cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Enu music⭐️💫☄🌙✨✨🎺🥁🎶

It's enu music🎵 Join my channel u can get musics,vidoes, funny vidoes & every thing just join my channel ena limut atkochubatm arif chanal nw tnx y'all love u @Enutyyyyyyyy @enu music

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተናል ማለታችን አይደለም። በአንጻሩ የመስጊድ መቃጠልን እናወግዛለን ስንል ደግሞ የቤተክርስቲያንን መቃጠል ለበጎ ነው እያልን እንደግፋለን ማለታችን አይደለም።እንደ ዜጋ ሁላችንም በሀገራችን ላይ እኩል የመኖር መብት አለን።ክርስቲያኑ ሲሞት ለበጎ ነው፣ከጥንት የበረ ነው፣ አዲስ ነገር አይደለም፣ እያሉ ማለባበስ፣የሌላው ወገን ሲሆን ደግሞ ነገሩን ከፍተኛ ትኩረት መስጠትና በመግለጫ ብዛት ጉዳዩን ማጮህ ፍትሀዊ አይደለም።በሁሉም ወገን የሞተው ሰው ነው።ሙስሊሙም፣ክርስቲያኑም፣መገደል የለባቸውም:: መስጊዱም፣ቤተክርስቲያኑም፣መውደም የለባቸውም።ወይብላ ማርያም ላይና አቃቂ ቃሊቲ ላይ ለተገደሉት ክርስቲያኖች እና ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች ሀዘናችን እኩል ይሁን።ሞጣ ላይ ስለተቃጠለው መስጊድ የጮህነውን ያህል፣ዛሬ ወራቤ ላይ ስለተቃጠሉት፣ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ሶስት የፕሮቴስታንት ቤተ አምልኮ እኩል መጮህ ካልቻልን፣አሁንም ፍትህ ወዴት ናት ያስብላልና።የአንዱን በኡኡታ የሌላውን በዝምታ፣ማስተናገድ ይቅር።ገዳይም፣አቃጣይም፣የሃይማኖት ጦርነት ቀስቅሶ፣ሕዝቡን ለማጫረስ፣ኢትዮያንም ለማፍረስ፣ወይንም ርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት፣ከዛም አልፎ በሃይማኖት ሽፋን ብሄር ተኮር ጥቃት ለመፈጸም ያቀደና የቌመጠ ሁሉ አደብ የሚገዛው፣መልካም የሠራን የሚሸልም፣ጥፋተኛውንና ወንጀለኛውን፣ደግሞ ለህግ አቅርቦ የሚቀጣ፣ፍትህ ሲሰፍንና የህግም የበላይነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው። Memher mihreteab assefa👉 @akotetzemarian
Show all...
👥#Roba_Junior_x_Nati_turner - 🎶 Photoshin/ፎቶሽን #New Music Video Out Mar 1st 2020 🔥🔥🔥🔥🔥 🎬Join Us 👇👇 @PrinceRofi @PrinceRofi
Show all...
🥢 ጥላሁን ገሰሰ 🥢 🎼ፍቅር ከዚ ቀደም🎼 🎼ደግሞ የሰራው ስዩም🎼 #ሰላም ይህ የባለተሰጦዎቹ ድምፃውያን ቻናል ነው ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት 👇 @voice_of_masera_bot
Show all...
Repost from Hope
› ጂጂ › ትናገር አድዋ ➖➖➖➖➖➖➖➖ የሰው ልጅ ክብሩ ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን በቀን በቀን ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ እእእእ ተናገሪ..
Show all...
@New_Ethopian_music Size=3.5MB ━━━━━━━━━━━━ ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Show all...