en
Feedback
ETHIO APP

ETHIO APP

Open in Telegram

ይህ የETHIO APP አፓችን እና የቴክኖሎጂ የመረጃ ገፅ ነው        ❖ አሪፍ አሪፍ የሆኑ  አፓችን        ❖ከፕለይ ስቶሪ በብር የሚወርዱ         áŠ á“á‰˝        ❖ እንዲሁም አሪፍ የሚባሉ               ⏩ቻናሎችን               ⏩ስቲከሮች               ⏩ግሩፖች ☞admin አንዋር ☞https://t.me/ethioapk

Show more
2 845
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👆👆 አፕዴት የሆነ ዮዋትሳፕ 8.31 ለማውረድ

ዮዋትሳብ 8.31 በርካታ ነገሮች ተሻሽለው የመጡ ሲሆን ተሻሽለው ከመጡት መካከልም አሪፍ ነገሮች 👇👇 🔹ቻት ጉርፕ ለየብቻ ልክ እንደ Vidogram(telegram) 🔹የፊት ለፊት ከለር እና በአ
ዮዋትሳብ 8.31 በርካታ ነገሮች ተሻሽለው የመጡ ሲሆን ተሻሽለው ከመጡት መካከልም አሪፍ ነገሮች 👇👇 🔹ቻት ጉርፕ ለየብቻ ልክ እንደ Vidogram(telegram) 🔹የፊት ለፊት ከለር እና በአሻራ አጠቃቀም ላይ 🔹አፈፃፀም እና ፍጥነት 🔹ተጨማሪ የተንቀሳቃሽ ስቲከሮች 🔹የአፑ ሳይዝ 33mb

👉የማይታመን ስጦታ ለኢትዮጵያውያን ፍጠኑ ትንሽ ቀን ቀረው በ 1 ዲቂቃ ቪዲዮ 25ሺ ብር ሽልማት የሚያስገኝ 👉በዚህ ውድድር ለተሳተፋችሁ በሙሉ ተጨማሪ የ1ሺ ብር ስጦታ የሚያስገኝ 👇👇👇👇 h
👉የማይታመን ስጦታ ለኢትዮጵያውያን ፍጠኑ ትንሽ ቀን ቀረው በ 1 ዲቂቃ ቪዲዮ 25ሺ ብር ሽልማት የሚያስገኝ 👉በዚህ ውድድር ለተሳተፋችሁ በሙሉ ተጨማሪ የ1ሺ ብር ስጦታ የሚያስገኝ 👇👇👇👇 https://youtu.be/wDk_7-t0D2Y

በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ ኩዌት https://youtu.be/suBfTP3s430
በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ ኩዌት https://youtu.be/suBfTP3s430

*እኛ ኢትዮጵያውያን በአባይ ጉዳይ አንደራደርም ግብፅ ይሄን ትወቅ ተቀዳሚ ሐጅ ሙፍቲ ኡመር እድሪስ *ለግብፅ ጦርነት ድሮም አልጠቀመም የሐይማኖት አባቶች ያስተላለፉት መልዕክት 👇👇👇👇 https
*እኛ ኢትዮጵያውያን በአባይ ጉዳይ አንደራደርም ግብፅ ይሄን ትወቅ ተቀዳሚ ሐጅ ሙፍቲ ኡመር እድሪስ *ለግብፅ ጦርነት ድሮም አልጠቀመም የሐይማኖት አባቶች ያስተላለፉት መልዕክት 👇👇👇👇 https://youtu.be/BpioRzeBuPU

ፌስቡክና ጎግል ሰራተኞቻቸዉን እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ስራችሁን በቤታችሁ ሆናችሁ ማከናወን ትችላላችሁ ብለዋል፡፡ ጎግል ቀደም ሲል ሰራተኞቹ በፈረንጆቹ እስከ ሰኔ 1/2020 ድረስ በቤታቸዉ ሆነዉ ስራቸዉን እንዲያከናዉኑ አድርጓል፡፡ ፌስቡክ በበኩሉ በፈረንጆቹ እስከ ሀምሌ 6 ድረስ ሰራተኞቹን በቤታቸዉ እንዲቆዩ አሰናብቶ፤ስራቸዉንም እዛዉ ሆነዉ እንዲያቀላጥፋ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሁለቱም ግዙፋ ኩባንያዎች እንዳስታወቁት፣ሰራተኞች በቤታቸዉ እንዲቆዩ የተሰጣቸዉ ገደብ እየተጠናቀቀ ቢሆንም አሁንም ስራቸዉን በቤታቸዉ ሆነዉ እየሰሩ እስከ 2020 መጨረሻ ድረስ መቆየት ይችላሉ ብለዋል፡፡ ጎግል ከፈረንጆቹ ሰኔ 1፣ፌስቡክ ደግሞ ሀምሌ 6 ጀምረዉ ቢሯቸዉን ክፍት እንደሚያደርጉ ያስታወቁ ሲሆን፤ስራዎቻቸዉን ቢሮ በመግባት መስራት የሚፈልጉ ሰራተኞች ግን ተገቢዉን ጥንቃቄ በማድረግ ቢሮ ገብተዉ መስራት እንደሚችሉ ማስታወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጎግል በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ119 ሽህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች ያሉት ሲሆን ፌስቡክ ደግሞ ወደ 45 ሽህ የሚጠጉ ቋሚ ሰራተኞች እንዳሉት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

👆👆👆 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች በአሁን ሰአት በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ጉርፓች ላይ ብር ለመስራት (online buisness) እየተባለ በተለያዩ ሊንኮች ፓስት
👆👆👆 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች በአሁን ሰአት በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ጉርፓች ላይ ብር ለመስራት (online buisness) እየተባለ በተለያዩ ሊንኮች ፓስት እየተደረገ ያለ እና ሊንኩን ስትከፍቱት ከላይ በፎቶ እንደሚታየው አይነት ምስል ያመጣል እንደዚህ አይነት ድህረገፆች የውሸት እና እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ በቆያችሁ ቁጥር ለ እነሱ ከፍተኛ ጥቅም ስለሚያገኙበት ለእናንተ ደግሞ ምንም አይነት ክፍያ የሚሰጡ ስላልሆነ እና አጭበርባሪ ድህረገፃች ስለሆኑ በእንደዚህ ያሉ ዌብሳይቶች ላይ ጥቅም እናገኛለን ብላችሁ እንዳትደክሙ ጊዜያችሁን እንዳታቃጥሉ ስል እመክራለሁ ብዙ ጊዜ በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነገር ስለሆነ ነው ያቀረብኩላችሁ 👉@anuaredris 👉 @ethioapk

ሙሀመድ አል-አሩሲ በአባይ ግድብ ላይ ታሪክ የሰራባት ሞባይሉን አዲስ አበባ ላይ ከጆሮው ላይ ከነ እጁ ሞባይሉን ነጥቆት ስለሮጠው አስገራሚም አሳዛኝም ገጠመኝ ተናገረ https://youtu.be/Quy
ሙሀመድ አል-አሩሲ በአባይ ግድብ ላይ ታሪክ የሰራባት ሞባይሉን አዲስ አበባ ላይ ከጆሮው ላይ ከነ እጁ ሞባይሉን ነጥቆት ስለሮጠው አስገራሚም አሳዛኝም ገጠመኝ ተናገረ https://youtu.be/QuyygrSUWQY

ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው አደል የሚባለው 👉ይሄው ለማየት የሚከብደውን አይተን 👉ለመስማት የሚሰቀጥጠውን ሰምተን 👉ስንቱን ፈፅመን,ስንቱን አሰቃይተን 👉ስንቱን ረግጠን ,ስንቱን ሸውደን , 👉ስንቱን ተጠቅመን, ስንቱን ዋሽተን, 👉 ስንቱን ክደን, ስንቱን በልተን አባልተን ይሄው እዚህም ደርሰናል 2012 ረመዳን መግቢያ ላይ ይሄው ከሰው መኖር ሲያቅተን ይሄው ቤት ዘግታችሁ ተቀመጡ መጣ ግን እኛ እንችላለን ወይ እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ይሄን እንችላለን ወይ,? ይሄን ማድረግ ጦር ሜዳ ከመዝመትም በላይ ነገሩ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከባድ ይመስለኛል:: ብቻ ግን ብቻ ግን ችግራችንን አውቀን በመከራውም ተመክረን ወደ ህሊናችንም ተመልሰን ሰበቡንም አድርሰን ወደ ፈጣሪያችንም ፀልየን ድንገት እንደመጣብን አቦ ድንገትም ይሄድልን @anuaredris Ethio app

ቴሌኮም ያደረገው ማሻሻያ የሚያስመሰግነው ቢሆንም እንዲህ አይነት ነገር ሲፈፅም በቂ የኢንተርኔት አገልግሎት ሊኖረው ይገባል ካልሆነ ግን ከትርፉ ጉዳቱ ያመዘነ ይሆናል 👉ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ፥ ዜጎች እንቅስቃሴያቸውን በመገደብ በቤታቸው እንዲቆዩ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ በሚያስችል መልኩ ማሻሻያ እንደሚደረግ ተናግረዋል። በዚህም “በቤትዎ ይቆዩ” የሞባይል ጥቅል አገልግሎት፣ የተለያዩ ድረ ገጾችን በነጻ መጎብኘት የሚያስችል አገልግሎት እንዲሁም የቅድመ ክፍያ ሞባይል አየር ሰአት የቆይታ ጊዜን የሚያራዝም አገልግሎት ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ነው ያሉት። ይህን ተከትሎም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች በ5 ብር 30 ደቂቃ የሃገር ውስጥ የድምጽ ጥሪ 20 ነጻ የአጭር የፅሁፍ መልዕክት መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት በ5 ብር 100 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እንዲሁም 20 ነጻ የአጭር የሃገር ውስጥ የፅሁፍ መልክት እንዲሁም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እና 20 ነጻ የሃገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት መጠቀም ይችላሉ ተብሏል። ከዚህ ባለፈም በቤትዎ ይቆዩ የሞባይል ኢንተርኔት እና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ደግሞ ደንበኞች፥ በ15 ብር 300 ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እና 30 ደቂቃ የሃገር ውስጥ የድምጽ ጥሪ ከ20 ነጻ የሃገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ጋር። ደንበኞች እነዚህን አገልግሎቶች ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን፥ ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ ግን በነበረው መደበኛ ታሪፍ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል:: source 👉fanabc

👌ኢሞ ለአመታት ሲጠበቅ የነበረውን ነገር ለቀቀ |የኢሞ አካውንት መጥለፍ አበቃለት | imo update👇👇👇 https://youtu.be/AjKyWxm03LE
👌ኢሞ ለአመታት ሲጠበቅ የነበረውን ነገር ለቀቀ |የኢሞ አካውንት መጥለፍ አበቃለት | imo update👇👇👇 https://youtu.be/AjKyWxm03LE

ስለ ኮረና ለዋትሳፕ እና ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዛሬ የተለቀቁ | ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ሁለት አሪፍ ነገሮች👇👇 https://youtu.be/BbjTY5sikBM
ስለ ኮረና ለዋትሳፕ እና ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዛሬ የተለቀቁ | ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ሁለት አሪፍ ነገሮች👇👇 https://youtu.be/BbjTY5sikBM

ፌስቡክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጀመሩትን የኮሮና ቫይረስ መከላከል ስራዎች እንደሚደግፍ አስታወቀ። በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየጨመረ ሲሆን በርካታ የአፍሪካ ሀገራትም ቫይረሱ በከፍተኛ ቁጥር እየተሰራጨ መሆኑን ሪፖርት እያደረጉ ነው፡፡ ኢትዮጲያን ጨምሮ ኬኒያ ፣ታንዛኒያ እንደ ሩዋንዳ ያሉ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትም የቫይረሱ ስርጭት የሚታይባቸው ዋነኛ ሀገራት ናቸው፡፡ ይህንንም ተከትሎ ፌስቡክ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስርዓት መዘርጋቱን የፌስቡክ የአፍሪካ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ከነዚህ መካከልም በጤና ዙሪያ የሚሰሩ የመንግስትም እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር ግንኙነቶችን በመፍጠር በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ያሉ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን በድረገፆቻቸው ጭምር ለማህበረሰቡ የሚያርሱበትን ስርዓት ዘርግቻለሁ ብሏል፡፡ ኩባንያው በተጨማሪም የዓለም ጤና ድርጅት በቫይረሱ ዙረያ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ማስታወቂያዎችን በነፃ እንዲያሰራጭ ማደረጉንም አስታውቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ስርጭትን ለመቆጣጠር እንዲሁም ቀድሞ ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ስርዓትን መዘርጋቱን እና በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ገንዘብ የማሰባሰቡ ስራ እንደሚጀመር ያስታወቀ ሲሆን 10 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላርም ከገቢ ማሰባሰቢያው ለማግኘት አቅጃለሁ ብሏል፡፡ ፌስቡክ ለተጠቃሚዎቹ ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በቀላሉ የሚያገበኙበትን ሁኔታ በፊት ገፁ ላይ ማመቻቱንም አክሎ ገልጿል፡፡ በተጨማሪም ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዘው የሚለቀቁ ሀሰተኛ እና ህዝብን የሚያወዛግቡ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር የሚደያርግ አዲስ ፖሊሲ ማውጣቱንም አስታውቋል፡፡ እንዲሁም ህብረተሰቡን ጎጂ የሆኑ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር ከማድረግም አልፎ መረጃውን እስከመሰረዝ የሚደርሱ እርምጃዎችን እንደሚወስድም አስታውቋል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ የፌስቡክ የህዝብ ፖሊሲ ሀላፊ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የሚወጡ መረጃዎችን ለሌሎች ከማጋራታቸው በፊት ከትክክለኛ የመረጃ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ መክረዋል፡፡

መጋቢት 23፣ 2012 ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተወሰደውን በቤት ውስጥ የመቀመጥ እርምጃ ተከትሎ የሚፈጠረውን ከፍተኛ የቴሌኮም አጠቃቀምና የኢንተርኔት ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ እየቀረቡ ያሉ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄዎችን እየመረመርኩ ነው አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ

👆👆👆 ይህንን አፕ ከማውረዳቹህ በፊት ስልካቹህ ላይ pixellab የሚባል አፕ ካለ መጀመሪያ እሱን አጥፉት

ዩትዩበር ከሆናቹ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ ለናንተ ስል የሰራሁት ቪዲዮ ነው Pixellab pro ይህ አፕ ብዙዎቻችሁ በተለይ ዩትዩበሮች እንደምትጠቀሙት ተስፋ አደርጋለሁ እና የዚህ አፕ ትልቁ ችግር ለ
ዩትዩበር ከሆናቹ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ ለናንተ ስል የሰራሁት ቪዲዮ ነው Pixellab pro ይህ አፕ ብዙዎቻችሁ በተለይ ዩትዩበሮች እንደምትጠቀሙት ተስፋ አደርጋለሁ እና የዚህ አፕ ትልቁ ችግር ለአማረኛ የሚሆኑ መሳጭ ፎንቶችን በውስጡ አለማካተቱ እና ፎቶ ሴቭ ስናደርግ ማስታወቂያ ማብዛቱ ትልቁ ችግሮች መሆናቸው ይታወቃል 👉በዛሬው ቪዲዮ እነዚህ ሁለት ችግሮች ተፈተዋል 👉የፎቶ ባግራውንድ ያለምንም ጭንቀት በቀላሉ 👉 ሌላ የአፑ አሪፍ ነገር 👉ፎቶዎችን በሚያምሩ የአማረኛ ፅሁፎች እንዴት መስራት እና መጠቀም እንችላለን ለዩትዩበሮች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች ለተለያዩ ፅሁፎች እና ፎቶ ቅንብሮች አስገራሚ ፎንቶችን እንዴት መጠቀም እንችላለን ማሳሰቢያ-በቪዲዮ የማሳያቸውን ያሳየኋቸውን እና የገለፅኳቸውን ነገሮች ቪዲዮውን ባለማየት ወይም በትክክል ካለማየት የተነሳ ጥያቄ የምታቀርቡብኝ ወንድም እህቶች አባካችሁ ባለመጠየቅ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏 ETHIOAPP 2 ቪዲዮውን ለመመልከት 👇👇👇👇 https://youtu.be/3js5zmKaNNw @ethioapk

Yowhatsapp 9.26 አፕዴት አድርጉ ለ Gbwhatsapp ተጠቃሚዎችም የተለቀቀ ነው በዋትሳፕ የቆዩ ሜሴጆችን ማጥፋት ተቻለ ዋትሳፕ ያመጣቸው አሪፍ 3 ነገሮች 👉የዋትሳፕ ሜሶጆቻችን ሳይጠፉ እን
Yowhatsapp 9.26 አፕዴት አድርጉ ለ Gbwhatsapp ተጠቃሚዎችም የተለቀቀ ነው በዋትሳፕ የቆዩ ሜሴጆችን ማጥፋት ተቻለ ዋትሳፕ ያመጣቸው አሪፍ 3 ነገሮች 👉የዋትሳፕ ሜሶጆቻችን ሳይጠፉ እንዴት ሌላ ዋትሳፕ መጠቀም እንችላለን 👉የቆዩ ለሰዎች የላክናቸውን ሜሴጆችን እንዴት ማጥፋት እንችላለን 👉5ደቂቃ ቪድዮ እስታተስ እንዴት ማድረግ እንችላለን ዋትሳፕ አፕዴት አድርጎ ያመጣቸውን አሪፍ ነገሮች ተጠቀሙ 👇👇👇 https://youtu.be/hSQoTqfyavA

በኮረና ቫይረስ የተያዘው ኢትዮጵያዊ አሳዛኝ እና ጠቃሚ መልክት👇👇👇 https://youtu.be/82bFUp0akLQ
በኮረና ቫይረስ የተያዘው ኢትዮጵያዊ አሳዛኝ እና ጠቃሚ መልክት👇👇👇 https://youtu.be/82bFUp0akLQ

ስኮረና ቫይረስ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ጀዋር ሙሀመድ ሀይሌ ገ/ስላሴ እንዲሁም በዶ/ር ሲትራ ጀማል 👇👇👇👇 https://youtu.be/pRvDdo23uZs
ስኮረና ቫይረስ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ጀዋር ሙሀመድ ሀይሌ ገ/ስላሴ እንዲሁም በዶ/ር ሲትራ ጀማል 👇👇👇👇 https://youtu.be/pRvDdo23uZs

ሁሉም ኢትዮጵያዊ መልዕክቴን ይስማ| ዶ/ር ሰምሀር ስለኮረና ቫይረስ ያስተላለፈው መልዕክት|| 👇👇👇👇 https://youtu.be/AloOaN_Z1VM
ሁሉም ኢትዮጵያዊ መልዕክቴን ይስማ| ዶ/ር ሰምሀር ስለኮረና ቫይረስ ያስተላለፈው መልዕክት|| 👇👇👇👇 https://youtu.be/AloOaN_Z1VM