en
Feedback
ETHIO APP

ETHIO APP

Open in Telegram

ይህ የETHIO APP አፓችን እና የቴክኖሎጂ የመረጃ ገፅ ነው        ❖ አሪፍ አሪፍ የሆኑ  አፓችን        ❖ከፕለይ ስቶሪ በብር የሚወርዱ         áŠ á“á‰˝        ❖ እንዲሁም አሪፍ የሚባሉ               ⏩ቻናሎችን               ⏩ስቲከሮች               ⏩ግሩፖች ☞admin አንዋር ☞https://t.me/ethioapk

Show more
2 845
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ወ/ት ፍሬህይወት በድብቅ የተቀረፀውን የጁንታውን ቪዲዮ አደባባይ አወጣችው 👇👇👇👇 https://youtu.be/bOZBjMZP6K
ወ/ት ፍሬህይወት በድብቅ የተቀረፀውን የጁንታውን ቪዲዮ አደባባይ አወጣችው 👇👇👇👇 https://youtu.be/bOZBjMZP6K

ስናፕቻት ስኬታማ ደንበኞቼን በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር እሸልማለሁ አለ! ከማኅበራዊ የትስስር ገጾች አንዱ የሆነው ስናፕቻት ‹ስፖትላይት› በተሰኘው አዲስ ገጽታው ላይ እጅግ ተወዳጅ ቪዲዮ ሰርተው ለሚያጋሩ ተጠቃሚዎቹ በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ዶላር እሸልማለሁ አለ።ስናፕቻት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከቲክቶክ ጋር ከፍተኛ የገበያ ውድድር ላይ ስለሚገኝ ነው።ስፖትላይት የተሰኘው የስናፕቻት አዲስ ገጽታ የአልጎሪዝም ቀመርን በመጠቀም ብዙ ሰዎችን ያነጋገረና ብዙዎች መድረስ የቻለ ቪዲዮ ሲኖር ተጠቃሚዎቹ እንዲመለከቱት ይጋብዛል።ይህም የሚሆነው የተጠቃሚውን የፍላጎት አዝማሚያዎችን መሠረት በማድረግ ነው። አንድ ተጠቃሚ እንዲመለከታቸው የሚጋበዘው ቪዲዮ የሕይወት ዝንባሌውን መሠረት ባደረገ መልኩ ነው። ይህ በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያሸልመው አዲስ አሰራር በስናፕቻት ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው ኮከብ ደንበኞቹን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም የስናፕቻት ተጠቃሚን የሚያካትት ነው።በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ዶላር የመሸለሙ ነገር እስከዚህኛው የፈረንጆች ዓመት ማብቂያ የሚዘልቅ ነው።ነገር ግን ደንበኞችን በመሳብ ረገድ የተፈለገውን ውጤት ማምጣቱ ከተረጋገጠ በ2021 ሊቀጥል እንደሚችል ተጠቁሟል። ተሸላሚ የሚሆኑት ደንበኞች ሰርተው የሚያጋሩት ቪዲዮ ተወዳጅ መሆን ብቻም ሳይሆን በከፍተኛ ፍጥነት መዛመት የሚችል እንዲሆን ይጠበቅበታል።ስናፕቻት በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር የሚሸልመው ሆኖም ቪዲዮው በስንት ሰዎች ሲወደድ እንደሆነ አላስቀመጠም። ሽልማቱ ለስንት ሰዎች እንደሆነ፣ ይህ የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን ስንት ሰዎች እንደሚካፈሉትም አልተብራራም።ሆኖም በዚህ ውድድር ለመታቀፍ ተጠቃሚዎቹ ዕድሜያቸው 16 እና ከዚያ በላይ መሆን ግድ ይላል።የሚጋሩት ቪዲዮዎች አደገኛ እጽና አልኮል መጠጦችን የሚያበረታቱ መሆን የለባቸውም።የስናፕሻት ደንብና ግዴታዎችም ተፈጻሚ ይሆናሉ።ስናፕቻት ኮቪድ ወረርሽኝን ተከትሎ በቀን የተጠቃሚዎች ቁጥር 250 ሚሊዮን ደርሶልኛል ይላል።ሆኖም የቢዝነስ ተወዳዳሪዎቹ ኢንስታግራምና ቲክቶክ ከፍተኛ የደንበኛ ቁጥር በማስመዝገባቸው ስናፕቻት ተወዳዳሪ ሆኖ ለመዝለቅ ይህን ከፍተኛ መጠን ያለውን ሽልማቱን እንዳዘጋጀ ተነግሯል። [BBC] 〰〰〰〰〰〰〰〰

🔴የዩትዩብ ቪዲዮ እያየን በቀላሉ ፌስቡክ ወይም ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎችን ለመጠቀም ⏩ቪዲዮዎችን በቀላሉ በፍጥነት ማውረድ" ⏩ቪዲዮ ወደ ድምፅ (mp3) ለመቀየር ⏩ቪዲዮዎችን ለመቆለፍ 👇👇👇 htt
🔴የዩትዩብ ቪዲዮ እያየን በቀላሉ ፌስቡክ ወይም ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎችን ለመጠቀም ⏩ቪዲዮዎችን በቀላሉ በፍጥነት ማውረድ" ⏩ቪዲዮ ወደ ድምፅ (mp3) ለመቀየር ⏩ቪዲዮዎችን ለመቆለፍ 👇👇👇 https://youtu.be/8OeZbo19Oas

ፓስፓርት በሞባይላችን እንዴት ማውጣት ወይም ማሳደስ እንችላለን ጊዜዎን ጉልበትዎን ይቆጥቡ👇👇 https://youtu.be/lrtm4Oz3Oyw
ፓስፓርት በሞባይላችን እንዴት ማውጣት ወይም ማሳደስ እንችላለን ጊዜዎን ጉልበትዎን ይቆጥቡ👇👇 https://youtu.be/lrtm4Oz3Oyw

ውድ ኢትዮጵያውያን ተጠንቀቁ ትክክለኛዎቹ ብሮች ምን አይነት ናቸው የብሮች ሚስጥር -ሃሰተኛ የብር ኖቶች በስፋት እየተስፋፉ የገኛሉ ይህንንም ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሳያስቡት እየተሸወዱ ይገኛሉ
ውድ ኢትዮጵያውያን ተጠንቀቁ ትክክለኛዎቹ ብሮች ምን አይነት ናቸው የብሮች ሚስጥር -ሃሰተኛ የብር ኖቶች በስፋት እየተስፋፉ የገኛሉ ይህንንም ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሳያስቡት እየተሸወዱ ይገኛሉ ተመሳስለው የተሰሩ ሃሰተኛ ብሮችን እንዴት ማወቅ እንችላለን ቪዲዮዎን ተመልከተው ትክክለኛ የብር ኖቶችን ይጠቀሙ እንዳይሸወዱ 👇👇👇 https://youtu.be/r-OlubW59FI

ዩትዩብን አልያም ሞባይላችን ላይ ያለ ማንኛውም ቪዲዮ ከሞባይላችን ወደ ቴሌቭዥናችን በቀጥታ እንዴት ማስተላለፍ መመልከት እንችላለን 👇👇👇 https://youtu.be/CZH47Oy7quw
ዩትዩብን አልያም ሞባይላችን ላይ ያለ ማንኛውም ቪዲዮ ከሞባይላችን ወደ ቴሌቭዥናችን በቀጥታ እንዴት ማስተላለፍ መመልከት እንችላለን 👇👇👇 https://youtu.be/CZH47Oy7quw

አንበሳ ቀነኒሳ #ከኤሉድ ኪፕቾጌ ! የማራቶን ዘዋሪውቹ የረጅም ርቀት ንጉሶቹ ተጠባቂ ሩጫ ከለንደን የፊታችን ዕሁድ ረፋድ 4ሰአት ላይ! ሩጫው ለአንደኝነት አይደለም ። አንደኝነቱንማ ተላምደውታል ።
አንበሳ ቀነኒሳ #ከኤሉድ ኪፕቾጌ ! የማራቶን ዘዋሪውቹ የረጅም ርቀት ንጉሶቹ ተጠባቂ ሩጫ ከለንደን የፊታችን ዕሁድ ረፋድ 4ሰአት ላይ! ሩጫው ለአንደኝነት አይደለም ። አንደኝነቱንማ ተላምደውታል ። ሩጫው ለሰዐት ነው ! ሩጫው ለሪከርድ ነው! *የቤት ስራዬ አልተጠናቀቀም አብቅቶለታል ሲባል እኔ ግን አለሁ የራቁኝ ስፓንሰሮቼም መነሳት እንደምችል ሳሳያቸው ተመልሰዋል አዎ ይህ አለም እንዲህ ነው:: *ሪከርድ ሰባሪው አምና በበርሊን ለሪከርዱ ሁለት ሰከንድ ብቻ የቀረው ሳተና ! የማይበገረው የማይደገመው ኮኮብ የማራቶን ሪከርዱን መስበር እፈልጋለሁ ማራቶን ወደ እናት ሃገሩ ይመለሳል ሪከርዱም ይሰበራል ቀነኒኬኛ ይቀጥላል... 👇👇👇 https://youtu.be/WgzmlYOxrxk ቀነኒሳ ይችላል 👌እስኪ ለቀነኒ ኬኛ መልካም እድል🙏

በሞባይል ስልክ ቁጥርዎ (ሲም) ሊፈፀም ከሚችል ወንጀል ይጠንቀቁ! Ethio telecom ውድ Ethio app ቤተሰቦች በዚህ ጉዳይ ለከፍተኛ ወንጀል እየተጋለጡ ያሉ ሰዎች ስላሉ በስማችሁ የምታወጡት
በሞባይል ስልክ ቁጥርዎ (ሲም) ሊፈፀም ከሚችል ወንጀል ይጠንቀቁ! Ethio telecom ውድ Ethio app ቤተሰቦች በዚህ ጉዳይ ለከፍተኛ ወንጀል እየተጋለጡ ያሉ ሰዎች ስላሉ በስማችሁ የምታወጡት ሲም ካርድ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ

ጸሐፊ እና አቅራቢ ኃይሌ ገብረሥላሴ - "አጠገብህ ካንተ የተሻለ ሰው ካለ እርዳው" - የማሌዥያውያን አባባል https://youtu.be/xA86o6dAlwE
ጸሐፊ እና አቅራቢ  ኃይሌ ገብረሥላሴ - "አጠገብህ ካንተ የተሻለ ሰው ካለ እርዳው" - የማሌዥያውያን አባባል https://youtu.be/xA86o6dAlwE

*በዩትዩብ ብር ሰርታችሁ ጎግል ክፍያ ያልፈፀመላችሁ ፒን Verify ያላደረጋችሁ *እንዴት ያለ ፓስታ በመታወቂያ ብቻ ማሳካት እንችላለን https://youtu.be/TugAcVrxblw
*በዩትዩብ ብር ሰርታችሁ ጎግል ክፍያ ያልፈፀመላችሁ ፒን Verify ያላደረጋችሁ *እንዴት ያለ ፓስታ በመታወቂያ ብቻ ማሳካት እንችላለን https://youtu.be/TugAcVrxblw

*በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ሲዘጋ እንዴት መጠቀም እንችላለን *50ሺ ዶላር ለማሸነፍ ከጫፍ የደረሱት ኢትዮጵያውያን https://youtu.be/3gmU0i2C4T8
*በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ሲዘጋ እንዴት መጠቀም እንችላለን *50ሺ ዶላር ለማሸነፍ ከጫፍ የደረሱት ኢትዮጵያውያን https://youtu.be/3gmU0i2C4T8

ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን ሰነበታችሁ ይሄው ከረጂም ቀናቶች ቡሃላ በአረንጓዴ ዐሻራ ተመልሰናል በቀጣይም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይዠ የምመጣ ይሆናል https://youtu.be/y
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን ሰነበታችሁ ይሄው ከረጂም ቀናቶች ቡሃላ በአረንጓዴ ዐሻራ ተመልሰናል በቀጣይም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይዠ የምመጣ ይሆናል https://youtu.be/y1RtQ0JVOYA

Yowhatsapp 8.35 👆👆 ተጠቃሚዎች አፕዴት አድርጉ

የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተማሪዎች እና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ላይብራሪ እንዲጠቀሙ ተወሰነ ************** የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተማሪዎች እና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ላይብራሪ እንዲጠቀሙ መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮቪድ-19 ወደ አገራችን መግባቱን ተከትሎ የከፍተኛ ትምህርት እና ሥልጠና (የዩኒቨርስቲዎች እና ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና) መቋረጡ እና ትምህርትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ በኦንላይን የማስቀጠል ሥራ እየተሠራ ይገኛል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርትን በኦንላይን ሲያቀርብ የተማሪዎችን ኢኮኖሚያዊ አቅም በመገንዘብ በነፃ መጠቀም ለማስቻል ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በተሠራው ሥራ ከዛሬ ጀምሮ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ያዘጋጀውን የዲጂታል ላይብራሪ ተማሪዎች እና መምህራን ገብተው ሲጎበኙ ከከፍያ ነፃ ወይም ዜሮ ሬቲንግ እንዲሆን መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ማኅበረሰቡ በ http://ndl.ethernet.edu.et/ ገብቶ የነፃ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችል ጠቁሞ፣ ተማሪዎች እና መምህራን የኦንላይን መማር ማስተማር ሂደቱን በዚሁ አግባቡ እንድትቀጥሉ አሳስቧል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኢትዮ-ቴሌኮም ላደረገው ከፍተኛ ድጋፍ ምስጋናውን አቅርቧል። Via Ebc

ዛሬ 85 ሰዎች 1ሰው ሙቷል አጠቃላይ 1,257 ሰዎች *ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2926 የላብራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች ኮሮና ተገኝቶባቸዋል * 19 ስዎች የውጪ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው * 18 ስዎች በሽታው ከያዘው ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው * 48 ስዎች የውጪ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በሽታው ከያዘው ሰው የታወቀ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ****** ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ * 51 ወንዶች *34 ሴቶች ናቸው * 72 ሰዎች ከአዲስ አበባ * 5 ሰዎችከኦሮሚያ ክልል * 4 ሰዎች ከትግራይ ክልል * 3 ሰዎች ሰዎች ከሶማሊ ክልል * 1 ሰው ከአማራ ክልል * 1 ዛሬ ሞት * 8 ያገገሙ ************ * 112,377 በአጠቃላይ በሀገራችን የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ * 4 በፀና የታመሙ ሰዎች ቁጥር * 1,026 በአጠቃላይ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ በህክምና ውስጥ ያሉ *217 በአጠቃላይ በበሽታው ተይዘው ያገገሙ 🔹እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,257 ምንጭ :- የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

መልካም ዜና-በሊባኖስ ስቃይ ለነበሩት ዜጎቻችን|| የትራምፕ እና የሶሻል ሚድያ ጉድ እውነታው||ዛሬ ኮሮና 100ተመዘገበ https://youtu.be/r1ma5F7w1fQ
መልካም ዜና-በሊባኖስ ስቃይ ለነበሩት ዜጎቻችን|| የትራምፕ እና የሶሻል ሚድያ ጉድ እውነታው||ዛሬ ኮሮና 100ተመዘገበ https://youtu.be/r1ma5F7w1fQ

*ኮሮና ተጠቂዎችቁጥር በኢትዮጵያ 731 ደረሰ ከአፍሪካ 115ሺ በላይ አለፈ *ወጣቷ በምርምር ላይ ሳለች ድንገት ሙታ ተገኘች *በአሜሪካ ፓሊስ አንቆ በገደለው ጥቁር ላይ ቁጣ ተቀሰቀሰ👇👇👇 htt
*ኮሮና ተጠቂዎችቁጥር በኢትዮጵያ 731 ደረሰ ከአፍሪካ 115ሺ በላይ አለፈ *ወጣቷ በምርምር ላይ ሳለች ድንገት ሙታ ተገኘች *በአሜሪካ ፓሊስ አንቆ በገደለው ጥቁር ላይ ቁጣ ተቀሰቀሰ👇👇👇 https://youtu.be/nC-4e4hM92A

እህ አይ ይህ የዋህ ህዝብ - በአዲስ አበባ አስደንጋጭ ጉድ *በኮሮና የሞተ ሰው ለማስተዛዘን ለቅሶ የሄዱት 30ዎቹ ተያዙ ሰፈሩ በሙሉ ተዘጋ መንቀሳቀስ የለም *ፕሮፌሰሩ በአለም አቀፍ ሚዲያ ላይ ግብ
እህ አይ ይህ የዋህ ህዝብ - በአዲስ አበባ አስደንጋጭ ጉድ *በኮሮና የሞተ ሰው ለማስተዛዘን ለቅሶ የሄዱት 30ዎቹ ተያዙ ሰፈሩ በሙሉ ተዘጋ መንቀሳቀስ የለም *ፕሮፌሰሩ በአለም አቀፍ ሚዲያ ላይ ግብፅን አዋረደልን👇👇👇 https://youtu.be/AkJZtoVUwOs

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት በቫይረሱ ዙርያ ማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚረዳ ድረገጽ ይፋ ሆነ፡፡ https://covid19.ephi.gov.et/ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት በጤና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥ ስራ ሲሰራ መቆየቱን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሰታውቋል ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማህበረሰቡን በይበልጥ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ይረዳ ዘንድ የኮቪድ-19 ምልክቶች፡ ስለመተላለፊያ መንገዶች፡ መከላከያ መንገዶች አና ሌሎች ጠቃሚ ነጥቦችን በዝርዝር የሚያስረዳ ድረገጽ መገንባቱን ገልጿል፡፡ ድረገጹ በሁለት ቋንቋዎች ማለትም በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ መረጃን የሚሰጥ ሲሆን በቅርብ በሌሎች ቋንቋዎች አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሏል፡፡ በመሆኑም ይህንን ሊንክ👇👇 https://covid19.ephi.gov.et/ በመጫን መረጃ ማግኘት እንደሚቻል ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡

የሙሃመድ አል አሩሲ ጥብቅ እና አስገራሚ መልዕክት *ሃገራችንን እንደ አደራችን እንያዛት ሃገራችን በኛ ጫንቃ ላይ የተጣለች የተቀመጠች አደራ ናት እና ይህ አደራችንን በመወጣት ትልቅ ስራ ልንሰራ ይገ
የሙሃመድ አል አሩሲ ጥብቅ እና አስገራሚ መልዕክት *ሃገራችንን እንደ አደራችን እንያዛት ሃገራችን በኛ ጫንቃ ላይ የተጣለች የተቀመጠች አደራ ናት እና ይህ አደራችንን በመወጣት ትልቅ ስራ ልንሰራ ይገባል:: 👇👇👇👇 https://youtu.be/SeBnPf2JSKM