en
Feedback
አሮማ ሽቶ 💞

አሮማ ሽቶ 💞

Open in Telegram

🌟🌟🌟 ሽቶ 🌟🌟🌟 በአይነት፣ በቃና፣ በመጠን፣ በብራንድ፣ በዋጋ፣ በፆታ፣ በአገር አማራጭ አለን። አዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች በፍጥነት እናደርሳለን 💫💫💫💫 አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኒያለም አለምነሽ ፕላዛ G25 📞0944178782

Show more
6 721
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+2530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+30
in 0 channels
August '26
+144
in 0 channels
Get PRO
July '26
+128
in 0 channels
Get PRO
June '26
+151
in 0 channels
Get PRO
May '26
+252
in 0 channels
Get PRO
April '26
+215
in 0 channels
Get PRO
March '26
+351
in 0 channels
Get PRO
February '26
+225
in 0 channels
Get PRO
January '26
+178
in 0 channels
Get PRO
December '25
+198
in 0 channels
Get PRO
November '25
+288
in 0 channels
Get PRO
October '25
+402
in 0 channels
Get PRO
September '25
+285
in 0 channels
Get PRO
August '25
+260
in 0 channels
Get PRO
July '25
+289
in 0 channels
Get PRO
June '25
+272
in 0 channels
Get PRO
May '25
+233
in 0 channels
Get PRO
April '25
+215
in 0 channels
Get PRO
March '25
+248
in 0 channels
Get PRO
February '25
+506
in 0 channels
Get PRO
January '25
+560
in 0 channels
Get PRO
December '24
+570
in 0 channels
Get PRO
November '24
+342
in 0 channels
Get PRO
October '24
+305
in 0 channels
Get PRO
September '24
+524
in 0 channels
Get PRO
August '24
+57
in 0 channels
Get PRO
July '24
+74
in 0 channels
Get PRO
June '24
+127
in 0 channels
Get PRO
May '24
+44
in 0 channels
Get PRO
April '24
+33
in 0 channels
Get PRO
March '24
+44
in 0 channels
Get PRO
February '24
+78
in 0 channels
Get PRO
January '24
+134
in 0 channels
Get PRO
December '23
+63
in 0 channels
Get PRO
November '23
+52
in 0 channels
Get PRO
October '23
+52
in 0 channels
Get PRO
September '23
+65
in 0 channels
Get PRO
August '23
+37
in 0 channels
Get PRO
July '23
+62
in 0 channels
Get PRO
June '23
+46
in 0 channels
Get PRO
May '23
+29
in 0 channels
Get PRO
April '23
+33
in 0 channels
Get PRO
March '23
+39
in 0 channels
Get PRO
February '23
+51
in 0 channels
Get PRO
January '23
+56
in 0 channels
Get PRO
December '22
+203
in 0 channels
Get PRO
November '22
+245
in 0 channels
Get PRO
October '22
+32
in 0 channels
Get PRO
September '22
+74
in 0 channels
Get PRO
August '22
+74
in 0 channels
Get PRO
July '22
+41
in 0 channels
Get PRO
June '22
+99
in 0 channels
Get PRO
May '22
+311
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September0
07 September+4
06 September+2
05 September+6
04 September+1
03 September+4
02 September+8
01 September+5
Channel Posts
🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠

2
NEBRAS GIFT SET ማራኪዋ Nebras - በ100ሚሊ ሽቶ - በ20ሚሊ ሽቶ - በሽቶ መቀነሻ - በቦዲ ስፕሬይ ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች። በ14,000 ብር ብቻ ✉️ @MessageAroma
NEBRAS GIFT SET ማራኪዋ Nebras - በ100ሚሊ ሽቶ - በ20ሚሊ ሽቶ - በሽቶ መቀነሻ - በቦዲ ስፕሬይ ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች። በ14,000 ብር ብቻ ✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።
859
3
PRADA PARADOXE INTENSE 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 በ2023 የተለቀቀችው Paradoxe Intense የዋናዋ Paradoxe EDP ሃብታም እና ድራማቲክ ታላቅ እህት ነች። ከተለቀቀች+2
PRADA PARADOXE INTENSE 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 በ2023 የተለቀቀችው Paradoxe Intense የዋናዋ Paradoxe EDP ሃብታም እና ድራማቲክ ታላቅ እህት ነች። ከተለቀቀች ጀምሮ የብዙዎችን አንገት ስታዞር የምትገኝ ሽቶ ናት። በIntense ስትሰራ የPradaን የParadoxe DNA ከፍ ወዳለ መድረክ አውጥታለች። የለስላሳ አበባዎች እና ሞቅ ያለ ድምቀት ውህድ አይረሴ ገፅታን አላብሷታል። Prada እንዳብራሩት Paradoxe Intense የተሰራችው በጥንካሬ እና በልስላሴ ላይ ያተኮረ ፓራዶክስ በሆነ መሰረት ነው። ሃሳባቸው ከመጀመሪያዋ Paradoxe የሚጮህ ሽቶ መስራት ሳይሆን፤ በጥንካሬ እና በልስላሴ መሃል ያለውን ስሜታዊ ስበት ለማሳየት ነው። ሃይለኛ ግን ምቹ፤ የተራቀቀ እና የማይረሳ ስሜትን ለመወከል… ። ሽቶዋ የሚቃረኑ ስሜቶችን የምታወድስ ናት። የሸቶ ቀማሚዎች — Nadege Le Garlantezec፣ Shyamala Maisondieu እና Antoine Maisondieu ከመጀመሪያዋ Paradoxe የአበባ መዓዛ ልቧ ወስደው የበለጠ ስምጥ እንድትሆን እና በሚፈነድቁ አበባዎች መሃል በንጋት እንደመራመድ አይነት ስሜት እንድትፈጥር አድርገዋታል። Top Notes - Pear, Neroli, Bergamot አጀማመሯ የPear ጥፍጥና ከNeroli ሲትረስ ቃና ያለው አበባ እና የBergamot የሚያብለጨልጭ ቃና ጋር ፈካ ያለ እና ነቃ የሚያደርግ መዓዛ ትለቃለች። Heart Notes - Jasmine, Neroli Essence, Moss የParadoxe Intense ልቧ እዚ ይጀምራል። የአበባ ቃናዋ እና ሚስጥራዊነቷ ይታያል። የJasmine ረቀቅ ያለ ጥፍጥና፤ የNeroli Essence አረንጓዴ ስሜት የሚጭር እና ለሙሉ መዓዛው ምቾት የሚሰጥ ቃና፤ Moss ደሞ ሁሉንም ቃናዎች መረጋጋት ውስጥ የሚከት ቃና የParadoxe Intense ዋና መንፈሷ ነው። Base Notes - Amber, Vanilla, Ambrofix, Serenolide እዚጋ ሙሉ መዓዛዋ ስምጥ የሚሆንበት፤ ሞቅታ የሚያይልበት ነው። Amber እና Vanilla ስሜት ያዘለች እንድትሆን ሲያደርጉ፤ Ambrofix እና Serenolide ደሞ ረጅም ቆይታ እና አየር ላይ የመንሳፈፍ አቅሟ ላይ ይጨምራሉ። Paradoxe Intenseን የምታደረጊው ሁሌ እንድትታወሺ ስትፈልጊ ነው። ሞቅታ እና ስምጠቷ ለምሽት ፕሮግራሞችሽ፣ ለልዩ አጋጣሚዎችሽ፣ ለቀዝቃዛ ወቅቶች እና መጥኖ መቀባት ከቻልሽ ለቀን በቀንም ትሆንሻለች። Paradoxe Intense ከ20-40 አመት ላሉ ሴቶች እጅጉን ትመቻለች። ትዊስት ያለው ረቀቅ ያለ ስሜት ውስጥ ታስገባሻለች። የገቡበትን ቦታ መቆጣጠር ለሚወዱ የተሰራች ናት። ለአይናፋር ሴት አትሆንም። ቃላቶች ሳይወጣሽ ለመናገር ዝግጁ ከሆንሽ ብቻ ሞክሪያት። በተጨማሪም ልዩ የአበባ ሽቶ ለሚወዱ ሴቶች ትሆናለች። በራስ መተማመን ሽቶ ብትሆን Paradoxe Intense ናት። ምቾት እና ልስላሴ ያለው ጥንካሬ ታላብስሻለች። ሽቶ ብቻ አይደለችም፤ ራሷን የቻለች ስሜት ናት። በአላማ እና ቆራጥነት ለምትጓዘው እንስት የተከሸነች ናት። ዘመናዊ እና ቅንጦታዊ ደረጃ ላይ የምታስቀምጥሽ ምርጥ ፓራዶክስ የሆነች ሽቶ ናት።
1 188
4
BRAND PERFUMES FOR WOMEN 100% Original Designer Brands ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) ✉️ @MessageAromaSht+5
BRAND PERFUMES FOR WOMEN 100% Original Designer Brands ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) ✉️ @MessageAromaShto 💖
1 292
5
Zimaya Daiman | ለውዷ ባለቤትህ
Zimaya Daiman | ለውዷ ባለቤትህ
1 683
6
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
1 833
7
SUPREMACY COLLECTOR'S EDITION አዲሱን አመት በምርጡ ሽቶ❗️ 💯ኦርጂናል 16,000 ብር ብቻ ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaS
SUPREMACY COLLECTOR'S EDITION አዲሱን አመት በምርጡ ሽቶ❗️ 💯ኦርጂናል 16,000 ብር ብቻ ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 👑
1 909
8
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍 🏷 MY BURBERRY BLACK 90ml 28,000 Birr 💯ኦርጂናል ON DISCOUNT🛍 ለማዘዝ ⬇️⬇️⬇️ 📞 09441787
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍 🏷 MY BURBERRY BLACK 90ml 28,000 Birr 💯ኦርጂናል ON DISCOUNT🛍 ለማዘዝ ⬇️⬇️⬇️ 📞 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 🎆
1 718
9
NEBRAS GIFT SET ማራኪዋ Nebras - በ100ሚሊ ሽቶ - በ20ሚሊ ሽቶ - በሽቶ መቀነሻ - በቦዲ ስፕሬይ ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች። በ14,000 ብር ብቻ ✉️ @MessageAroma
NEBRAS GIFT SET ማራኪዋ Nebras - በ100ሚሊ ሽቶ - በ20ሚሊ ሽቶ - በሽቶ መቀነሻ - በቦዲ ስፕሬይ ሁሉንም አካትታ ፏ ብላ መጥታለች። በ14,000 ብር ብቻ ✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።
1 603
10
🚩 በሞቴ ላጣፍጥሽ 😋 ✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።+3
🚩 በሞቴ ላጣፍጥሽ 😋 ✉️ @MessageAromaShto ወይም ☎️ 0944178782 ላይ ማዘዝ ይቻላል። ነፃ ዴሊቨሪም እናቀርባለን።
1 650
11
🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
1 621
12
ያስፈልጋሉ አይደል? 💯ኦርጂናል 45,000 ብር ብቻ ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 👑+1
ያስፈልጋሉ አይደል? 💯ኦርጂናል 45,000 ብር ብቻ ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 👑
1 840
13
90ሺ ብር መሆኑ ዋናው ጉዳይ አይደለም፤ ላመነበት በጣም ቀላል ነው። Amouage Outlands ንጉሳዊ መዓዛ ነው። የላቀ ከፍታ ላይ ያሉ ወንዶች እና ሴቶች የሚላበሱት ድባብ ነው። ከሁሉም ልዩ መሆ
90ሺ ብር መሆኑ ዋናው ጉዳይ አይደለም፤ ላመነበት በጣም ቀላል ነው። Amouage Outlands ንጉሳዊ መዓዛ ነው። የላቀ ከፍታ ላይ ያሉ ወንዶች እና ሴቶች የሚላበሱት ድባብ ነው። ከሁሉም ልዩ መሆንህን/መሆንሽን ማሳያ ነው። ህይወትህ/ህይወትሽ የስራ እና የስኬት ውጤት መሆኑን ማስመስከሪያ የሆነ ሽቶ ነው። 💯ኦርጂናል 90,000 ብር ብቻ ዴሊቨሪ ዝግጁ ✔️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 👑
2 053
14
BLEU DE CHANEL EXCLUSIF 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 100ሚሊ በ65,000 ብር ብቻ ❗️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 🔥
BLEU DE CHANEL EXCLUSIF 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 100ሚሊ በ65,000 ብር ብቻ ❗️ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 🔥
2 235
15
🌷JIMMY CHOO COLLECTION I Want Choo የሽቶ ኮሌክሽን በሱቃችን ይገኛሉ። 💯ኦርጂናል ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) ✉️ @Mess+3
🌷JIMMY CHOO COLLECTION I Want Choo የሽቶ ኮሌክሽን በሱቃችን ይገኛሉ። 💯ኦርጂናል ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) ✉️ @MessageAromaShto 💖
2 546
16
TOP 3 PERFUMES FOR MEN 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ከፍሬሽ፣ ከጣፋጭ እና ከወንዳወንድ መዓዛዎች የተመረጡ የወንድ ሽቶዎች የቪድዮ ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 09+2
TOP 3 PERFUMES FOR MEN 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ከፍሬሽ፣ ከጣፋጭ እና ከወንዳወንድ መዓዛዎች የተመረጡ የወንድ ሽቶዎች የቪድዮ ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 🔥
2 513
17
VANILLA VOYAGE 💋 Maison Asrar ቫኒላ የተንቀለቀለባት ሽቶ ፈልገሽ ከሆነ Vanilla Voyage ሞክሪ፤ አይቆጭሽም። ከEclaire የተሻለ ኳሊቲ እና ጥፍጥና ያላት ስትሆን፤ ቆይታዋ+2
VANILLA VOYAGE 💋 Maison Asrar ቫኒላ የተንቀለቀለባት ሽቶ ፈልገሽ ከሆነ Vanilla Voyage ሞክሪ፤ አይቆጭሽም። ከEclaire የተሻለ ኳሊቲ እና ጥፍጥና ያላት ስትሆን፤ ቆይታዋና ከባቢነቷ ብዙ ሽቶዎች ታስንቃለች። ለግብዣ ሆነ ለምሽት ፕሮግራም ትመጥናለች 💯 💯ኦርጂናል 100ሚሊ 12,000ብር ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0944178782 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) ✉️ @MessageAromaShto 💖💖💖
2 076
18
VALENTINO UOMO🔊 BORN IN ROMA🔊 EXTRADOSE ❗️ ገነን ያለ ሽቶ ለምትወዱ ወንዶች የተሰራ ሽቶ ነው። "EXTRADOSE" ስሙ እንደሚያመለክተው ከመደበኛው በላይ ጎላ የሚያረጉት+1
VALENTINO UOMO🔊 BORN IN ROMA🔊 EXTRADOSE ❗️ ገነን ያለ ሽቶ ለምትወዱ ወንዶች የተሰራ ሽቶ ነው። "EXTRADOSE" ስሙ እንደሚያመለክተው ከመደበኛው በላይ ጎላ የሚያረጉት ቃናዎች እንደተጨመረበት ያሳያል። ከላይ ምስሉ ላይ እንደምታዩት የቅመም እና ዉዲ ቃናዎች ተጨምረውበታል። ቆይታ እና ስሜቱን ደመቅ የሚያረጉ ናቸው። ባጠቃላይ ጣፋጭ ቅመም በፍሬሽ ዉዲ ቃና ልዩነት ያላብሱሃል። 💯ኦርጂናል 100ሚሊ 35,000ብር ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️ ☎️0944178782 ✉️ @MessageAromaShto 🎆🎆🎆
1 963
19
Emporio Armani Stronger With You Intensely — የጥልቅ ፍቅርና የስሜት ኃይል ሽቶ Stronger With You Intensely በ2019 የተለቀቀ ሲሆን፤ የመጀመሪያውን Stro+2
Emporio Armani Stronger With You Intensely — የጥልቅ ፍቅርና የስሜት ኃይል ሽቶ Stronger With You Intensely በ2019 የተለቀቀ ሲሆን፤ የመጀመሪያውን Stronger With You ሽቶ ወደ ከፍ ያለ ደረጃ የሚያደርስ እና የበለጠ ጠንካራ ስሜት የሚያቀርብ ነው። ይህ ሽቶ ቀላል ፍቅርን አይናገርም — ጥልቅ፣ የማይጠፋ እና የሚቀጥል ግንኙነትን ይወክላል። Armani ይህን ሽቶ ሲፈጥር፣ ፍቅር በጊዜ ሲያድግ እና ሲጠነክር የሚፈጠረውን ስሜት ለማሳየት ነበር። Stronger With You Intensely የሚያሳየው ፍቅር ጊዜን የሚያሸንፍ፣ ሙቀትና መሳሳብ ያለው እና በልብ የሚቀር ነው። ይህ ሽቶ ሁለት ሰዎች መካከል ያለ ጠንካራ ትስስርን ይወክላል። ይህ ሽቶ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ድረስ የሚስብ የመዓዛ ጉዞ ያቀርባል። Top Notes - Pink Pepper, Juniper, Violet Leaf ሲጀምር በPink Pepper ነቃ የምታረግ ጣፋጭ ቃና፤ ንፁህ አረንጓዴ ስሜት በሚሰጠው Juniper ቃና እና አሮማቲክ በሚያደርገው Violet Leaf ለስለስ ብሎ ይጀምራል Heart Notes - Toffee, Cinnamon, Lavender, Sage ከቆይታ በኋላ ወደ ዋናው ማራኪ ሽታው ሲገባ የToffee እና Cinnamon ቃና ጣፋጭና ሞቅ ያለ ያደርጉታል። Lavender እና Sage ጥፍጥናው መጠኑን የጠበቀ እንዲሆን ያረጋጉታል። Base Notes - Vanilla, Amber, Tonka Bean, Suede የመጨረሻው መዓዛ በVanilla እና Tonka Bean ክሬም የመሰለ ምቾት ያለው ጥፍጥና ይሆናል። Amber እና Suede የጠለቀ መዓዛ እንዲሆንና አብሯቹ የሚቆይ ሽታ ያደርገዋል። በአጠቃላይ፣ ይህ ሽቶ ጣፋጭ (gourmand)፣ ቅመም እና ሞቃት የሆነ ባህሪ አለው። ይህን ሽቶ ለምሽት ቀጠሮዎች (Date Night) አማላይ እና ሳቢ ሽታ ይሰጥሃል። በቀዝቃዛ አየር ሞቅ ያለ ገፅታ ያላብስሃል። ለልዩ ዝግጅቶች፣ ፌስቲቫል፣ ፓርቲ እና ክለብ ተጫዋችነትህን ያንፀባርቅልሃል። እድሜያቸው ከ20–35 ዓመት ላሉ፤ ጣፋጭና ሞቃት ሽቶ ለሚወዱ፤ ጮክ የማይል፣ ግን የሚታወስ ሽቶ ለሚፈልጉ ወንዶች የሚመች ሽቶ ነው። ሽቶው ሙቀትና ምቾት፤ መሳብና መተማመንን፤ ጣፋጭ ሴክሲነትን ይወክላል። Stronger With You Intensely ሰዎችን ወደ አንተ የሚስብ ሽቶ ነው — አይገፋም፣ ያቀርባል።
1 860
20

1