KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!
الذهاب إلى القناة على Telegram
“አብረን በመሥራት የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናረጋግጣለንኑ! ትጉ እጅ ትገዛለች!
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 127
المشتركون
+124 ساعات
-57 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
ለከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ:-
የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና 370 እንዲሁም በመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 36(6)መ መሰረት፣ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል።
ቀን፡ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ልደታ ክ/ከ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ይካሄዳል ::
ስለሆነም የዳይሬክተሮች ቦርድ የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች በአካል ተገኝታችሁ በስብሰባው ላይ እንድትካፈሉ ጥሪውን ያስተላልፋል።
📌 የማህበሩ ዋና ዋና መረጃዎች፡
ዋና መሥሪያ ቤት፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ደብረወርቅ ህንፃ 10ኛ ፎቅ
ድህረ ገፅ / ኢሜይል፡ www.kebro@mfi.com/ info@kebronhill.com
ምዝገባ ቁጥር፡ MT/AA/3/0059070/2017
የተፈረመ ካፒታል፡ 302,520,000 ብር
የተከፈለ ካፒታል፡ 113,078,000 ብር
📋 የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
አጀንዳዎች፡
👉አጀንዳዎችን ማጽደቅ
👉የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2025/2026 👉ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ
👉የውጭ ኦዲት ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ
👉የ2026/27 የውጭ ኦዲተር መሾምና ክፍያ መወሰን
👉የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዓመታዊ ክፍያ መወሰን
👉የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማካሄድ
⚠️ ማሳሰቢያ፡
በአካል መገኘት ለማይችሉ ባለአክሲዮኖች፡ በንግድ ሕግ አንቀጽ 373 መሰረት ውክልና ለመስጠት ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ክፍል ወይም ቅርንጫፎች በአካል ቀርበው ውክልና መስጠት ይችላሉ። ተወካዮችም ዋና ውክልና ከነአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ለስብሰባው የሚፈለጉ ሰነዶች፡ በጉባኤው ላይ የሚገኙ ባለአክሲዮኖች ወይም ተወካዮቻቸው የኢትዮጵያ ዜግነታቸውን የሚያሳይ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ሕጋዊ የታደሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት፤ እንዲሁም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚያሳይ ካርድ ይዘው መገኘት አለባቸው።
የከብሮንሂል አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ
