3 677
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+1930 days
Posts Archive
#የማይቀርበት_ድግስ!!
"ኤል-ሃሌል" የመጽሐፍ ምረቃ
በጌታ ጸጋ ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል እሁድ ጥር 25 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በግሬት አርሚ ፌዝ ቤተክርስቲያን ይመረቃል!!
በዕለቱና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ጌታን ከእኛ ጋር ታመሰግኑ ዘንድ ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናችኋል!!
አድራሻ፦ ጎፋ ካምፕ ከሳቤህ ካፌ ጎን
ሄኖክ አሸብር እና ሃኒ ኩራባቸው
2017 ዓ.ም

ሻሎም የተወደዳችሁ በጌታ ጸጋ ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል እሁድ ጥር 25 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በግሬት አርሚ ፌዝ ቤተክርስቲያን ይመረቃል!!
በዕለቱና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ጌታን ከእኛ ጋር ታመሰግኑ ዘንድ ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናችኋል!!
አድራሻ፦ ጎፋ ካምፕ ከሳቤህ ካፌ አጠገብ
ሄኖክ አሸብር እና ሃኒ ኩራባቸው
2017 ዓ.ም
"ኤል-ሃሌል" የመጽሐፍ ምረቃ
በጌታ ጸጋ ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል እሁድ ጥር 25 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በግሬት አርሚ ፌዝ ቤተክርስቲያን ይመረቃል!!
በዕለቱና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ጌታን ከእኛ ጋር ታመሰግኑ ዘንድ ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናችኋል!!
ሄኖክ አሸብር እና ሃኒ ኩራባቸው
2017 ዓ.ም
✍️ እኔ ነኝ ምክንያትህ
*****
ልክ እኔ እንደሌለሁ
ካንተ ጋ እንዳልነበርኩ
ብቻህን ነጥዬ ፣ ተሰቅሏል አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ሞቷል ብየ አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ተነሥቷል አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ከብሯል ብየ አልልም
እኔ ባልኖር ኑሮ ፣ ይሄ ሁሉ አይኖርም
ስቅለትም
መሞትም
ትንሳኤም ፣ የኖረው
ካንተ ተለይቼ
እኔ ሞቼብህ ነው
እናማ ስትመጣ......
አብሬህ ተሰቀልኩ ፣ በሞትህ አበርኩኝ
ስትነሣ ጊዜ ፣ አብሬህ ነበርኩኝ
ለ'ኔ በሰራኸው ፣ ያለ'ኔ ብትሰራም
ያደረከው ሁሉ ፣ ያለ'ኔ አይወራም
እኔ ነኝ ምክንያትህ ፣ እኔ ነኝ አላማህ
በሞት ተበክሎ ፣ ደሜ ነው ያደማህ
ቁስሌ ነው ጅራፉ ፣ ገርፎ ያቆሰለህ
አንተማ እንኳን ቁስል ፣ መች ገላ ነበረህ
#ሄኖክ_አሸብር
#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ
ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!
✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ
ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984
+251934001968 በቴሌግራም ያግኙኝ
የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ online Class
#ሄኖክ_አሸብር
#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ
ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!
✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ
ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!
የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ በ online መማር የምትፈልጉ ዘማሪዎችና ገጣሚዎች መመዝገብ ትችላላችሁ!!
ኑ ወዳጃችን ኢየሱስ በውስጣችን ያስቀመጠውን የግጥምና የዝማሬ ጸጋ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በስነጽሑፋዊ እውቀት ለመግለጥና ለማገልገል ፤ ስለኢየሱስ ያማረ ቅኔ እንድንቀኝና እንድንጽፍ እንማር።
👉 ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር ትችላላችሁ!!

አይነጥፍም ዜማዬ | aynetfim zemaye | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | 2024
https://youtube.com/watch?v=0zqdsS-mSJY&si=Q9JSzpNpJllL_rMU
#የመጽሐፍ_ቅድመ_ሽያጭ
ኤል-ሃሌል
ግጥምና አጫጭር ጽሑፎች
ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል በቅድመ ሽያጭ ለመሸጥ ወስነናል....በመሆኑም ልታበረቱን የምትወዱ ፣ እግዚአብሔር በእኛ ባስቀመጠው ጸጋ የተጠቀማችሁና በብዙ እንድንዘረጋ የምትወዱ ሁሉ መጽሐፉን ቀድሞ በመግዛት ከማተሚያ ቤት እንዲወጣ ታግዙን ዘንድ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን🙏🙏🙏
መጽሐፉ ታትሞ እንደወጣ ይደርሳችኋል🙏🙏🙏
✍️ የመጽሐፉ ዋጋ = 350 ብር
= 30 $
📌 ክፍያ ለመፈጸም
👇👇👇👇👇
1000401587407 CBE 👉Henok Ashebir
ወይም
97903317 አቢሲኒያ ባንክ
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ inbox አድርጉልኝ🙏🙏🙏
👉 የድምጽ ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ
በ 0906114984/0934001968 ይደውሉ!!
ሄኖክ አሸብር
#ሄኖክ_አሸብር