ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘
Open in Telegram
->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love
Show more7 370
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+17330 days
Posts Archive
Repost from TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
ሰበር 💥
የተወዳጁ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro ''ኢትዮሪካ '' የተሰኘ አልበም በቅርብ ቀን በሰዋሰው መተግበሪያ እንደሚለቀቅ Ethio telecom ይፋ አደረገ።
Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . . .
ሰበር 💥
የተወዳጁ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro ''ኢትዮሪካ '' የተሰኘ አልበም በቅርብ ቀን በሰዋሰው መተግበሪያ እንደሚለቀቅ Ethio telecom ይፋ አደረገ።
Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . . .
💥የልብስ ማስጫ ተቸግረዋል?💥
የልብስ ማስጫ ገመዶስ እየተበጠሰ ተቸግረዋል?🤔
እንግዲያውስ ከአስተማማኝ ጥንካሬ እና ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር የሚለጠጥ እንዲሁም በአጭር ቦታ ብዙ ልብሶችን ማስጣት የሚያስችል 👏የልብስ ማስጫ በዚህ አድራሻ ያግኙ💥
👉https://merkato.plus/902/3👈
#ቦረና
በ #ቦረና በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው ድርቅ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት የምትፈልጉ በ " #ALCHIISOO_PASTORALIST_UP " በኩል መርዳት ትችላላሁ።
የዚህ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) የባንክ አካውንቶች ፦
👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000522499823 (Swift Code: CBETETAA)
👉 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ - 1011800084313 (Swift code: CBO RETAA)
👉 አዋሽ ባንክ - 013081084782900
(Swift code: AWINETAA)
👉 ኦሮሚያ ባንክ - 1548414100001
(Swift code: ORIRETAA)
ቁጥሮች ስለ ቦረና ምን ይናግሩናል ?
- በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።
- በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።
- በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።
- በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።
- የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች
አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የበኩላችንን 100 ብር ዋጋ አለው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Repost from TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
ትኩረት ለቦረና❗️
ቦረናን እንታደግ
BOORANA HAA BARAARRU
SAVE BORENA
ረሀብ ጊዜ አይሰጥም❗️ ቀጠሮ አይቀበልም❗️
#SaveBorana #BooranaaBaraaraaORA
Teddy Afro Fans
#ወደፍቅር . . .💚💛❤️🙏
🙋♂️ እንደምታዩት የ Telegram Acc በ Mobogram : Telegraph እንዲሁም ሌሎች 3rd Party ከተጠቀማቹህ Telegram Acc ታቹህ Ban ይደረጋል
👨💻 መፍትሄው : ትክክለኛ የ Telegram Appun ከ Playstore በማውረድ መጠቀም ነው ሌሎች እንደ Mobogram : Telegraph : Ninjagram የመሳሰሉ App Delet ( Logout ) አርጉ....
🤳ለምታቁት በሙሉ ሼር አድርጉ :: Telegram ን ለጥሩ ስራ የሚጠቀምም አለ እና
@tediafrofans
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
- አንድ ሰው ሲጋብዙ 2 ብር ይሰራሉ ።
🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Adiss_Inviting_Bot?start=MDlhZ
✅ በአንድ ዙር ከ 5 ብር ጀምሮ እስከ 1000 ብር ማውጣት ይችላሉ።
✅ እኔ ለሙከራ 1 ዙር 5 ብር 2ተኛ ዙር 90 ብር አውጥቼበታለው
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
🙏
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
- አንድ ሰው ሲጋብዙ 2 ብር ይሰራሉ ።
🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Adiss_Inviting_Bot?start=NmRkM
✅ በአንድ ዙር ከ 5 ብር ጀምሮ እስከ 1000 ብር ማውጣት ይችላሉ።
✅ እኔ ለሙከራ 1 ዙር 5 ብር 2ተኛ ዙር 90 ብር አውጥቼበታለው
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
🙏
Repost from TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
የክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) “ናዕት” በሚለው ሙዚቃው የአፍሪማ የምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ሽልማትን አሸነፈ🔥
ክቡር ዶከተር አርቲስት አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በአፍሪማ የሙዚቃ ሽልማት ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ሽልማትን ማሸነፉን ድርጅቱ አስታውቋል።
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) “ናዕት” በሚለው ሙዚቃው ነው የዘንድሮውን የአፍሪማ ሽልማት ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ሽልማትን ያሸነፈው።
https://youtu.be/1hMVeENjVew
8ኛው የመላው አፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት (አፍሪማ) ላይ ካስማስ እና ጉቱ አበራ በተለያዩ ዘርፎች ማሸነፋቸው ይታወሳል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ https://am.al-ain.com/article/teddy-afro-naet-afrima-winner
Teddy Afro
Teddy Afro Fans
#ወደፍቅር . . .💚💛❤️
🎁 እሁድን በቤቶ ገንዘቡ ይስሩ !
🔥 አንድ ሰው ሲጋብዙ 2 ብር ያገኛሉ ለዛሬ ብቻ ።
👍 መልካም ስራ ይሁንሎት.
https://t.me/Abissyina_Inviting_Bot?start=MDlhZ
https://t.me/Abissyina_Inviting_Bot?start=MDlhZ
1 ሰው ይጋብዙ 2 ብር ያግኙ🤑
1 ሰው ሲጋብዙ 2 ብር የሚያገኙበት እና ከ10 ብር ጀምሮ ወጪ ማዘዝ የምትችሉበትን ቦት ልጠቁማችሁ😊
https://t.me/Abissyina_Inviting_Bot?start=MDlhZ
ለሙከራ ብዬ 20 ብር ሰርቼበት Check አድርጌዋለው አታስቡ
100% ይሰራል አረጋግጫለው👍
