en
Feedback
Kurulus orhan on amharic🇹🇷🇹🇷🇹🇷

Kurulus orhan on amharic🇹🇷🇹🇷🇹🇷

Open in Telegram

ሁሉም አይነት የኢስላም Turkish ፊልሞች በነፃነት የሚያገኙበት channal https://t.me/ertogluandselejuk አንድ ሰው ለ100-150ሰዎች ድረስ sahre ያደረገ ሰው gift ይሰጠዋል Drillise Ertugulu, Kurulus Osman and selejuk ፊልሞችን በ አማርኛ ትርጉም ከፈለጉ ደግሞ በሊንካችን 👇👇👇 @ertogluandselejuk @ertogluandselejuk

Show more
4 906
Subscribers
-224 hours
-107 days
-5030 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+27
in 0 channels
August '26
+94
in 0 channels
Get PRO
July '26
+94
in 0 channels
Get PRO
June '26
+715
in 0 channels
Get PRO
May '26
+164
in 0 channels
Get PRO
April '26
+581
in 0 channels
Get PRO
March '26
+320
in 1 channels
Get PRO
February '26
+404
in 0 channels
Get PRO
January '26
+195
in 0 channels
Get PRO
December '25
+54
in 0 channels
Get PRO
November '25
+87
in 0 channels
Get PRO
October '25
+91
in 0 channels
Get PRO
September '25
+53
in 0 channels
Get PRO
August '25
+70
in 0 channels
Get PRO
July '25
+48
in 0 channels
Get PRO
June '25
+127
in 0 channels
Get PRO
May '25
+331
in 0 channels
Get PRO
April '25
+373
in 0 channels
Get PRO
March '25
+286
in 0 channels
Get PRO
February '25
+307
in 0 channels
Get PRO
January '25
+180
in 0 channels
Get PRO
December '24
+73
in 0 channels
Get PRO
November '24
+63
in 0 channels
Get PRO
October '24
+56
in 0 channels
Get PRO
September '24
+40
in 0 channels
Get PRO
August '24
+243
in 0 channels
Get PRO
July '24
+452
in 0 channels
Get PRO
June '24
+273
in 0 channels
Get PRO
May '24
+335
in 0 channels
Get PRO
April '24
+374
in 0 channels
Get PRO
March '24
+333
in 0 channels
Get PRO
February '24
+276
in 0 channels
Get PRO
January '24
+170
in 0 channels
Get PRO
December '23
+160
in 0 channels
Get PRO
November '23
+50
in 0 channels
Get PRO
October '23
+38
in 0 channels
Get PRO
September '23
+77
in 0 channels
Get PRO
August '23
+107
in 0 channels
Get PRO
July '23
+116
in 0 channels
Get PRO
June '23
+90
in 0 channels
Get PRO
May '23
+96
in 0 channels
Get PRO
April '23
+90
in 0 channels
Get PRO
March '23
+65
in 0 channels
Get PRO
February '23
+73
in 0 channels
Get PRO
January '23
+113
in 0 channels
Get PRO
December '22
+89
in 0 channels
Get PRO
November '22
+107
in 0 channels
Get PRO
October '22
+53
in 0 channels
Get PRO
September '22
+68
in 0 channels
Get PRO
August '22
+58
in 0 channels
Get PRO
July '22
+49
in 0 channels
Get PRO
June '22
+55
in 0 channels
Get PRO
May '22
+42
in 0 channels
Get PRO
April '22
+46
in 0 channels
Get PRO
March '22
+49
in 0 channels
Get PRO
February '22
+29
in 0 channels
Get PRO
January '22
+43
in 0 channels
Get PRO
December '21
+38
in 0 channels
Get PRO
November '21
+41
in 0 channels
Get PRO
October '21
+42
in 0 channels
Get PRO
September '21
+57
in 0 channels
Get PRO
August '21
+64
in 0 channels
Get PRO
July '21
+62
in 0 channels
Get PRO
June '21
+71
in 0 channels
Get PRO
May '21
+60
in 0 channels
Get PRO
April '21
+344
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September+6
07 September+3
06 September+2
05 September+4
04 September+2
03 September+3
02 September+4
01 September+3
Channel Posts
🍯🔥 የየመን ልዩ ማር — ለተሻለ ኃይልና ጉልበት! 🔥🍯 💪 አካላዊ ጉልበትን ለመደገፍ ⚡ የዕለት ተዕለት ኃይልና ንቃት ለመደገፍ 🌿 ከተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች የተዘጋጀ 🍯 ልዩ የየመን ማር
🍯🔥 የየመን ልዩ ማር — ለተሻለ ኃይልና ጉልበት! 🔥🍯 💪 አካላዊ ጉልበትን ለመደገፍ ⚡ የዕለት ተዕለት ኃይልና ንቃት ለመደገፍ 🌿 ከተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች የተዘጋጀ 🍯 ልዩ የየመን ማር ጣዕም 💰 በተመጣጣኝ ዋጋ! 🛵🚚 FREE DELIVERY 📍 ባሉበት ቦታ እናደርሳለን! 📞 ለማዘዝ: 🔥 0927893076 🔥 ❤️ ጉልበት • ጣዕም • ጥራት — በአንድ ማር! 🍯✨

2
أنَّ الحبشةَ كانوا يَزْفِنُونَ بين يديْ رسولِ اللهِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّم ، فيتكلمون بكلامٍ لا يفهمُه ، فقال رسولُ اللهِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّم : ما يقولون ؟ . قال : يقولون : محمدٌ عبدٌ صالحٌ ሀበሾች ከአላህ መልዕክተኛ (ሶዐወ) አጠገብ እርሳቸው በማያውቁት ቋንቋ (በሀበሻኛ) እየተናገሩ ይዘፍኑ (ይጨፍሩ ) ነበር። "ምን እያሉ ነው" በማለት የአላህ መልእክተኛ ጠየቁ። "ሙሐመድ መልካሙ የአላህ ባሪያ" እያሉ እንደሆነ ተነገራቸው። (ኢማም አህመድ በቁ 12540 የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ፤ ጭፈራው መስጊድ ውስጥ እንደተከናወነ ኢማሙ ሙስሊም በቁጥር 892 ዘግበዋል) ከዚህ ሀዲስ የሚከተሉትን ቁምነገሮች እንማራለን፦ 1- ነብዮን በዜማ ማሞገስ (መንዙማ)ሱና መሆኑን፣ 2- በመንዙማጨመወዛወዝ (ሀድራ) ሱና መሆኑን 3- መንዙማና ሀድራ የሀበሻ ሶሀቦችና ሰለፎች የቆየ ልምድ መሆኑን፣ 4- መሻኢኾቻችን ይህን ሱና ህያው አድርገው ማቆየታቸውን፣ 5- ይህን ሱና ጠብቆ በማቆየትና ለትውልድ በማስተላለፍ የሀዲስ ሊቃውንት የተጫወቱት ሚና፣ 6-አዲሱ ትውልድ ይህን ሱና ልክ እንደሙሐዲሶቻችንና መሻኢኾቻችን ጠብቆ ለትውልድ ሊያስተላልፈውጠእንደሚገባ፣ 7- መልካም ይዘት ያለውን መንዙማንና ሀድራን የሚቃወም ይህን ሀዲስ እየተቃወመ እንደሆነ፤ https://t.me/hassentaju
1 298
3
#AddisAbaba የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እን
#AddisAbaba የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
1 188
4
1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.
1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮን መሠረት በማድረግ " የፍትሃዊው ነብይ " በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል። መውሊድ በሀገርአቀፍ ደረጃ የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ሆኖ ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
1 236
5
12 tefetagnoch alachu😅
1 479
6
እንደ Generation የተምታቱብን ነገሮች😑 ✔️Confidence እና ሀያእ ማጣት/ጋጠወጥነት ✔️ግልፅነት እና ክፍትአፍነት ✔️ራስን ማክበር እና ሌሎችን መናቅ ✔️የዋህነት እና ጅልነት ✔️ራስን መውደድ እና ራስ ወዳድነት ✔️ብልህነት እና ብልጣብልጥነት ✔️ታጋሽነት እና ፈሪነት ✔️ማክበር እና ማሽቃበጥ ✔️ባህልን መውደድ እና ዘረኝነት ✔️ደግነት እና ለሰው መጠቀሚያ መሆን
1 875
7
☘️ውዱ ነቢያችን ﷺየጁመዓ ሌሊትና ቀን በኔ ሶላዋት መውረድን አብዙ ብለዋል !!! 🌷ሰለዋት እያወረዳቹ 👍Ahbabi
2 580
8
የፊታችን እሁድ ሀምሌ 26/2018 የአ/አበባና ዙርያዋ የምትገኙ ወደ አልዒምራን ኢስላማዊ ተቋም መድረሳዎች ገብታቹ ቁርኣን ለመሃፈዝ የምትፈልጉ ተማሪዎች   ከጠዋቱ 2:30- 6:30  በአልኢምራን(Cmc)እና በሀምዛ አ/በዳኔ መድረሳዎች ፈተና ስለሚደረግ መድረሳ ለመግባት ፍላጎት ያላቹ  በሰዓቱ ተገኝታቹ እንድትፈተኑ በአክብሮት እናሳዉቃለን:: ሼር አድርጉት
2 481
9
ጀማው Telebirr App ላይ ነፃ 500MB ያልተቀበላችሁ አሁኑኑ ተቀበሉ🔥 Share ይደረግ✋🙂‍↔️+1
ጀማው Telebirr App ላይ ነፃ 500MB ያልተቀበላችሁ አሁኑኑ ተቀበሉ🔥 Share ይደረግ✋🙂‍↔️
2 623
10
ሰሉ አለነቢ ​«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»☪
2 345
11
ከኡቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) እንደተላለፈው: ከረሡለላህ የበለጠ አንዳችም ነገር አላየሁም ፣ ፀሀይ በፊታቸው ላይ የምትጓዝ ትመስላለለች። ከአቡ ዑበይዳህ ቢን ሙሀመድ ቢን ዓማር ቢን ያሲር እንዳሉት ለሩቢ
ከኡቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) እንደተላለፈው: ከረሡለላህ የበለጠ አንዳችም ነገር አላየሁም ፣ ፀሀይ በፊታቸው ላይ የምትጓዝ ትመስላለለች። ከአቡ ዑበይዳህ ቢን ሙሀመድ ቢን ዓማር ቢን ያሲር እንዳሉት ለሩቢዕ ቢንት ሙዓዊዝ(ረ ዐ) ረሡለላህን ግለጪልኝ አልኳት ልጄ ብትመለከታቸው ፀሀይ ስትወጣ እንደተመለከትክ ነው።አለችኝ ከሂንድ ቢንት ሀላህ(ረ ዐ) እንደተላለፈው: ረሡለላህﷺ ፊታቸው ጨረቃ ሙሉ በሚሆንበት ቀን (እንደ ለይለተል በድር) ያበራል።
2 312
12
ጁምዓ🌸 “ …ከኡመቶቼ መሀከል አንዱ ሲራጥ (ጀሀነም ላይ የተዘረጋን ድልድይ) ለመሻገር አንዴ እየደሀየ፣ አንዴ እየተንፋቀቀ ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ሊወድቅ እየተንጠለጠለ ሲሰቃይ አየሁ ፤ በዚህ የጭንቅ ወቅት ታዲያ በኔ ላይ ያወረደው ሰለዋት ከገባበት መከራ ታድጎ በሁለት እግሩ አቆመው … ” اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وشفيعنا محمد ﷺ 💞copy
1 881
13
የዑለማ ቤት ዚያራ ሙሉ አስቤዛ ጤፍ 25 ኪሎ     3000 ብር ዘይት 5 ሊትር        1900 ብር ሩዝ  25 ኪሎ       8750 ብር ማካሮኒ 25 ኪሎ  4250 ብር ስኳር 10 ኪሎ      1800 ብር ምስር 5 ኪሎ          1700 ብር የልብስ ሳሙና 12 ፍሬ 890 ብር የሻወር ሳሙና 6 ፍሬ  480 ብር የእጃቸው የሚሰጥ 5000 ብር ጠቅላላ ድምር 27,770 ብር ሀያ ሰባት ሺ ሰባት መቶ ሰባ ከዚህ የበለጠ ምርጥ ኸይር ስራ አለ ወይ? ለሐጃችን ነይተን እንላክ ያስገባችሁበት ደረሰኝ በውስጥ ላኩልን @Hima056 @Hima056 @Hima056 🌐https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
2 102
14
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا       አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱል አሕዛብ ቁጥር 56
2 410
15
« በምማርበት የማርኬቲንግ ትምህርት የደረጃ (ሰቃይ) ተማሪ ብሆንም፣ በጤና እክሌ ምክንያት የወደፊት ህልሜ እንዳይጨልም የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል! » ናሆም እባላለሁ። ዕድሜዬ 24 ሲሆን፣ ከልጅነ+1
« በምማርበት የማርኬቲንግ ትምህርት የደረጃ (ሰቃይ) ተማሪ ብሆንም፣ በጤና እክሌ ምክንያት የወደፊት ህልሜ እንዳይጨልም የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል! » ናሆም እባላለሁ። ዕድሜዬ 24 ሲሆን፣ ከልጅነቴ ጀምሮ ባጋጠመኝ የነርቭ ችግር ምክንያት እጅና እግሬ ሳይሰራ ቆይቷል። በአሁኑ ሰዓት በሆፕ ዩኒቨርሲቲ (ለቡ መዳኃኔዓለም ፊት ለፊት) በነፃ የትምህርት ዕድል (Sponsorship) የ2ኛ ዓመት የማርኬቲንግ ተማሪ ስሆን፣ በትምህርቴም በጣም ጎበዝ እና የደረጃ ተማሪ ነኝ። እስካሁን በሀገር ውስጥ የህክምና ክትትል ባደርግም ለውጥ ባለመገኘቱ፣ በአስቸኳይ ህንድ ሀገር ሄጄ እንድታከም ተነግሮኛል። ነገር ግን የህክምናው ወጪ ከ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) ብር በላይ በመሆኑ አቅመ-ደካማ ቤተሰቦቼ ይህንን መሸፈን በፍጹም አይችሉም። ውድ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ደጋግ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፤ ህልሜን አሳክቼ ለሀገሬ እንድተርፍና እንድድን የበኩላችሁን እርዳታ እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ። 👉 መርዳት ለምትፈልጉ የባንክ አካውንቶች፦ - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) : 1000192725104 (እቴነሽ ንጉሴ) - አዋሽ ባንክ (Awash Bank) : 01347411578700 (እቴነሽ ንጉሴ) ጉዳዩን ይበልጥ ለማጣራት እና የህክምና ማስረጃዎችንም ለማግኘት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል ፡ 0929305456 ወይም 0938650571 (ናሆም ፈጣሪ መልካምነታችሁን ይክፈላችሁ! @tikvahethiopia
2 797
16
#ሸማኢሉል ሙሀመዲያህ 3 የጭንቅላታቸው፣ የፀጉራቸው እና የፂማቸው አቀማመጥ ✨​የራስ ቅላቸው (ጭንቅላታቸው):- ጭንቅላታቸው መጠኑ ትልቅና የተስተካከለ ነበር (ይህ በአረብ ባህል የጥበብና የልዕልና ምልክት ነው)። 💠​የፀጉራቸው ሁኔታ፦ ፀጉራቸው በጣም ሉጫም አልነበረም፣ በጣም የከረደደም አልነበረም። ጥቅልል ባለ ውብ ሞገድ ወደ ታች የሚወርድ ነበር። አንዳንዴ እስከ ጆሯቸው ጫፍ፣ አንዳንዴ ደግሞ እስከ ትከሻቸው ድረስ ይለቁት ነበር። በሞቱበት ጊዜ በራሳቸውም ሆነ በፂማቸው ላይ ከ20 የማይበልጡ ነጫጭ ፀጉሮች (ሽበት) ብቻ ነበሩ። ✨​ ፂማቸው ጥቅጥቅ ያለ፣ ሙሉ እና ውብ ነበር። ደረታቸውን ይሸፍን የነበረ ሲሆን፣ ፊታቸውን ይበልጥ ግርማ ሞገስ ያሰጠው ነበር። ✨الهم صلي علي نور الأنوار وسر الأسرار وترياق الأغيار ومفتاح باب اليسار سيدنا محمد المختار وعلى آله الأطهار وصحبه الأخيار✨ ✍@,,,,A
2 636
17
♦️| ያለችን አንድ እድል ብቻ ናት!። — አሕባቢ እንደ አጋጣሚ ሁኖ ዛሬ ሳንፆም ከዋልን አንድ እድል ብቻ አለን!። ይህም ደሞ ነገን ፁመን ከነገ ወዲያን መድገማችን ነው። 💡"ይህ እድል ካመለጠ ቀዷእ እንደሌለው አስምረንበት ነገንና ከነገ ወዲያን ለመፆም ቆርጠን እነሳ!። ቀጣዩን አመት ማን እንደሚደርስ አይታወቅም ይህንን ውድ ቀን ምክኒያት በመደርደር አናሳልፈው። አማቱን በሙሉ ኢየበላን አሳልፈን 2 ቀን ብቻ ስለፆምን አንሞትም!።" ማሳሰቢያ፦ ዛሬ የፆማችሁ ደሞ ነገን መድገም አትዘንጉ።
3 037
18
ለእናቱ የገባውን ቃል ለማክበር የእናቱን ጀናዛ ቤት አስቀምጦ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ
ለእናቱ የገባውን ቃል ለማክበር የእናቱን ጀናዛ ቤት አስቀምጦ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። Via በኤደን ሽመልስ ©️ዳጉ_ጆርናል አላህ እናቱን የጀነት ያድርግለት ለሱም ለቤተሰቡም አላህ ሰብር ይስጣቸው ትልቅ ቦታ ደርሶ እናቱን የሚያስጠረ መልካም ልጅ አላህ ያድርገው ሁላችሁም ዱአ አድርጉለት
3 557
19
ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ። የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣ *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ። እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት። ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም። የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።
3 024
20
ከ 1448 ዓመታት በፊት መካ በሳቸው ላይ ጨለመችባቸው፤ መውጫና መግቢያውን አጥብቃ አስጨነቀቻቸው። በመሆኑም በሌሊት ጨለማ ተሸሽገው ተሰደዱ። ነገር ግን... ከ 8 ዓመታት በኋላ በጠራራ ፀሐይ በታላ
ከ 1448 ዓመታት በፊት መካ በሳቸው ላይ ጨለመችባቸው፤ መውጫና መግቢያውን አጥብቃ አስጨነቀቻቸው። በመሆኑም በሌሊት ጨለማ ተሸሽገው ተሰደዱ። ነገር ግን... ከ 8 ዓመታት በኋላ በጠራራ ፀሐይ በታላቅ ድል ወደ መካ ተመለሱ! ሰራዊታቸውንም አስከትለው በአራቱም በሮች በክብር ገቡ! 🛡️ እስኪ አስቡት፦ በአንድ ወቅት በጨለማ የመካ ዋሻ (ሒራእ) ውስጥ በአንድ ሰው ብቻ የተጀመረውና ለዓለም ብርሃንን የሰበከው ይህ እምነት፣ ዛሬ ከአንድ ቢሊዮን ተኩል በላይ ህዝብ ያምንበታል። 🌍ዛሬም ድረስ በየቀኑ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ሚናራዎች ላይ ስማቸው ያለማቋረጥ ይስተጋባል፦ "አሽሀዱ አነ ሙሐመደን ረሱሉላህ" ❤(ሙሐመድ የአላህ መላክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ) اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد 🤍
3 430