cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

John Killuminati

"what goes around comes around" አሁን እየሆነ ስላለው በሃገራችንም ሆነ በዓለም ላይ ወደፊትም ሰለሚከሰቱት ነገሮች አስቀድሞ የተገለጠበት የአባቶችን መልእክት ታገኛላችሁ :: Stay_safe_and_Keep_your_distance_from_Vaccination!!!!! Stay connected and keep sharing.

Show more
Advertising posts
462Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀስ እያላችሁ ሁላችሁም agenda 21 ውስጥ ፍቃደኛ እሰረኛ ትሆናላችሁ :: ከዛ መፅሐፍ ቅዱስ ተጋድሎአችሁ ከመናፍስት ጋር አደለምንን ሚለው ቃል ምን እደሆነ ይገባችሁዓል :: ብፅአን ኢትዮጵያውያን ሳያዩ ያመኑ ነበሩ በዚህ ዘመን አይተው ግን አያምኑም አያምኑም :: ኢትዮጵያዊ መልኩን መቀየር ይቻለዋልን ሚለውን ቃልም እንደዛው ሁሉም ኢትዮጵያዊ መልኩን እየቀየረ ነው ::
Show all...
Repost from Big Habesha
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሰዉ ሰራሽ አስተውሎት (AI) የአማርኛ ዜና አቅራቢዎችን በይፋ ማስተዋወቅ መጀመሩን ገለፀ። ኮርፖሬሽኑ ጣይቱና ኢትዮጵያ ሲል የሰየማቸው እነዚህ ዜና አንባቢዎች 2 ሲሆኑ የሴት ድምፅና መልክ አላቸው። በቅርቡም የሙሉ ሰዓት ዜና እንደሚያነቡ ተገልጿል።
Show all...
“ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሌለው ሰው ታርጋ የሌለው መኪና ማለት ነው።” ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጠቀሜታ ከተናገሩት የተወሰደ... በብሔራዊ ደረጃ በመተግበር ለማህበራዊና ኢኮኖሚይያዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ጥቅም ስላለው የመታወቂያ ስርዓት የበለጠ ለመረዳት ድረ ገፃችንን id.gov.et ይጎብኙ። #DigitalID #DPI #digitalpublicinfrastructure

ኤልያስ እና ሙሴ መጡ እያሉ ነው ::
Show all...
አዳነች አቤቤ የት ገባች ::
Show all...
More than 25 students and 7 boys .
Show all...