cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች Email: [email protected] https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Show more
Ethiopia856The language is not specifiedEducation6 094
Advertising posts
24 818
Subscribers
+1424 hours
+427 days
+14130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የ ethiotelecom ussd አገልግሎት የሚሰጡ ኮዶች ክፍል 1(part 1) 1👉 *803# LIB banking አገልግሎት 2👉 *804# cheek balance(የሞሉትን ሒሳብ ለማዎቅ) 3👉 *805# ሂሳብዎን ለራስዎ ለመሙላት ከሚመጡት አማራጮች 1 ን በማስገባት ለሌላ ሰው ለመሙላት ደግሞ 2ን በማስገባት መሙላት ይችላሉ። 4👉 *806*phone number*amount to transfer*1#  ሌላኛው ለሰው ካርድ የምንሞላበት አማራጭ 5👉 *809# for balance recharge and transfer 6👉 *810# for airtime crredit( ካርድ በብድር ለመሙላት) 7👉 *811# Hibir mobile banking 8👉 *812# Abay bank S.C አገልግሎት 9👉 *815#bank of Abyssiniya አገልግሎት 10👉 *817# Gize pay service 11👉 *819#   hallo cash አገልግሎት 12👉*820#   bunna international bank S.c አገልግሎት 13👉 *822# የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት 14👉  *827# hijra mobile banking አገልግሎት መስጫ 15👉*836#........... 16👉*840# oromia international bank አገልግሎት መስጫ 17👉 *841#...... 18👉 *844#  Zemen mobile banking አገልግሎት 19👉 *845# Enat bank S.C service 20👉 *847# comertial bank of ethiopia(CBEBirr) አገልግሎት 21👉 *866#*Wegagen bank አገልግሎት 22👉 *868# ሞባይል ቀፎ ከ sim card ጋር ለማቆራኘት ይህ አገልግሎት ስልካችሁ ቢጠፋ ከናተ ውጪ ማንም እንዳይጠቀምበት ለማድረግ ያስችልችኋል። ምክንያቱም አንዴ ካቆራኛችሁት  ሞባይል ቀፎው ያን ሲም ብቻ ነው የሚያነበው። 23👉 *870# Addis international bank service 24👉 *873# Sahay wallet service 25👉 *877# Gada bank ussd service 26👉 *881#  Birhan bank service 27👉  *889# ussd banking service center for commrecial bank of ethiopia 28👉 *895# Amole 29👉 *898# bank service 30👉 *900# ...... 31👉 *912# ......1 delala 2movie 3bill 4CBO 5lucy bill 6 MFO 7walia services 32👉 *922# ....... 33👉*928# change telecommnication service language 34👉 *961# Amhara bank service 35👉 *985#.......... 36👉*100# ወይም *107# IMSI ቀጥር ለማዎቅ 37👉 *111# sim card ቁጥሩን ለማየት 38👉 *127# ቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት 39 👉 *994*3*2# መቼ ካርድ እንደሞላን እና ምን ያክል ብር እንደሞላን ያሳየናል። 40👉 *994*2*2# የተዘጋ ሲም ለመክፈት 41👉 *994*2*1# የጠፋን ሲም ለማዘጋት ሌላ ሰው አላግባብ ሲማችን እንዳይጠቀምበት 42👉*999# ኢትዮ ገበታ አገልግሎት ማእከል።
1 85363Loading...
02
Congratulations 🎊 You Have Been Rewarded +$200 BTC From Bitcoin Miner 🎁 Click the button below to claim your free $200 Welcome Bonus from Bitcoin Mining Robot 💵
5 4334Loading...
03
👉 ስለ Tap  Swap  አጨዋወት አጭር ማብራሪያ 1👉 ሊንኩን  ነክታችሁ start ካደረጋቹ በኋላ play or start now ሚለውን በተን ነክታቹ  ማስጀመር 2👉  የ T ወርቃማ ሳንቲሙን ታፕ ታፕ ማድረግ   ታፕ ስታደርጉ በ 5ቱም ጣቶቻችሁ ሲሆን score ሩ በ 5 እጥፍ ይቆጥራል 3👉  task ሚለው ዉስጥ ገብተን  ታስኮቹን መስራት ለምሳሌ connect solena ሚለው ላይ ሶሌና ጋር connect ስታደርጉ bones  +200,000 ይሰጣቹሃል። 4👉  boost ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  tap guru እና full tank  ሚሉትን ቦነሶች በየ24 ሳት መጠቀም እንዲሁም  ባላችሁ balance ልክ አጣጥማችሁ  ሚገዙ boosteroችን መጠቀም ለምሳሌ  multitap  ስንገዛ ታፕ ስናደርግ አንድ አንድ ይቆጥር ከነበር ሁለት ሁለት  ይቆጥራል ሁለት ሁለት  ይቆጥር ከነበር ሶስት ሶስት ዕያለ ይሄዳል። ሌላው tap bot 200,000 balance ስትደርሱ መግዛት አለባቹ ምክያት እናተ ታፕ በማታደርጉ  (off) በሆናቹ ሳት tap bot ታፕ ታፕ ታደርግላቹሃለች 5 👉 ref ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  invite freind  በመንካት ሚሰጣችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ በመጋበዝ በ  1 ሰው 2500 እና ከዚያ በላይ  bones ማግ ኘት ትችላላችሁ። የጋበዛችሁት  ሰው balance በጭመረ ቁጥር ለናተ ኮሚሽን ይሰጥቹሃል ። ስለ notcoin አቀያየር እመጣበታለሁ። ሊንክ=https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_567476617 #Share
5 93723Loading...
04
ስለ Tap  Swap  አጨዋወት አጭር ማብራሪያ 1👉 ሊንኩን  ነክታችሁ start ካደረጋቹ በኋላ play or start now ሚለውን በተን ነክታቹ  ማስጀመር 2👉  የ T ወርቃማ ሳንቲሙን ታፕ ታፕ ማድረግ   ታፕ ስታደርጉ በ 5ቱም ጣቶቻችሁ ሲሆን score ሩ በ 5 እጥፍ ይቆጥራል 3👉  task ሚለው ዉስጥ ገብተን  ታስኮቹን መስራት ለምሳሌ connect solena ሚለው ላይ ሶሌና ጋር connect ስታደርጉ bones  +200,000 ይሰጣቹሃል። 4👉  boost ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  tap guru እና full tank  ሚሉትን ቦነሶች በየ24 ሳት መጠቀም እንዲሁም  ባላችሁ balance ልክ አጣጥማችሁ  ሚገዙ boosteroችን መጠቀም ለምሳሌ  multitap  ስንገዛ ታፕ ስናደርግ አንድ አንድ ይቆጥር ከነበር ሁለት ሁለት  ይቆጥራል ሁለት ሁለት  ይቆጥር ከነበር ሶስት ሶስት ዕያለ ይሄዳል። ሌላው tap bot 200,000 balance ስትደርሱ መግዛት አለባቹ ምክያት እናተ ታፕ በማታደርጉ  (off) በሆናቹ ሳት tap bot ታፕ ታፕ ታደርግላቹሃለች 5 👉 ref ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  invite freind  በመንካት ሚሰጣችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ በመጋበዝ በ  1 ሰው 2500 እና ከዚያ በላይ  bones ማግ ኘት ትችላላችሁ። የጋበዛችሁት  ሰው balance በጭመረ ቁጥር ለናተ ኮሚሽን ይሰጥቹሃል ። ስለ notcoin አቀያየር እመጣበታለሁ። ሊንክ=https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_567476617
1 71011Loading...
05
እነኳን ደስ አላችሁ (Baga Gammaddan) በባለፈዉ Notcoin እዚህ Channel ላይ post አድርገን ቢያንስ ከ1000 ተማሪዎች በላይ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። አሁን ደግሞ አዲስ የሆነ Tapswap ሚባል ስለመጣ ሁላችሁም #Share እየተደራረጋችሁ ሞክሩት። link👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5320461924
6 4145Loading...
06
👉 #ጥቆማ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፈተና ለውጭ ተመዛኞች (TOEFL iBT) ፈተና ይሰጣል። በኦንላይን ምዝገባ በማድረግ በመረጡት ቀን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል ፈተናውን መውሰድ ይችላሉ። ፈተና የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ➧ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም ➧ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ➧ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም ➧ ነሐሴ 18/2016 ዓ.ም ➧ መስከረም 11/2017 ዓ.ም ➧ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም ➧ ኅዳር 14/2017 ዓ.ም ➧ ታኅሳስ 19/2017 ዓ.ም ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://www.ets.org/toefl/test-takers/ibt/register/how-to-register.html ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁ.፦ 0912685860 ኢሜይል፦ [email protected] #Share Ethiopian digital library Highschool library Pro bot
6 2614Loading...
07
🔹The list of some online course sites!  Share around you.  #Learning #Education 1- www.edx.org 2- www.coursera.org 3- www.udacity.com 4- www.stjegypt.com 5- www.edraak.org 6- www.venture-lab.org 7- www.education.10gen.com 8- www.openhpi.de 9- www.ocw.mit.edu 10- www.khanacademy.org 11- www.oli.cmu.edu 12- www.oyc.yale.edu 13- www.webcast.berkeley.edu 14- https://lnkd.in/dkhnRVW 15- www.see.stanford.edu 16- www.ck12.org 17- www.udemy.com 18- www.skillshare.com 19- www.codecademy.com 20- www.p2pu.org 21- www.ed.ted.com 22- www.myopencourses.com 23- www.myopencampus.in 24- www.nptel.iitm.ac.in 25- www.saylor.org 26- www.nalandau.com 27- www.academicearth.org 28- www.youtube.com/education 29- www.phodphad.com 30- www.learntobe.org 31- www.floqq.com 32- www.learnerstv.com 33- http://www.coursetalk.org 34- https://lnkd.in/ddTRJ-m 35- https://lnkd.in/dzjUfdy 36- www.alison.com 37- www.class.stanford.edu 38 - www.yali.stage.gov 39 - www.learndigital.withgoogle.com/pourlespros 40 - www.openclassroom.com
6 23940Loading...
08
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahethiopia
8 93621Loading...
09
Media files
5 93629Loading...
10
📌 Part II : Matching 1) B (Augustin advocates Divine Command Theory) 2) G (David Ross advocates Prima Facie duty) 3) E ( stuart mill advocates Rule utilitarianism) 4) D ( Bentham advocates act utilitarianism) 5) C ( Kant advocates Universality principle) 6) F ( samuel pufendorf elborates Human beings duties.) 7) A( Aristotle advocates virtue ethics - የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልካም ነው) 🙌ሁሉንም ቲቶርያሉ ላይ ዳሰንዋል። 📌 Part III : Choice. 1) B... ፅንፈኝነት(extremism) ን ለተማሪዎች ማስተማር የ Civics ትምህርት አላማ ና ተግባር አይደለም። 2) C... ምርጫ C morality ነው። 3) B... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ፥ 😁የአምቡላንሱን ምሳሌ አስታውሳችሁ? 4) C... ከ William David Ross ሰባት duty ዎች መካከል አንዱ duties of fidelity ነው። duty of fidelity ማለት የገባንውን ቃል ኪዳን የመጠበቅ ግዴታ ና ያለ መዋሻት ግዴታ ነው። ስለዚህ ታማኝነትን ሀቀኛ መሆንን የሚገልፀው ይህ duty ነው። 5) A...በ teleology አስተምህሮ መሰረት ፥ እንዲሁ በተፈጥሮ በልማድ በደንብ በመመሪያ በደመ-ነፍስ(intrinsically) ድርጊቶች ን moral ወይም immoral ማለት አንችልም። የድርጊቱን ውጤት(result, consequence, goal) በማዬት ነው moral or immoral ማለት የሚቻለው። ስለዚህ ምርጫ B,C,D ትክክል ናቸው። 6) C... ግልፅ ነው ቲቶርያሉ ላይም አለ ፥ የብዙሀኑ ደህንነት ፥ የብዙሀኑ ጥቅም ፥ የማህበረሰቡ የተሻለ መሆን ላይ ትኩረት ቅድሚያ የሚሰጠው utilitarianism ነው። The greatest good for the greatest number ማለት ነው። 7) D ... Ethical Egoism አስተምህሮው ቅድሚያ ለራስህ ስጥ ነው ፤ ይህ ሲሆን ሌሎችን ባከበረና ባልጎዳ መልኩ ነው ይላል። ቅድሚያ ለራስህ ዋጋ ስጥ ሲል ፤ ሌሎችን እየጎዳህ ራስህን ጥቀም ማለቱ አይደለም። Ethical egoism ን ቲቶርያሉ ላይ በስፋት ተምረንዋል ቲቶርያሉን ተመልከቱት። 8) D ... deontological ethics ስለ ውጤት(outcome) አያወራም ፥ አያሳስበውም። ምርጫ D የሚለው ፥ ህግ ን ደንብን በማክበር ጥሩ ጥቅም የሚሰጥ ድርጊትን ማድረግ ነው የሚለው። ስለዚህ Rule(ህግ ደንብ) + ጥሩ ጥቅም(utilitarianism) ማለት ነው። Rule utilitarianism የ stuart mill teleological Ethics ነው። ስለዚህ ምርጫ D deontological Ethics መሆን አይችልም። ምርጫ A ትክክል ነው ምክንያቱም በ deontology አስተምህሮ መሰረት ፥ ህግ ን ደንብን መመሪያን(moral rules) መሰረት በማድረግ ነው ድርጊቶችን ማድረግ ያለብን የሚል አስተምህሮ አለው። ምርጫ B Rights theory ብለን የተማርነው ነው ፥ ምርጫ C Kant's Categorical Imperative Theory ብለን የተማርነው ነው። Rights Theory ና Kant's Categorical theory ደግሞ የ deontological ethics አይነቶች ናቸው። 9) D... Altruism ማለት ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማሰብ ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማድረግ ማለት ነው። ምርጫ C ለምን አልሆነም? doing something neutral for others ማለት ለሌሎች ምንም(neutral) አለማድረግ ማለት ነው ፥ neutral የሚለው ቃል ያፈርሰዋል። 📌 Part IV : Case Questions👏🥰 10) D... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለራስ ጥቅም ከሰጠ ነው የሚል አስተምህሮ የ Ethical egoism ነው[Mr.Solomon የተናገረው] ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች መኖር የሚል አስተምህሮ የ Altruism ነው[Mr.Omad የተናገረው።] 11) B... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለአብዛሀኛው ሰው(gratest number) ጥቅም ደስታ የሚሰጥ ከሆነ ነው የሚል አስተምህሮ የ utilitarianism ነው[Mr.Leta የተናገረው] 12) C... Miserliness(ስግብግብነት) የ መልካም ሰው(virtue person) መገለጫ ባህሪ አይደለም። 13) B... reciprocity norm ማለት ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉልን ፥ በምላሹ እኛም ለነሱ ማድረግ ማለት ነው። 14) A... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል የ kant አስተምህሮ መሰረቱ፤ good will(መልካም ፈቃድ) ነው። አንድ ድርጊት ትክክል(right) ነው የሚባለው በድርጊቱ ላይ መልካም ፈቃድ(good will) ካለን ብቻ ነው። ለምሳሌ ለተራበ ሰው ምግብ ብትሰጥ ፤ ደስ እያለህ ካልሆነ የሰጠኸው ፥ በመስጠትህ ላይ ጥሩ ፈቃደኝነት ከሌለህ መስጠትህ ትክክል አይደለም፤ ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ማዬት ትችላላችሁ። 15) C 🙌ቀላል ነው ፤ Almost ተምረናቸዋል። ሳትፈሩ በልበ-ሙሉነት ገብታችሁ መስራት ነው። መልካም የ ሚድ ፈተና ከ civics የ A+ Tutorial አስተማሪ። © A+ Tutorial Class.
8 3727Loading...
11
📚 Jimma University. 📚 Civics and Moral Education Last Year(2015) Mid Exam. 📌 Part I : True/False. 1) True .... Morality ማለት የሰው ልጅ ድርጊቶቹ ትክክለኛነት ወይም ስህተት ነው ማለት ነው ብለን ተምረናል ፤ የ morality ጥቅም የሰው ልጅ የሚያደርጋቸውን ድርጊቶች ትክክለኛነት/ስህተትነት በመለዬት ጥሩ ድርጊቶችን ለማድረግ ነው ፤ morality informal ነው። ነገር ግን Ethics formal(science) ነው። 2) True... Predictive ማለት የሚገመት የሚተነበይ ማለት ነው ፤ teleology ውጤትን መሰረት ያደረገ ነው ፥ ውጤቱ ደግሞ ወደፊት የሚታይ ነው ፤ ውጤቱ መጥፎ/ጥሩ መሆኑን የምናውቀው ወደፊት ነው።ስለዚህ ወደፊት የሚከናወን ስለሆነ ማወቅ አንችልም ውጤቱን ፥ የ teleology አንዱ ደካማ ጎን ይህ ነው ፤ የድርጊቱ ውጤት መገመት/መተንበይ አይችልም። deontology ግን ድርጊቱ ህግን አክብሯል/አላከበረም የሚለውን ብቻ ነው የሚያዬው ፤ ስለዚህ ድርጊቱ ትክክል ነው ወይም ስህተት ነው ብሎ ለመተንበይ አያስቸግርም። 3) True... Teleologist(consequentialist) ቶች የሚያምኑት በድርጊቱ ውጤት ነው ብለናል። ስለዚህ መዋሻት(lying) ን እንዲሁ ጥሩ ነው ወይም መጥፎ ነው ማለት አንችልም።ውጤቱ ጥሩ ከሆነ መዋሸት ጥሩ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፤ ውጤት መጥፎ ከሆነ መዋሸት ስህተት የሚሆንበት ጊዜ አለ። ስለዚህ ውጤቱን አይተን ነው መወሰን የምንችለው እንጂ እንዲሁ(inherently) መዋሸት ጥሩ/መጥፎ ማለት አንችልም በ consequentialist መሰረት።
6 5289Loading...
12
Media files
7 22517Loading...
13
​​​​~በአሜሪካ ሀገር በሚገኝ አንድ ዩኒቨርስቲ በሞባይል ሱሰኝነት ዙሪያ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በአለም ስማርት ስልክን ከሚጠቀሙ 1.5 ቢሊዮን ሰዎች፦ ◽️ አንድ ሰው በየቀኑ በአማካይ 110 ጊዜ ስልኩን ይከፍታል። ◽️ 40% የሞባይል ተጠቃሚዎች ሽንት ቤት ውስጥ ስልካቸውን ይጠቀማሉ። ◽️ 50% የሞባይል ተጠቃሚዎች በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ስልካቸውን ያለ ምንም ምክንያት Check ያረጋሉ። ◽️ 65% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች እየበሉ ስልካቸውን ይጎሮጉራሉ። ◽️ 55% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች ስልካቸውን እየተጠቀሙ በተመሳሳይ ሰዓት ቴሌቪዥን ይመለከታሉ። ◽️ 30% የሞባይል ተጠቃሚዎች በስራ ሰአት እና በስብሰባ ወቅት ስልካቸውን ይጎረጉራሉ። ◽️ 38% የሚሆኑት መንገድ ላይ ሲጓዙ ስልካቸውን እየነካኩ ነው። ◽️ 7% የሚሆኑት በስልክዎቻቸው ላይ ብዙ ጊዜ በማሳለፋቸው ምክንያት ሥራ እንዳጡ ይናገራሉ። ◽️ በመጨረሻም 60% የሚሆኑት የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በእውነት የስልካቸው ሱሰኛ እንደሆኑ አምነዋል። | 🔺እናንተስ ከተጠቀሱት መሀል በምን ሱስ ነው የተያዛችሁት ሀሳባቹን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ።
6 53120Loading...
14
📮 " قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله تعالى :- 👈 " السلفية منهج فهي منهج قديم لذلك كونك سلفي واجب لأن السلفية هي المفهوم الصحيح للإسلام السلفية خذوها هكذا صريحة المفهوم الصحيح للإسلام عقيدة وشريعة فهذه السلفية .. ↩️ " لأن معنى ذلك نسبة إلى السلف، السلف الذين مدحهم اللهُ اللهُ في كتابه مدح السلف افهم لأن السالف والسابق بمعنى واحد في قوله تعالى : ﴿ وَالسَّابِقُونَ الأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالأَنصَارِ ﴾ (التوبة: ١٠ ) هم السلف وأنت إن اتبعتهم لك ما لهم وإن خالفتهم فأنت خلَفي خلْفي افهم هذا .. 📚 " الأجوبة الذهبية على الأسئلة المنهجية (٣٣) https://t.me/Menhaju_As_Selef
7990Loading...
15
#New #curriculum text books Direct link for easy access የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ Grade 1: Textbooks Grade 2: Textbooks Grade 3: Textbooks Grade 4: Textbooks Grade 5: Textbooks Grade 6: Textbooks Grade 7: Textbooks Grade 8: Textbooks የ አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪው መጽሐፍት ከ 1ኛ - 8ኛ ክፍል👆👆 For Oromia region 👇👇 Kutaa 1: textbooks. #Oromiyaa Kutaa 2: textbooks. #Oromiyaa Kutaa 3: textbooks. #Oromiyaa Kutaa 4: textbooks. #Oromiyaa Kutaa 5 : textbooks. #Oromiyaa Kutaa 6 textbooks. #Oromiyaa Kutaa 7: textbooks. #Oromiyaa Kutaa 8: textbooks #Oromiyaa Grade 9: textbooks teacher guide Grade 10 : textbooks Teacher guides Grade 11: textbooks : teacher guide Grade 12: textbooks : teacher guide #Share
6 93920Loading...
16
Media files
7 5565Loading...
17
#Grammar #Lesson 6⃣ PAST TENSE 👉 a tense expressing an action that has happened or a state that previously existed. 👆የተከሰተውን ድርጊት ወይም ከዚህ ቀደም የነበረውን ሁኔታ የሚገልጽ past tense ይባላል። Types of past tenses ✅There are four types of past tenses 1. Simple past 2. Past Continuous 3. Past perfect 4. Past perfect continuous 1. Simple past tense Simple past tense is used to talk about a completed action in a time before now. The simple past is the basic form of past tense in English. The time of the action can be in the recent past or the distant past and action duration is not important. 👆Simple past tense ከአሁን በፊት ስለ ተጠናቀቀ ድርጊት ለመነጋገር ይጠቅማል። በእንግሊዘኛ ቋንቋ ያለፈ ጊዜን ለመግለፅ ይጠቅማል። የምንገልፀው ጊዜ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወይም ሩቅ ያለፈ ሊሆን ይችላል እና የድርጊቱ ቆይታ አስፈላጊ አይደለም። Form:- Sub + V2 + O Positive Sentence Subject + V2 +Object 👉 Julia made a sponge cake. 👉 He went to the hill station Negative Sentences We use ‘not’ after auxiliary verb to make the sentence negative Subject + did + not + Base form (V1) + object. 👉 Julia did not make a sponge cake. 👉 He did not go to the hill station. Question Sentences To make the question, auxiliary verb come at the start of the sentence and question mark at the end. Did + subject + base form (V1) + object + ? 👉 Did Julia make a sponge cake? 👉 Did he go to the hill station? Uses of simple past tense  A. actions finished in the past (single or repeated) ስለ ተጠናቀቀ ድርጊት ስናወራ #Example 👉 I visited Berlin last week. 👉 Andrew watched TV yesterday. 👉 My friends went to Paris a week ago. 👉 My parents ate a lot of junk food when they were young. B. series of completed actions in the past የተጠናቀቀ ተከታታይነት ያለው ድርጊት ስንገልፅ። First I got up, then I had breakfast. 👆Look this story👇 On Sunday my brother and I went to a nice lake. There we met our friends. We swam in the warm water and played volleyball in the afternoon. Too bad that we had to go home in the evening. We didn't want to go to school on Monday. Don't forget Join and share your channel 👇👇
6 95322Loading...
18
Media files
5 3604Loading...
19
#Grammar #Lesson 5⃣ Present perfect Continuous The present perfect continuous is a verb tense which is used to show that an action started in the past and has continued up to the present moment. The present perfect continuous usually emphasizes duration, or the amount of time that an action has been taking place. 👆Present perfect continuous የግሥ ጊዜ ነው እሱም አንድ ድርጊት ባለፈው መጀመሩን እና እስከ አሁን ድረስ እንደቀጠለ ለማሳየት ያገለግላል። Present perfect continuous ብዙውን ጊዜ አጽንዖት የሚሰጠው የቆይታ ጊዜን ወይም አንድ ድርጊት እየተፈጸመበት ያለውን ጊዜ መጠን ነው። Form of present perfect Continuous👇 S + has/have + been + V-ing   Present Perfect Continuous Uses USE 1:- Duration from the Past Until Now 👆ድርጊቱ አልፏል ግን ተጽእኖው አሁንም ድረስ አለ We use the present perfect continuous to show that something started in the past and has continued up until now. For five minutes, for two weeks, and since Tuesdayare all durations which can be used with the present perfect continuous. 👆አንድ ነገር ካለፈው ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እንደቀጠለ ለማሳየት የአሁኑን ፍፁም ቀጣይነት ባለው መልኩ እንጠቀማለን። ለአምስት ደቂቃዎች፣ ለሁለት ሳምንታት፣ እና ከማክሰኞ ጀምሮ ሁሉም ቆይታዎች ከአሁኑ ፍጹም ቀጣይነት ጋር ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ። #Examples:👇 👉They have been talking for the last hour. 👉She has been working at that company for three years. 👉 What have you been doing for the last 30 minutes? 👉 James has been teaching at the university since June. 👉We have been waiting here for over two hours! 👉 Why has Nancy not been taking her medicine for the last three days? USE 2:- Recently, Lately 👆 የቅርብ ሀላፊን ለመግለጽ You can also use the present perfect continuous WITHOUT a duration such as for two weeks. Without the duration, the tense has a more general meaning of lately. We often use the words lately or recently to emphasize this meaning. 👆 ድርጊቱ በቅርብ ጊዜ ከሆነ የተጠናቀቀው የጊዜውን ርዝማኔ ላንጠቀም እንችላለን። Recently ወይም lately በማለት ሀሳባችንን በመግልጽ እንችላለን። #Examples:👇 👉Recently, I have been feeling really tired. 👉She has been watching too much television lately. 👉 Have you been exercising lately? 👉Mary has been feeling a little depressed. 👉Lisa has not been practicing her English. 👉What have you been doing? Don't forget Join and share your channel 👇👇
6 34220Loading...
የ ethiotelecom ussd አገልግሎት የሚሰጡ ኮዶች ክፍል 1(part 1) 1👉 *803# LIB banking አገልግሎት 2👉 *804# cheek balance(የሞሉትን ሒሳብ ለማዎቅ) 3👉 *805# ሂሳብዎን ለራስዎ ለመሙላት ከሚመጡት አማራጮች 1 ን በማስገባት ለሌላ ሰው ለመሙላት ደግሞ 2ን በማስገባት መሙላት ይችላሉ። 4👉 *806*phone number*amount to transfer*1#  ሌላኛው ለሰው ካርድ የምንሞላበት አማራጭ 5👉 *809# for balance recharge and transfer 6👉 *810# for airtime crredit( ካርድ በብድር ለመሙላት) 7👉 *811# Hibir mobile banking 8👉 *812# Abay bank S.C አገልግሎት 9👉 *815#bank of Abyssiniya አገልግሎት 10👉 *817# Gize pay service 11👉 *819#   hallo cash አገልግሎት 12👉*820#   bunna international bank S.c አገልግሎት 13👉 *822# የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት 14👉  *827# hijra mobile banking አገልግሎት መስጫ 15👉*836#........... 16👉*840# oromia international bank አገልግሎት መስጫ 17👉 *841#...... 18👉 *844#  Zemen mobile banking አገልግሎት 19👉 *845# Enat bank S.C service 20👉 *847# comertial bank of ethiopia(CBEBirr) አገልግሎት 21👉 *866#*Wegagen bank አገልግሎት 22👉 *868# ሞባይል ቀፎ ከ sim card ጋር ለማቆራኘት ይህ አገልግሎት ስልካችሁ ቢጠፋ ከናተ ውጪ ማንም እንዳይጠቀምበት ለማድረግ ያስችልችኋል። ምክንያቱም አንዴ ካቆራኛችሁት  ሞባይል ቀፎው ያን ሲም ብቻ ነው የሚያነበው። 23👉 *870# Addis international bank service 24👉 *873# Sahay wallet service 25👉 *877# Gada bank ussd service 26👉 *881#  Birhan bank service 27👉  *889# ussd banking service center for commrecial bank of ethiopia 28👉 *895# Amole 29👉 *898# bank service 30👉 *900# ...... 31👉 *912# ......1 delala 2movie 3bill 4CBO 5lucy bill 6 MFO 7walia services 32👉 *922# ....... 33👉*928# change telecommnication service language 34👉 *961# Amhara bank service 35👉 *985#.......... 36👉*100# ወይም *107# IMSI ቀጥር ለማዎቅ 37👉 *111# sim card ቁጥሩን ለማየት 38👉 *127# ቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት 39 👉 *994*3*2# መቼ ካርድ እንደሞላን እና ምን ያክል ብር እንደሞላን ያሳየናል። 40👉 *994*2*2# የተዘጋ ሲም ለመክፈት 41👉 *994*2*1# የጠፋን ሲም ለማዘጋት ሌላ ሰው አላግባብ ሲማችን እንዳይጠቀምበት 42👉*999# ኢትዮ ገበታ አገልግሎት ማእከል።
Show all...
👍 14
Congratulations 🎊 You Have Been Rewarded +$200 BTC From Bitcoin Miner 🎁 Click the button below to claim your free $200 Welcome Bonus from Bitcoin Mining Robot 💵
Show all...
👍 14 6👏 1
Claim
👉 ስለ Tap  Swap  አጨዋወት አጭር ማብራሪያ 1👉 ሊንኩን  ነክታችሁ start ካደረጋቹ በኋላ play or start now ሚለውን በተን ነክታቹ  ማስጀመር 2👉  የ T ወርቃማ ሳንቲሙን ታፕ ታፕ ማድረግ   ታፕ ስታደርጉ በ 5ቱም ጣቶቻችሁ ሲሆን score ሩ በ 5 እጥፍ ይቆጥራል 3👉  task ሚለው ዉስጥ ገብተን  ታስኮቹን መስራት ለምሳሌ connect solena ሚለው ላይ ሶሌና ጋር connect ስታደርጉ bones  +200,000 ይሰጣቹሃል። 4👉  boost ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  tap guru እና full tank  ሚሉትን ቦነሶች በየ24 ሳት መጠቀም እንዲሁም  ባላችሁ balance ልክ አጣጥማችሁ  ሚገዙ boosteroችን መጠቀም ለምሳሌ  multitap  ስንገዛ ታፕ ስናደርግ አንድ አንድ ይቆጥር ከነበር ሁለት ሁለት  ይቆጥራል ሁለት ሁለት  ይቆጥር ከነበር ሶስት ሶስት ዕያለ ይሄዳል። ሌላው tap bot 200,000 balance ስትደርሱ መግዛት አለባቹ ምክያት እናተ ታፕ በማታደርጉ  (off) በሆናቹ ሳት tap bot ታፕ ታፕ ታደርግላቹሃለች 5 👉 ref ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  invite freind  በመንካት ሚሰጣችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ በመጋበዝ በ  1 ሰው 2500 እና ከዚያ በላይ  bones ማግ ኘት ትችላላችሁ። የጋበዛችሁት  ሰው balance በጭመረ ቁጥር ለናተ ኮሚሽን ይሰጥቹሃል ። ስለ notcoin አቀያየር እመጣበታለሁ። ሊንክ=https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_567476617 #Share
Show all...
👍 16 5
ስለ Tap  Swap  አጨዋወት አጭር ማብራሪያ 1👉 ሊንኩን  ነክታችሁ start ካደረጋቹ በኋላ play or start now ሚለውን በተን ነክታቹ  ማስጀመር 2👉  የ T ወርቃማ ሳንቲሙን ታፕ ታፕ ማድረግ   ታፕ ስታደርጉ በ 5ቱም ጣቶቻችሁ ሲሆን score ሩ በ 5 እጥፍ ይቆጥራል 3👉  task ሚለው ዉስጥ ገብተን  ታስኮቹን መስራት ለምሳሌ connect solena ሚለው ላይ ሶሌና ጋር connect ስታደርጉ bones  +200,000 ይሰጣቹሃል። 4👉  boost ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  tap guru እና full tank  ሚሉትን ቦነሶች በየ24 ሳት መጠቀም እንዲሁም  ባላችሁ balance ልክ አጣጥማችሁ  ሚገዙ boosteroችን መጠቀም ለምሳሌ  multitap  ስንገዛ ታፕ ስናደርግ አንድ አንድ ይቆጥር ከነበር ሁለት ሁለት  ይቆጥራል ሁለት ሁለት  ይቆጥር ከነበር ሶስት ሶስት ዕያለ ይሄዳል። ሌላው tap bot 200,000 balance ስትደርሱ መግዛት አለባቹ ምክያት እናተ ታፕ በማታደርጉ  (off) በሆናቹ ሳት tap bot ታፕ ታፕ ታደርግላቹሃለች 5 👉 ref ሚለው ዉስጥ ገብታቹ  invite freind  በመንካት ሚሰጣችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ በመጋበዝ በ  1 ሰው 2500 እና ከዚያ በላይ  bones ማግ ኘት ትችላላችሁ። የጋበዛችሁት  ሰው balance በጭመረ ቁጥር ለናተ ኮሚሽን ይሰጥቹሃል ። ስለ notcoin አቀያየር እመጣበታለሁ። ሊንክ=https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_567476617
Show all...
👍 5 3👀 1
እነኳን ደስ አላችሁ (Baga Gammaddan) በባለፈዉ Notcoin እዚህ Channel ላይ post አድርገን ቢያንስ ከ1000 ተማሪዎች በላይ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። አሁን ደግሞ አዲስ የሆነ Tapswap ሚባል ስለመጣ ሁላችሁም #Share እየተደራረጋችሁ ሞክሩት። link👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5320461924
Show all...
👍 3 2
👉 #ጥቆማ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፈተና ለውጭ ተመዛኞች (TOEFL iBT) ፈተና ይሰጣል። በኦንላይን ምዝገባ በማድረግ በመረጡት ቀን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል ፈተናውን መውሰድ ይችላሉ። ፈተና የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ➧ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም ➧ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ➧ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም ➧ ነሐሴ 18/2016 ዓ.ም ➧ መስከረም 11/2017 ዓ.ም ➧ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም ➧ ኅዳር 14/2017 ዓ.ም ➧ ታኅሳስ 19/2017 ዓ.ም ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://www.ets.org/toefl/test-takers/ibt/register/how-to-register.html ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁ.፦ 0912685860 ኢሜይል፦ [email protected] #Share Ethiopian digital library Highschool library Pro bot
Show all...
How to Register for the TOEFL iBT Test

Watch videos to learn how to register for the TOEFL iBT test how to create an ETS account. Learn how to reschedule or cancel your test appointment.

👍 5 2
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahethiopia
Show all...
👍 12 3👏 1👌 1
👍 12

👍 25 4🙏 2👏 1