en
Feedback
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Open in Telegram

" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።" (መዝሙረ ዳዊት 35:28) ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A

Show more
2 037
Subscribers
+424 hours
+87 days
+5130 days
Posts Archive
https://youtu.be/siUINmt-MqI?si=NeSs_opAu3Zxkt8g beautiful work pls watch it and share to your friends

በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ሮሜ 12:10-12

ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።1ዮሐ 3:18

ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤ 11 ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።1 ዮሐ 2-10-11

21 ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው። ሮሜ 14:21

13 ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። ያቆ 3:13

12 እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ። 12 እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ። እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ። ቆላ 3-12,13

15 በጽድቅ የሚሄድ ቅን ነገርንም የሚናገር፥ በሽንገላ የሚገኝ ትርፍን የሚንቅ፥ መማለጃን ከመጨበጥ እጁን የሚያራግፍ፥ ደም ማፍሰስን ከመስማት ጆሮቹን የሚያደነቍር፥ ክፋትንም ከማየት ዓይኖቹን የሚጨፍን ነው። 16 እርሱ ከፍ ባለ ስፍራ ይቀመጣል፤ ጠንካራ አምባ መጠጊያው ይሆናል፤ እንጀራም ይሰጠዋል፥ ውኃውም የታመነች ትሆናለች። ኢሳ 33:15-16

15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

ሰላም ለእናንተይሁን የቴሌግራም ቤተስቦቼ🥰 ጌታ ፀጋ አብዝቶልኝ ና በር ከፍቶልኝ ቶሮንቶ ውስጥ ትልቅ በሚባል የነጮች ቤ/ክን ውስጥ አንድ የራሴንና አንድ እንግሊዝኛ መዝሙር ዘምሬለው ከ1;10 (አንድ ሰዐት ከ10 ደቂቃ) በኃላ ታገኙታላቹ በዚህች ቤ/ክን ሳገለገል ለሶስተኛ ጊዜ ቢሆንም በዚህ ትልቅ ኮንፍራንስ ላይ ማገልገል የመጀመሪያዬ ነው የሁሉ ነገር- ዝግጅት ቅንጅት -ብቃት -መሰጠታቸው አጀብ ያሰኛል 😲እንደዚህ አይነት አቅም በምድሬ ኢትዮጵያውያ ቤ/ክን መድረክ ላይ ማየት እናፍቃለው 🙌🏻እኔና ቤተሰቤ ወደ እራሳችን ቤት እስክንገባ ድረስ ሁሉ ነገር በተሟላበት በዚህች ቤ/ክን ቤት ውስጥ ጥቂት ከተለያየ ሀገር ከመጡ ሰዎች ጋር እንኖራለን እግዚአብሄር በመንገዳችን ሁሉ እየረዳን በ4 ውስጥ ነገሮች ተከናውኖልና ይህች ቤተክርስቲያን ለምድሪቱ በረከት ብቻ ሳትሆን ለስደተኞችም ጭምር በረከት ናት ስለዚህች ቤ/ክንና አግልግሎቷ እግዚአብሔር ይባርካት🙌🏻🙌🏻🙌🏻

Pls watch after 1:10 minutes later 😉

Pls click the link to watch the video I sung two songs