cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Elias Awole (Abu Salih Alosimine)

عليك بآثار من سلف   قال الله عزَّ وجلَّ: ﴿ وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَى وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّى وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ وَسَاءَتْ مَصِيرًا https://t.me/AbuSalihAlosimine

Show more
Advertising posts
1 397
Subscribers
-124 hours
+187 days
+85730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🟢አዲስ   ተከታታይ ደርስ✅✅ 🎙በኡስታዝ ኢሊያስ አወል አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን  ሃፊዘሁሏህ 📘 كتاب شرح عمدة الاحكام 📌ሽርህ ኡምደቱል አህካም ➠ክፍል5️⃣7️⃣📚 ┈─────── ╰┈➤ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል,,, ኢንሻ አላህ ➘➘➘ ወደቻናላሉ ጆይን ብለው ይከታተሉ 📱👇👇👇👇 🎧 t.me/AbuSalihAlosimine t.me/AbuSalihAlosimine ሼር&ጆይን✍🏻
Show all...
ماادري الشبكة ولا نفس تلغرام عندي مشكلة للبث المباشر حتى مسجل لي إلا بداية الدرس ٧ دقيقة فقط المهم إن شاء الله نعيد الدرس مرة ثانية إن صلح الشبكة
Show all...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Show all...
ኑኑኑ ኡስታዝ ጃምሮዋል👇👇👇👇🌸 https://t.me/abuabdurahmen?livestream
Show all...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ «እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡» [ አል-በቀራህ - 42 ] ቁም ነገሩ ሀቅ ላይ እንደሆኑ ለማስመሰል መጣር መታገል አይደለም። ባጢልን ሀቅ ለማስመሰል መድከም ትልቁ ክስረት ነው። የማይገናኘውን አገናኝቶ በቁርአንና በሀዲስ በሌሎች የዲን ማስረጃዎች መደበቅም አይጠቅምም። ይልቅ በቀጥተኛው መንገድ በሰለፍያ ጎዳና ላይ መጓዝ ሀቅን ትክክለኛ ቦታው ላይ ማስቀመጥ ከጥመት ይጠብቃል። عن عائشة رضي الله عنها قالت: تلا رسول الله صلى الله عليه وسلم هذه الآية:  {هو الذي أنزل عليك الكتاب، منه آيات محكمات هن أم الكتاب، وأخر متشابهات، فأما الذين في قلوبهم زيغ فيتبعون ما تشابه منه ابتغاء الفتنة، وابتغاء تأويله، وما يعلم تأويله إلا الله، والراسخون في العلم يقولون: آمنا به كل من عند ربنا وما يذكر إلا أولو الألباب}  «فإذا رأيت الذين يتبعون ما تشابه منه فأولئك الذين سمى الله فاحذروهم».   📚 [متفق عليه] አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና እናታችን አዒሻ ባወሩት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ (ዐለይሂ-ሰላቱ-ወሰላም) ይሄን አንቀጽ አነበቡና {{እርሱ ያ በአንተ ላይ መጽሐፉን ያወረደ ነው፡፡ ከእርሱ (ከመጽሐፉ) ግልጽ የኾኑ አንቀጾች አልሉ፡፡ እነሱ የመጽሐፉ መሠረቶች ናቸው፡፡ ሌሎችም ተመሳሳዮች አልሉ፡፡ እነዚያማ በልቦቻቸው ውስጥ ጥመት ያለባቸው ሰዎች ማሳሳትን ለመፈለግና ያልሆ ትርጉሙን ለመፈለግ ከርሱ የተመሳሰለውን ይከታተላሉ፡፡ (ትክክለኛ) ትርጉሙንም አላህ ብቻ እንጅ ሌላ አያውቀውም፡፡ በዕውቀትም የጠለቁት «በርሱ አምነናል፤ ሁሉም ከጌታችን ዘንድ ነው» ይላሉ፡፡ የአእምሮ ባለቤቶችም እንጅ (ሌላው) አይገሰጽም።}}[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 7 ] {{(ለስሜታቸው የሚመቸውን) የተመሳሰለውን የሚከተሉትን ካየሽ ተጠንቀቋቸው ብሎ አላህ የጠራቸው እነሱ ናቸው አሉ}} ትላለች!!   📚ቡኻሪ እና ሙስሊም በጋራ ዘግበውታል http://t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
الحين نبدأ انضموا من يريد يتابع الدرس مباشر ينضم الحين
Show all...
السلام عليكم
Show all...
بعد قليل نبدأ الدرس انضموا
Show all...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Show all...
አውርቶ አደር! 🌴🌴🌴🏝 ➽ በሀገራችን አርሶ አደር እና አርብቶ አደር እንዳለ ሁሉ አውርቶ አደርም አለ!!! ሶስት ሆነዋል።
Show all...