰ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ልደታ ክ/ከ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ይካሄዳል :: ስለሆነም የዳይሬክተሮች ቦርድ የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች በአካል ተገኝታችሁ በስብሰባው ላይ እንድትካፈሉ ጥሪውን ያስተላልፋል። 📌 የማህበሩ ዋና ዋና መረጃዎች፡ ዋና መሥሪያ ቤት፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ደብረወርቅ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ድህረ ገፅ / ኢሜይል፡ www.kebro@mfi.com/ info@kebronhill.com ምዝገባ ቁጥር፡ MT/AA/3/0059070/2017 የተፈረመ ካፒታል፡ 302,520,000 ብር የተከፈለ ካፒታል፡ 113,078,000 ብር 📋 የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡ 👉አጀንዳዎችን ማጽደቅ 👉የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2025/2026 👉ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ 👉የውጭ ኦዲት ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ 👉የ2026/27 የውጭ ኦዲተር መሾምና ክፍያ መወሰን 👉የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዓመታዊ ክፍያ መወሰን 👉የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማካሄድ ⚠️ ማሳሰቢያ፡ በአካል መገኘት ለማይችሉ ባለአክሲዮኖች፡ በንግድ ሕግ አንቀጽ 373 መሰረት ውክልና ለመስጠት ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ክፍል ወይም ቅርንጫፎች በአካል ቀርበው ውክልና መስጠት ይችላሉ። ተወካዮችም ዋና ውክልና ከነአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለስብሰባው የሚፈለጉ ሰነዶች፡ በጉባኤው ላይ የሚገኙ ባለአክሲዮኖች ወይም ተወካዮቻቸው የኢትዮጵያ ዜግነታቸውን የሚያሳይ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ሕጋዊ የታደሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት፤ እንዲሁም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚያሳይ ካርድ ይዘው መገኘት አለባቸው። የከብሮንሂል አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ

4_5784881950514746050.mp39.05 KB