en
Feedback
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Open in Telegram

" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።" (መዝሙረ ዳዊት 35:28) ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A

Show more
2 034
Subscribers
+324 hours
+37 days
+4930 days
Posts Archive
Repost from N/a
እየሱስ ጌታነው እያለ ትውልድ ይቀጥላል ገና

Can’t stop listening to this song 🔥🔥🔥

09/03/2025 @ Kitchener On

ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው? መክ 2:25

Family worship night with fenan😇💗🙌🏻

ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።1ጢሞ 4:8

የልብን ንጽሕና የሚወድድና ሞገስ በከንፈሩ ያለች፥ ንጉሥ ወዳጁ ይሆናል። ምሳ 22:11

13 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1ቆ 10:13

እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።ምሳ 19:23

የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ዕብ 10:23

4 የታካች ሰው ነፍስ ትመኛለች፤ አንዳችም አታገኝም፤ የትጉ ነፍስ ግን ትጠግባለች። ምሳ 13:4

ይህ መጣጥፍ 2015 የዛሬ 10 የለቀኩት ነው መልህክቱን ስሰማው ዛሬም ጠቃሚ ይመስለኛል የምትችሉ ሰዎች ቪዲዬውን ዳውን ሎድ ማድረግ ስላልቻልኩዳውን ሎድ አድርጋቹ ብትልኩልን ደስ ይለኛል 🙏ተባረኩ

የዚህ ዓለም ነገር እሹሩሩሩሩ ማሙሽ እሹሩሩ እንቅልፍ እስኪውስደው ለምን ማማረሩ? ልበለው እሹሩሩ አመሉ ነውና በጩኸት ማመሱ ግን ነግ ተመልሶ አይቀርም ማልቀሱ። ኢየሩሳሌም ነጊያ 14/10/2011