en
Feedback
ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

Open in Telegram

ለተለያዩ የዲን ትምህርቶች ቻናሉን join አድርጉት፡፡

Show more
3 194
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4030 days
Posts Archive
👆👆👆የቁርአን ግሩፕ ለመምዝገብ @Ibnumunir123 👆👆👆 አውሩኝ

ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ 🔴ዳሩ ሱናህ የቁርአን ትምህርት ቤት ፕሮግራም ✏️የቃኢዳ ✏️የቲላዋ ✏️የኪታብ ፕሮግራም ✏️ሳምንታዊ የዳእዋ ፕሮግራም 🖍️ የተጅውድ ኪታብ 🖍️ የአቂዳ ኪታቦች ✏️ ተማሪዎች መማሪያ ሰዓት በኢትዮ በሳምንት 7 ቀን 🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 🖍️የ ከሰዓት ፕሮግራም ✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት 🖍️ የማታ ፕሮግራም ✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት በ 2 ቱም ፕሮግራም. ቂረአት አለ 🔴የኢንተርኔት ክፍያ በወር 500 ኢትዮጵያ ብር 1//ኡስታዝን መክበር እርስ በእርስ መከባበር 2//ከኡስታዝ በፊት በመግባት ሳአት ማክበር 3. ኮመንት ላይ ያልተገቡ ቃላትን ከመናገር መቆጠብ 4//ኡስታዝ በማይገባ ሳአት ገብቶ ሙራጃአ ማድረግ 4//ፖሮፋይል መልበስ

👆👆👆በዚህ ሰዓት ቁርአን እየተቀራ ነውመማር ሚፈልግ በዚህ ያውራን @Ibnumunir123 👆👆👆

Screenshot (Dec 31, 2024 9:02:19 PM)
Screenshot (Dec 31, 2024 9:02:19 PM)

ዳሩ ሱናህ የቁርአን እና የኪታብ መድረሳ መስፈርት 🖍️ የቃኢዳ 🖍️የቲላዋ 🖍️ የኪታብ 🖍️ የተጅውድ 🖍️ የሂፍዝ 🖍️ የሙሃደራ 🖍️🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 🖍️የጠዋት ፕሮግራም ✏️ከ 2 ሰዓት - 4 :00 🖍️የከሰዓት ፕሮግራም ✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት 🖍️ የማታ ፕሮግራም ✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት 🖍️ የኢንተርኔት ክፍያ በወር 500 ኢትዮ ብር 🖍️የመጠናኛ ሰዓት ረፋድ ከ 4 ሰዓት - 7 :00ሰዓት ጁመአ እና እሁድ የኪታብ እና የተጅውድ ትምህርት አለ ምያጠና ተማሪ በቀን እና በማታ 2 ቴ ያሰማል ትምህርቱ በኢሞ ግሩፕ ነው ለመምዝገብ 👇👇👇👇በዚህ የኢሞ ቁጥር አስቀምጡ @Ibnumunir123 00251900631559 ይህን ኢሞ ላይ ሰርች ያድርጉ

ዳሩ ሱናህ የቁርአን እና የኪታብ መድረሳ መስፈርት 🖍️🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 🖍️የጠዋት ፕሮግራም ✏️ከ 2 ሰዓት - 4 :00 🖍️የከሰዓት ፕሮግራም ✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት 🖍️ የማታ ፕሮግራም ✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት 🖍️ የኢንተርኔት ክፍያ በወር 800 ኢትዮ ብር 🖍️የመጠናኛ ሰዓት ረፋድ ከ 4 ሰዓት - 7 :00ሰዓት ጁመአ እና እሁድ የኪታብ እና የተጅውድ ትምህርት አለ ምያጠና ተማሪ በቀን እና በማታ 2 ቴ ያሰማል ትምህርቱ በኢሞ ግሩፕ ነው ለመምዝገብ 👇👇👇👇በዚህ የኢሞ ቁጥር አስቀምጡ @Ibnumunir123

✏️የቃኢዳ ትምህርት ለጀማሪ ✏️የቲላዋ ትምህርት ቃኢዳ ለጨረሱ ✏️የኪታብ ፕሮግራም ✏️የዳእዋ ፕሮግራም 🖍️ የተጅውድ ኪታብ #ቁርአን ለመማር አስቀሪውን አድ ማድረግ እና በውስጥ ማውራት #እራስን ዝግጁ አድርጎ በቅዋሚነት ለመቅራት መወሰን ✏️ ተማሪዎች መማሪያ ሰዓት በኢትዮ 🖍️🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 🖍️የጠዋት ፕሮግራም ✏️ከ 12 ሰዓት - 4 :00 🖍️የከሰዓት ፕሮግራም ✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት 🖍️ የማታ ፕሮግራም ✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት 🖍️የመጠናኛ ሰዓት ረፋድ ከ 4 ሰዓት - 7 :00ሰዓት የኢንተርኔት ክፍያ በወር 700 ኢትዮ ብር ትምህርቱ በኢሞ ግሩፕ ነው ለመመዝገብ በዚህ ግሩፕ 👇👇👇👇 https://t.me/+FQ66Xbp7G64wOTg0

ማሳሰቢያ 1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ 2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ 3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ 4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ 5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር 6 የትምህርቱ ሁኔታ በቴሌግራም live 7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር ☝️☝️☝️ ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇 አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0 እየገባ መመዝገብ ይችላል:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል

ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ያጀመአ መስፈርቱን ያነበባቹ ተማሪዎች 👇👇👇 በዚህ user ግቡና @Ibnumunir123 ሙሉ ስማችሁን ስንት ሰዓት መቅራት እንደሚመቻቹ እና እንደ አማራጭ ከተሌግራም በተጨማሪበኢሞ ግሩፕ ስለምንቀራ የኢሞ ቁጥራችሁን አስቀምጡ

ማሳሰቢያ 1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ 2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ 3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ 4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ 5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር 6 የትምህርቱ ሁኔታ በቴሌግራም live 7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር ☝️☝️☝️ ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇 አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0 እየገባ መመዝገብ ይችላል:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል

ይህን ሰምቶ መውሊድን ሚያከብር ይኖራል ብዬ አልገምትም

ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል። አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :- { قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ } "(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15] በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?! ከዐረብኛ የተመለሰ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

መውሊድን ማክበር ቢድዓ ነው! ምክንያቱም ኢብኑ ከሲር በታላቁ የቁርኣን ተፍሲራቸው ላይ፤ ሱረቱል አሕቃፍ አስራ አንደኛውን አንቀፅ ማለትም፦ (لو كان خيرا ما سبقونا إليه ) (ከሃዲያንም)"መልካም (ኸይር) ቢሆን ኖሮ በርሱ ውስጥ ባልቀደሙንም ነበር።" አሉ።) የሚለውን ሲተነትኑ፦ “…አህሉ ሱናዎች ግን እያንዳንዱ ተግባር  ከሰሓቦች ያልተረጋገጠ ንግግር አዲስ መጤ(ቢድዓ) ነው ይላሉ። ምክንያቱም ኸይር  ቢሆን ኖሮ በርሱ ይቀድሙን ነበር። ምክንያቱም እነርሱ ለኛ ቅንጣት  ታክል ኸይር ለኛ አልተዉልንም ቢፈፅሙት እንጂ።" ብለዋል። በተጨማሪም ታላቁ ሰሓቢይ ሑዘይፋ ኢብኑ አል-የማን አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ሶሓቦች ያልፈጸሙት  ማንኛውም ዒባዳ  አትፈፅሙ። የመጀመሪያው ትውልድ ለኋለኛው አንድም የተወው ነገር የለም። ስለዚህም እናንተ ቁራኣዎች ሆይ አላህን ፍሩ! ከናንተ በፊት የነበሩትንም (የሠለፎች)ጎዳና ተከተሉ።" 📚 [አል ኢባናህ ሊኢብኒ በጧህ] 📚—1453—

«اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ». متفق عليه.

ማሳሰቢያ 1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ 2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ 3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ 4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ 5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር 6 የትምህርቱ ሁኔታ በኢሞ ግሩፕ 7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር ☝️☝️☝️ ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇 አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0 እየገባ መመዝገብ ይችላል:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል

We're talking about ኡሱል አሰላሳ ኪታብ በኢትዮጵያ 3 ሰዓት ተኩል ዛሬ የመጀመሪያ ደርስ ይጀመራል. Click the link to join us! https://s.imoim.net/vpItxp?from=TG

ቁርአን መማር ምትፈልጉ ከዙህር ጀምሮ በቴሌግራም live እየተሰጠ ስለሆነ ወደ ግሩፕ ተቀላቀሉ https://t.me/+QG1BDlFqcss3ምድህቅ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️