en
Feedback
ETHIO APP

ETHIO APP

Open in Telegram

ይህ የETHIO APP አፓችን እና የቴክኖሎጂ የመረጃ ገፅ ነው        ❖ አሪፍ አሪፍ የሆኑ  አፓችን        ❖ከፕለይ ስቶሪ በብር የሚወርዱ         አፓች        ❖ እንዲሁም አሪፍ የሚባሉ               ⏩ቻናሎችን               ⏩ስቲከሮች               ⏩ግሩፖች ☞admin አንዋር ☞https://t.me/ethioapk

Show more
2 845
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '24
October '240
in 0 channels
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '23
+9
in 0 channels
Get PRO
April '23
+15
in 0 channels
Get PRO
March '23
+13
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13
in 0 channels
Get PRO
January '23
+52
in 0 channels
Get PRO
December '22
+37
in 0 channels
Get PRO
November '22
+45
in 0 channels
Get PRO
October '22
+35
in 0 channels
Get PRO
September '22
+61
in 0 channels
Get PRO
August '22
+63
in 0 channels
Get PRO
July '22
+32
in 0 channels
Get PRO
June '22
+22
in 0 channels
Get PRO
May '22
+24
in 0 channels
Get PRO
April '22
+25
in 0 channels
Get PRO
March '22
+43
in 0 channels
Get PRO
February '22
+9
in 0 channels
Get PRO
January '22
+42
in 0 channels
Get PRO
December '21
+18
in 0 channels
Get PRO
November '21
+23
in 0 channels
Get PRO
October '21
+31
in 0 channels
Get PRO
September '21
+28
in 0 channels
Get PRO
August '21
+25
in 0 channels
Get PRO
July '21
+35
in 0 channels
Get PRO
June '21
+39
in 0 channels
Get PRO
May '21
+16
in 0 channels
Get PRO
April '21
+42
in 0 channels
Get PRO
March '21
+59
in 0 channels
Get PRO
February '21
+57
in 0 channels
Get PRO
January '21
+62
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 885
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
14 October0
13 October0
Channel Posts
የምስራች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ዩትዩብ, ፌስቡክ,ቲክቶክ,ቴሌግራም ሁሉንም ያለምንም ቪፒኤን አፓች በነፃ መክፈትና መጠቀም ተቻለ 👇👇 https://youtu.be/HruHqCPHhpA http
የምስራች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ዩትዩብ, ፌስቡክ,ቲክቶክ,ቴሌግራም ሁሉንም ያለምንም ቪፒኤን አፓች በነፃ መክፈትና መጠቀም ተቻለ 👇👇 https://youtu.be/HruHqCPHhpA https://youtu.be/HruHqCPHhpA

2
በዛሬው እለት በሃገራችን ኢትዮጵያ በትንሹ ከ50 በላይ የዩትዩብ አካውንቶች ሙሉ በሙሉ terminate ከዩትዩብ ላይ መወገዳቸውን ማወቅ ችያለሁ የተዘጉትም የሃሰት መረጃ ያሰራጫሉ የተባሉ ቻናሎች ሲሆ
በዛሬው እለት በሃገራችን ኢትዮጵያ በትንሹ ከ50 በላይ የዩትዩብ አካውንቶች ሙሉ በሙሉ terminate ከዩትዩብ ላይ መወገዳቸውን ማወቅ ችያለሁ የተዘጉትም የሃሰት መረጃ ያሰራጫሉ የተባሉ ቻናሎች ሲሆኑ ከ100ሺ ተከታይ (subscribe) በላይ ድረስ ማፍራት የቻሉ በርካታ አካውንቶች ከዩትዩብ ላይ ተወግደዋል እና ጥንቃቄ እናድርግ ሶሻል ሚዲያን ለበጎና ለመልካም ነገር እንጠቀምበት ቻናላችሁ የተዘጋባችሁ ሰዎችም የአይፒ አድራሻችሁ ሊመዘገብ ስለሚችል ቀጣይ ቻናል ስትከፍቱና ስትሰሩ በድጋሚ እንዳይዘጋባችሁ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባችኋል ።
642
3
በአዲስ አበባ የተያዘው የማይታመን ጉድ ኑ የተዘረፋችሁትን ሃብት ንብረት ውሰዱ 👇👇 https://youtu.be/76E7gArAJao
በአዲስ አበባ የተያዘው የማይታመን ጉድ ኑ የተዘረፋችሁትን ሃብት ንብረት ውሰዱ 👇👇 https://youtu.be/76E7gArAJao
667
4
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ስለሚያስጀምረው 5G ኔትዎርክ ጥቂት መረጃዎች! - ይህ ኔትዎርክ በአለም ላይ መዘርጋት የጀመረው የዛሬ ሶስት አመት ነበር። ፍጥነቱም ከ4G ኔትዎርክ እስከ 100 እጥፍ ሊደርስ ይች
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ስለሚያስጀምረው 5G ኔትዎርክ ጥቂት መረጃዎች! - ይህ ኔትዎርክ በአለም ላይ መዘርጋት የጀመረው የዛሬ ሶስት አመት ነበር። ፍጥነቱም ከ4G ኔትዎርክ እስከ 100 እጥፍ ሊደርስ ይችላል። - በአፍሪካ አሁን ላይ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ናይጄርያ፣ ሌሶቶ፣ እና ዩጋንዳ ይህንን ኔትዎርክ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ ዛሬ ስድስተኛዋ ሀገር ሆናለች ማለት ነው። - ኢትዮጵያ ይህን ኔትዎርክ ለማስጀመር ለቻይናው ሁአዌይ ኩባንያ 40 ሚልዮን ዶላር ገደማ ክፍያ ፈፅማለች። - 5G ኔትዎርክ በአሁን ሰአት በአለም ላይ ከፍተኛው የኢንተርኔት ግንኙነት ማግኛ ዘዴ ሲሆን ደቡብ ኮርያዎች 6G ኔትዎርክ ላይ ሙከራ እንደጀመሩ ታውቋል። - 5G ኔትዎርክን በደንብ ያዳበሩት እና በስፋት እየዘረጉ ያሉት የቻይና ኩባንያዎች ናቸው፣ እንደ ሁአዌይ ያሉት እነዚህ ኩባንያዎች ግን በአሜሪካ እና አንዳንድ የበለፀጉ ሀገራት በደህንነት ምክንያት የ5G ኔትዎርኮችን እንዳይዘረጉ ታግደዋል። *** እዚህም፣ እዛም ሳነብ ካገኘሁት ነው።
655
5
ሁሉም ይቻላል 🙆‍♀️🤷‍♂️ ‼️ከፌስቡክ ወደ ዩትዩብ ከዩትዩብ ወደ ፌስቡክ እንደፈለግነው የፈለግነውን ቪዲዮ በነፃ በራሱ ኢንተርኔት የሚያስተላልፍልን ለማመን የሚከብድ አፕ ☟☟ https://you
ሁሉም ይቻላል 🙆‍♀️🤷‍♂️ ‼️ከፌስቡክ ወደ ዩትዩብ ከዩትዩብ ወደ ፌስቡክ እንደፈለግነው የፈለግነውን ቪዲዮ በነፃ በራሱ ኢንተርኔት የሚያስተላልፍልን ለማመን የሚከብድ አፕ ☟☟ https://youtu.be/bBt0si3lMdU https://youtu.be/bBt0si3lMdU
1 449
6
☞ ዩትዩበሮች የሆናችሁ በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ እና ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባችሁ አደገኛ ነገር ☞ ዩትዩብ በሞባይላችን በቀላሉ ላይቭ መግባት ☞ላይቭ ላይ እያለን ወይም ቪዲዮ ሪከርድ እያደረግን የተለያዩ
☞ ዩትዩበሮች የሆናችሁ በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ እና ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባችሁ አደገኛ ነገር ☞ ዩትዩብ በሞባይላችን በቀላሉ ላይቭ መግባት ☞ላይቭ ላይ እያለን ወይም ቪዲዮ ሪከርድ እያደረግን የተለያዩ ቪዲዮዎችን ሙዚቃዎችን ፅሁፎችን ማስገባት እና የፈለግነውን ቦታ ኤዲት በማድግ መቁረጥ ☞ ባክግራውንዳችንን በፈለግነው ፎቶዎች ቪዲዮዎች በማድረግ መቀየር እነዚህን ሁሉ ነገሮች በአንድ አፕ ብቻ እንዴት ማድረግ እንችላለን ቪዲዮውን ይመልከቱ ☟☟ https://youtu.be/KYfzKbtRUMU https://youtu.be/KYfzKbtRUMU
1 741
7
ጥንቃቄ አድርጉ የእናንተንም የጓደኞቻችሁንም ጊዜ የእንዳታቃጥሉ ☟☟ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ "ምንም አይነት የቴሌግራም ገፅ የለንም " - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ምንም አይነት የቴሌግራም ገፅ እንደሌለው አሳው
ጥንቃቄ አድርጉ የእናንተንም የጓደኞቻችሁንም ጊዜ የእንዳታቃጥሉ ☟☟ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ "ምንም አይነት የቴሌግራም ገፅ የለንም " - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ምንም አይነት የቴሌግራም ገፅ እንደሌለው አሳውቋል። ሳፋሪኮም በቅርቡ የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች እና ጉርፖች በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስም ተከፍተው ወደ ቻናላችን ሰው ከጋበዛችሁ የተለያዩ ሽልማቶች ታገኛላችሁ እያሉ እና የተለያዩ መረጃ እያሰራጩ መሆኑን ተረድተናል ብሏል ። ድርጅቱ እስከ አሁን ምንም የቴሌግራም ገጽ እንደሌለው እያስታወቀው ሳፋሪኮም በገጾቹ የሚተላለፉት መረጃዎች በድርጅቱ እውቅና እንደሌላቸው አረጋግጦልናል። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያሉት ገፆች ☞ፌስቡክ፣ ☞ ትዊተር ፣ ☞ ሊንክድኢን እና ቲክቶክ ላይ ይፋዊ ገፆች ያሉት ሲሆን በፌስቡክ፣ ትዊተር እና ቲክቶክ አድራሻው #SafaricomET እንደሆነ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። @ethioapk
2 105
8
በቴግራም የጓደኛችንን ሙሉ ስልክ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን ሰዎች በስልካቸው የሚያደርጉትን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እንዴት በቴሌግራም መከታተል ይቻላል 👇👇👇👇 https://youtu.be/Og
በቴግራም የጓደኛችንን ሙሉ ስልክ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን ሰዎች በስልካቸው የሚያደርጉትን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እንዴት በቴሌግራም መከታተል ይቻላል 👇👇👇👇 https://youtu.be/Og2LoO0dPaw https://youtu.be/Og2LoO0dPaw
2 715
9
MX Player pro .apk
3 029
10
👆👆👆👆 ቪዲዮዎችን በቀጥታ ከሞባይል ወደ ቴሌቪዥን ለማገናኘት የሚጠቅመን ምርጥ Browser
2 839
11
የእግር ኳስ ጨዋታን በቀጥታ ስልክ ለማየት የሚረዳ አፕ👆👆👆
3 879
12
ኢትዮጵያ ከካሜሮን በቀጥታ በሞባይላችን በቀጥታ እንዴት መመልከት እንችላለን ከሞባይል ወደ ቲቪ እንዴት ማገናኘት እንችላለን 👇👇 https://youtu.be/QinMtLS5vZ8 https://youtu
ኢትዮጵያ ከካሜሮን በቀጥታ በሞባይላችን በቀጥታ እንዴት መመልከት እንችላለን ከሞባይል ወደ ቲቪ እንዴት ማገናኘት እንችላለን 👇👇 https://youtu.be/QinMtLS5vZ8 https://youtu.be/QinMtLS5vZ8
3 624
13
የምስራች ኢትዮ ቴሌኮም የማይታመን ቅናሽ አደረገ ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅል አግልግሎቶች ላይ ታላቅ ቅናሽ አድርጓል በዚህ መሰረት 1.ዓመታዊ ያልተገደበ ድምፅ፣ ዳታ እና መልዕክት 18,324 ብር የነበረው
የምስራች ኢትዮ ቴሌኮም የማይታመን ቅናሽ አደረገ ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅል አግልግሎቶች ላይ ታላቅ ቅናሽ አድርጓል በዚህ መሰረት 1.ዓመታዊ ያልተገደበ ድምፅ፣ ዳታ እና መልዕክት 18,324 ብር የነበረው ወደ 10,200 ብር ብር ተደርጓል 2.ዓመታዊ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል 10, 872 ብር የነበረው ወደ 5,995 3, ዓመታዊ ያልተገደበ ድምፅ ጥቅል 10, 872 ብር የነበረው ወደ 5,995 3.ወራዊ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል 1,510 ብር ወደ 999 ብር 4,ወራዊ ያልተገደበ ድምፅ ጥቅል 1,510 ብር ወደ 999 ብር እና ሌሎችም ቅናሾችም ተደርጓል ተጠቀሙበት @ethioapk
3 003
14
No text...
2 531
15
እንግሊዘኛ አልሰማም ማለት ቀረ ከዩትዩብ ላይ የፈለግነውን ቪዲዮዎ በፈለግነው ቋንቋ መከታተል ተቻለ 👇👇 https://youtu.be/GYWrNzDgbrk https://youtu.be/GYWrNzDgbrk
እንግሊዘኛ አልሰማም ማለት ቀረ ከዩትዩብ ላይ የፈለግነውን ቪዲዮዎ በፈለግነው ቋንቋ መከታተል ተቻለ 👇👇 https://youtu.be/GYWrNzDgbrk https://youtu.be/GYWrNzDgbrk
2 474
16
ድምፅ ወይም ቪዲዮ ሪከርድ በምናደርግ ጊዜ ከጀርባ የሚሰሙ ድምፆችን የሚያጠፋልን አፕ👆👆
2 755
17
ከማስታወቂያ የፀዳ ከጀርባ የሚሰሙ ድምፆችን የሚያጠፋልን አፕ👆👆
2 685
18
ሰላም ለሁላችሁ - መጥተናል ተመልሰናል ከዚ ቡሃላ በዚህ ቻናሌ ጠቃሚ ትምህርቶችን መልቀቅ የምቀጥል ይሆናል ▶️ከጀርባ የሚሰሙ የሚረብሹ ድምፆችን በቀላሉ በሞባይላችን ማጥፋት ተቻለ ። ▶️በዩትዩብ ገ
ሰላም ለሁላችሁ - መጥተናል ተመልሰናል ከዚ ቡሃላ በዚህ ቻናሌ ጠቃሚ ትምህርቶችን መልቀቅ የምቀጥል ይሆናል ▶️ከጀርባ የሚሰሙ የሚረብሹ ድምፆችን በቀላሉ በሞባይላችን ማጥፋት ተቻለ ። ▶️በዩትዩብ ገንዘብ መስራት ላሰባችሁ ወይም ገንዘብ እየሰራችሁ ያላችሁ እነዚህን አፓች መጠቀም የግድ ነው 👇👇👇 https://youtu.be/aSINE_7hT6o https://youtu.be/aSINE_7hT6o
2 580
19
ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም በአለም ዙርያ ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን ተራኪንግ ድረ ገጾች አስታውቀዋል። ችግሩ ምን እንደሆነ ፌስቡክ ምንም ያለው ነገር የለም ።
ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም በአለም ዙርያ ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን ተራኪንግ ድረ ገጾች አስታውቀዋል። ችግሩ ምን እንደሆነ ፌስቡክ ምንም ያለው ነገር የለም ።
1 670
20
ይሄን ሳታደርጉ ዩትዩብ መስራት አትችሉም ለኢትዮጵያውያን ዩትዩበሮች የወጣ ህግ የባልተቤትነት ምዝገባ እስከ ግንቦት 15 https://youtu.be/4MHYGONcLK0
2 895