4 801
Subscribers
-124 hours
-157 days
-7530 days
Posts Archive
4 801
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ መጪው አዲስ አመት የጤና፣ የሰላም እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia
4 801
ወደ ኢትዮሳት ቤተሰብ ተቀላቅለዋል። #Kaffa TV # KTV #Bisrat TV#A Plus #Kembata TV #Gamo TV #Goha TV #Hadiya TV 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion
4 801
ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
የnahoo ቲቪ
ስርጭት ጀምሯል!
11605| 45000| ሆሪዞንታል
#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion
4 801
ኢትዮጵያኖች ለየት ያሉ ሀገርኛ ዜናዎችና መዝናኛዎች እያገኙ ያሉበት ምክንያት የእርስዎ ታታሪነት ነው።
ወዳጅ ዘመድዎት የዚህ ቤተሰብአባል እንዲሆኑ ይንገሯቸው።
4 801
ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እየተመኘን አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የእድገት ይሁንልዎት።
#HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia
4 801
ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን።
ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯቸው::
4 801
ኢትዮጵያኖችን ከ100 በላይ ቻናሎች ባለው በፍጥነት በማደግ የሚገኘው የብሮድካስት መድረክ ጋር ያገናኟቸው።
የዛሬው ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛ ይሁኑ።
4 801
ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።
4 801
አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺።
ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደኢትዮጵያን ቤቶች የማስገባት ቁርጠኝነትዎን ብቻ ነው።
4 801
ኢትዮጵያኖች ሁሌም አዳዲስ ቻናሎችን እንዲያገኙ በማድረግ እይታቸው በምርጫ የተሟላ እንዲሆን አግዙን።
እንደባለሞያተኛ ይሄንን እንከን የለሽ ማድረግ ይችላሉ 👏🏽
4 801
ኢትዮሳት በሚያቀርባቸው ለየት ያሉ አዳዲስ ቻናሎች ለኢትዮጵያኖች የቤት
ውስጥ ድምቀት ይጨምሩላቸው።
ኢትዮሳትን የሳተላይት ምርጫቸው እንዲያረጉ ያግዟቸው።
4 801
ደምበኞቻችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ HD ቻናሎቻችንን 📺 በጉጉት እንዲከታተሉ ያግዙን::
የእናንተ ታታሪነት አዲሱን የስርጭት ዘመን እውን ያደርገዋል።.
4 801
የደምበኞቻችንቁጥርሲጨምርአቅርቦትምአብሮይጨምራል፣እያደገ
የመጣውንይህንየደንበኞቻችንንፍላጎትእንድናሟላእርዱንጓደኞችዎእና
ቤተሰብዎወደኢትዮሳትባለሞያተኞችማህበርእንዲቀላቀሉያድርጉ።
