አሮማ ሽቶ 💞
Open in Telegram
🌟🌟🌟 ሽቶ 🌟🌟🌟 በአይነት፣ በቃና፣ በመጠን፣ በብራንድ፣ በዋጋ፣ በፆታ፣ በአገር አማራጭ አለን። አዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች በፍጥነት እናደርሳለን 💫💫💫💫 አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኒያለም አለምነሽ ፕላዛ G25 📞0944178782
Show more6 721
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+2530 days
Posts Archive
6 719
SUPREMACY PURPLE
FOR WOMAN
FROM AFNAN
የፍራፍሬ ጥፍጥና ከረጅም ቆይታ ጋር
Price - 12,000 Birr
💯ኦርጂናል ON DISCOUNT🛍
ለማዘዝ ⬇️⬇️⬇️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🎆
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
6 719
LANCOME
LA VIE EST BELLE GIFT SET
100ml Perfume
50ml Body Lotion
Hypnose Mascara
Price - 35,000 Birr
💯ኦርጂናል ON DISCOUNT🛍
ለማዘዝ ⬇️⬇️⬇️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🎆
6 719
NEBRAS GIFT SET
ማራኪዋ Nebras
- በ100ሚሊ ሽቶ
- በ20ሚሊ ሽቶ
- በሽቶ መቀነሻ
- በቦዲ ስፕሬይ
ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች።
በ14,000 ብር ብቻ
✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።
6 719
Repost from የሽቶ ገለፃ | አሮማ ሽቶ
+2
PRADA PARADOXE INTENSE
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
በ2023 የተለቀቀችው Paradoxe Intense የዋናዋ Paradoxe EDP ሃብታም እና ድራማቲክ ታላቅ እህት ነች። ከተለቀቀች ጀምሮ የብዙዎችን አንገት ስታዞር የምትገኝ ሽቶ ናት። በIntense ስትሰራ የPradaን የParadoxe DNA ከፍ ወዳለ መድረክ አውጥታለች። የለስላሳ አበባዎች እና ሞቅ ያለ ድምቀት ውህድ አይረሴ ገፅታን አላብሷታል።
Prada እንዳብራሩት Paradoxe Intense የተሰራችው በጥንካሬ እና በልስላሴ ላይ ያተኮረ ፓራዶክስ በሆነ መሰረት ነው። ሃሳባቸው ከመጀመሪያዋ Paradoxe የሚጮህ ሽቶ መስራት ሳይሆን፤ በጥንካሬ እና በልስላሴ መሃል ያለውን ስሜታዊ ስበት ለማሳየት ነው። ሃይለኛ ግን ምቹ፤ የተራቀቀ እና የማይረሳ ስሜትን ለመወከል… ። ሽቶዋ የሚቃረኑ ስሜቶችን የምታወድስ ናት።
የሸቶ ቀማሚዎች — Nadege Le Garlantezec፣ Shyamala Maisondieu እና Antoine Maisondieu ከመጀመሪያዋ Paradoxe የአበባ መዓዛ ልቧ ወስደው የበለጠ ስምጥ እንድትሆን እና በሚፈነድቁ አበባዎች መሃል በንጋት እንደመራመድ አይነት ስሜት እንድትፈጥር አድርገዋታል።
Top Notes - Pear, Neroli, Bergamot
አጀማመሯ የPear ጥፍጥና ከNeroli ሲትረስ ቃና ያለው አበባ እና የBergamot የሚያብለጨልጭ ቃና ጋር ፈካ ያለ እና ነቃ የሚያደርግ መዓዛ ትለቃለች።
Heart Notes - Jasmine, Neroli Essence, Moss
የParadoxe Intense ልቧ እዚ ይጀምራል። የአበባ ቃናዋ እና ሚስጥራዊነቷ ይታያል። የJasmine ረቀቅ ያለ ጥፍጥና፤ የNeroli Essence አረንጓዴ ስሜት የሚጭር እና ለሙሉ መዓዛው ምቾት የሚሰጥ ቃና፤ Moss ደሞ ሁሉንም ቃናዎች መረጋጋት ውስጥ የሚከት ቃና የParadoxe Intense ዋና መንፈሷ ነው።
Base Notes - Amber, Vanilla, Ambrofix, Serenolide
እዚጋ ሙሉ መዓዛዋ ስምጥ የሚሆንበት፤ ሞቅታ የሚያይልበት ነው። Amber እና Vanilla ስሜት ያዘለች እንድትሆን ሲያደርጉ፤ Ambrofix እና Serenolide ደሞ ረጅም ቆይታ እና አየር ላይ የመንሳፈፍ አቅሟ ላይ ይጨምራሉ።
Paradoxe Intenseን የምታደረጊው ሁሌ እንድትታወሺ ስትፈልጊ ነው። ሞቅታ እና ስምጠቷ ለምሽት ፕሮግራሞችሽ፣ ለልዩ አጋጣሚዎችሽ፣ ለቀዝቃዛ ወቅቶች እና መጥኖ መቀባት ከቻልሽ ለቀን በቀንም ትሆንሻለች።
Paradoxe Intense ከ20-40 አመት ላሉ ሴቶች እጅጉን ትመቻለች። ትዊስት ያለው ረቀቅ ያለ ስሜት ውስጥ ታስገባሻለች። የገቡበትን ቦታ መቆጣጠር ለሚወዱ የተሰራች ናት። ለአይናፋር ሴት አትሆንም። ቃላቶች ሳይወጣሽ ለመናገር ዝግጁ ከሆንሽ ብቻ ሞክሪያት። በተጨማሪም ልዩ የአበባ ሽቶ ለሚወዱ ሴቶች ትሆናለች።
በራስ መተማመን ሽቶ ብትሆን Paradoxe Intense ናት። ምቾት እና ልስላሴ ያለው ጥንካሬ ታላብስሻለች። ሽቶ ብቻ አይደለችም፤ ራሷን የቻለች ስሜት ናት። በአላማ እና ቆራጥነት ለምትጓዘው እንስት የተከሸነች ናት። ዘመናዊ እና ቅንጦታዊ ደረጃ ላይ የምታስቀምጥሽ ምርጥ ፓራዶክስ የሆነች ሽቶ ናት።
6 719
+5
BRAND PERFUMES
FOR WOMEN
100% Original Designer Brands
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ)
✉️ @MessageAromaShto 💖
6 719
SUPREMACY COLLECTOR'S EDITION
አዲሱን አመት በምርጡ ሽቶ❗️
💯ኦርጂናል 16,000 ብር ብቻ
ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 👑
6 719
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍
🏷 MY BURBERRY BLACK 90ml
28,000 Birr
💯ኦርጂናል ON DISCOUNT🛍
ለማዘዝ ⬇️⬇️⬇️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🎆
6 719
NEBRAS GIFT SET
ማራኪዋ Nebras
- በ100ሚሊ ሽቶ
- በ20ሚሊ ሽቶ
- በሽቶ መቀነሻ
- በቦዲ ስፕሬይ
ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች።
በ14,000 ብር ብቻ
✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።
6 719
+1
ያስፈልጋሉ አይደል?
💯ኦርጂናል 45,000 ብር ብቻ
ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 👑
6 719
90ሺ ብር መሆኑ ዋናው ጉዳይ አይደለም፤ ላመነበት በጣም ቀላል ነው።
Amouage Outlands ንጉሳዊ መዓዛ ነው። የላቀ ከፍታ ላይ ያሉ ወንዶች እና ሴቶች የሚላበሱት ድባብ ነው። ከሁሉም ልዩ መሆንህን/መሆንሽን ማሳያ ነው። ህይወትህ/ህይወትሽ የስራ እና የስኬት ውጤት መሆኑን ማስመስከሪያ የሆነ ሽቶ ነው።
💯ኦርጂናል 90,000 ብር ብቻ
ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 👑
6 719
BLEU DE CHANEL EXCLUSIF
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
100ሚሊ በ65,000 ብር ብቻ ❗️
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🔥
6 719
+3
🌷JIMMY CHOO COLLECTION
I Want Choo የሽቶ ኮሌክሽን በሱቃችን ይገኛሉ።
💯ኦርጂናል
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ)
✉️ @MessageAromaShto 💖
6 719
+2
TOP 3 PERFUMES FOR MEN
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ከፍሬሽ፣ ከጣፋጭ እና ከወንዳወንድ መዓዛዎች የተመረጡ የወንድ ሽቶዎች
የቪድዮ ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🔥
6 719
+2
VANILLA VOYAGE 💋
Maison Asrar
ቫኒላ የተንቀለቀለባት ሽቶ ፈልገሽ ከሆነ Vanilla Voyage ሞክሪ፤ አይቆጭሽም።
ከEclaire የተሻለ ኳሊቲ እና ጥፍጥና ያላት ስትሆን፤ ቆይታዋና ከባቢነቷ ብዙ ሽቶዎች ታስንቃለች።
ለግብዣ ሆነ ለምሽት ፕሮግራም ትመጥናለች 💯
💯ኦርጂናል 100ሚሊ 12,000ብር
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0944178782
🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ)
✉️ @MessageAromaShto 💖💖💖
6 719
+1
VALENTINO UOMO🔊
BORN IN ROMA🔊
EXTRADOSE ❗️
ገነን ያለ ሽቶ ለምትወዱ ወንዶች የተሰራ ሽቶ ነው። "EXTRADOSE" ስሙ እንደሚያመለክተው ከመደበኛው በላይ ጎላ የሚያረጉት ቃናዎች እንደተጨመረበት ያሳያል። ከላይ ምስሉ ላይ እንደምታዩት የቅመም እና ዉዲ ቃናዎች ተጨምረውበታል። ቆይታ እና ስሜቱን ደመቅ የሚያረጉ ናቸው።
ባጠቃላይ ጣፋጭ ቅመም በፍሬሽ ዉዲ ቃና ልዩነት ያላብሱሃል።
💯ኦርጂናል 100ሚሊ 35,000ብር
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🎆🎆🎆
