ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘
Open in Telegram
->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love
Show more7 370
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+17330 days
Posts Archive
ድርቤ ወልተጂ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያዊቷ በአንደኝነት አጠናቃለች።
ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
እንኳን ደስ አለን !
#ኢትዮጵያ
አትሌት ድርቤ ወልተጂ እና አትሌት ብርቄ ሀየሎም ሀገራችንን የወከሉበት ተጠባቂው የ1500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል።
ድል ለሀገራችን !
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ❤
ጉዳፍ ወርቅ
ለተሰንበት ብር
እጅጋየሁ ነሃስ
የኔዘርላንዷ አትሌት ሲፋን ሀሰን ውድድሩን በአንደኝነት ለመጨረስ በተቃረበችበት ወቅት ወድቃ አሳዛኝ ተሸናፊ ሆናለች።
#አስፈላጊ_መልዕክት #ሼር
የአሁኑን ዕድል ከልቡ የሚጠቀም ማን ይሆን?
ራዕዬን ለመኖር በማደርጋቸው የተለያዩ ተግባራት መሃከል አንደኛው አስር ህልም ያላቸውን፣ መለወጥ የሚፈልጉ፣ ቁርጠኛ የሆኑ፣ ፅኑ የሆኑ ሰዎችን ለአንድ አመት በማይንድ ፕሮግራሚንግ ውጤታማ እንዲሆኑ የማገዝ እቅድ አውጥቻለሁ።
እናም አንድ አመት ራስ ላይ በመስራትና መንገድ በማሳየት ብቻ ሰክሰስፉል እስኪሆኑ ድረስ በውስጠህሊና ፕሮግራሚንግ ለማገዝ 10 ሁነኛ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች እየፈለኩኝ ነው።
1- ለውጥን እንደ ኦክስጅን የተጠማ😮💨
2- የ አእምሮውን አሰራር በደንብ ማወቅ የፈለገ እና ለመተግበር ዝግጁ የሆነ ሰው!🤩
3- እንደ አንበሳ የመሪ ልብ እንዲኖረው ቁርጠኛ የሆነ!💪
በዚህ ፕሮሰስ ያለፈ
1⃣- አእምሮዉ እንዴት እንደሚሰራ ያውቃል
2⃣- በቀን ለ 20 ደቂቃ ያክል ከተገበረው ህይወቱን ትራንስፎርም ሊያደርግ ይችላል
3⃣- በሰባቱም የህይወት ዘርፉ ( ጤና ፣ መንፈሳዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ገንዘብ ፣ ቤተሰብ ፣ እውቀት እና ራእይ) ውጤታማ ይሆናል።
4⃣- ለሌሎቹም ምሳሌ ይሆናል
5⃣ - በውስጡ አጓጊ የሆኑ ብዙ እድሎችን የያዘ
" ጠይቁ ይሰጣችኋል ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ።"
" ከእግዚአብሔርም ጋር ሁሉም ይቻላል"።
@Fikir26 ላይ
(እኔ ዝግጁ ነኝ) ብሎ
1:ሙሉ ስም
2:መኖሪያ ቦታ
3:ስልክ ቁጥር ይላክልኝ!
Repost from TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
'ናዕት' 1 አመት💥
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን
"መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፣ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሃን ዜጎች በሙሉ ይሁንልኝ"ሲል ያቀነቀነው እያመመው መጣ 2 'ናዕት' ሙዚቃ ልክ የዛሬ አመት ነበር ዛሬ አንድ አመቱን ደፍኖል። ቴዲ ናዕት በሚለው ሙዚቃው የአፍሪማ የምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ሽልማት ማሸነፉ የሚታወስ ነው።
ናዕት ሙዚቃ እንዴት ትገልፁታላቹ ይህን ሙዚቃ በሰማችሁበት ሰዓት ምን ተሰማቹ እስኪ የተሰማችሁን ስሜት አካፍሉን።
💚💛❤️🙏
#ናዕት
👑Teddy Afro47 #happybirthday Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . 💥
https://youtu.be/1hMVeENjVew
Repost from TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
ባንዲራውን ባለ
ሃገሩን ባስቀደመ
ሕዝቡን በወደደ
እዛ ጠባብ ወህይ ቤት ተጣለ
ያሳዝናል
ለሀገሩ
ለዛች ምስኪን ኢትዮጵያ
* ደሙ እና
* አጥንቱን የከሰከስውን ወታደር ማሰርም ነውር ነው::
* ፍቱት
* ፍቱት
* ፍቱት
ሼር አድርጉለት ድምፅ ሁኑት
ፍትህ ለሀምሳ አለቃ ገመቹ
😭💔
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር. . .
