ch
Feedback
Ethiosat

Ethiosat

前往频道在 Telegram

Ethiopian TV Platform

显示更多
埃塞俄比亚5 295未指定类别
4 801
订阅者
-124 小时
-157
-7530
帖子存档
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ መጪው አዲስ አመት የጤና፣ የሰላም እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia

ወደ ኢትዮሳት ቤተሰብ ተቀላቅለዋል። #Kaffa TV # KTV #Bisrat TV#A Plus #Kembata TV #Gamo TV #Goha TV #Hadiya TV 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethio
ወደ ኢትዮሳት ቤተሰብ ተቀላቅለዋል። #Kaffa TV # KTV #Bisrat TV#A Plus #Kembata TV #Gamo TV #Goha TV #Hadiya TV 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች የnahoo ቲቪ ስርጭት ጀምሯል! 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Enter
ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች የnahoo ቲቪ ስርጭት ጀምሯል! 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

በአሁኑ ሰዓት በጉጉት እየተከታተሉ የሚገኙት ፕሮግራም የትኛውን ነው📺?

የደምበኞቻችንን የመዝናኛ አለም እንደራሳችሁ ስላያችሁት እናመሰግናለን። ኢትዮሳትን ተመራጭ ስላረጋችሁት እናመሰግለን። በዚሁ ቀጥሉበት።

ሁሉም የሚሆን መዝናኛን የያዘው ኢትዮሳት የቤተሰብ ጊዜን ልዩ ያረገዋል። ዛሬውኑ ባለሞያተኞቻችን ጋር ይደውሉ።

ኢትዮጵያኖች ለየት ያሉ ሀገርኛ ዜናዎችና መዝናኛዎች እያገኙ ያሉበት ምክንያት የእርስዎ ታታሪነት ነው። ወዳጅ ዘመድዎት የዚህ ቤተሰብአባል እንዲሆኑ ይንገሯቸው።

ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እየተመኘን አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የእድገት ይሁንልዎት። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia

ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን። ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯ
ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን። ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯቸው::

ኢትዮጵያኖችን ከ100 በላይ ቻናሎች ባለው በፍጥነት በማደግ የሚገኘው የብሮድካስት መድረክ ጋር ያገናኟቸው። የዛሬው ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛ ይሁኑ።

100% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት ጋር ለማገናኘት በቁርጠኛ የሚሰራው የአሸናፊው ቡድን አባል ነዎት።

ኢትዮሳት በቁርጠኝነት ሀገርኛ ይዘት ያለቸውን ፕሮግራሞች የሚያቀርብ ብቸኛው መድረክ ነው።

ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።

አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደ
አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደኢትዮጵያን ቤቶች የማስገባት ቁርጠኝነትዎን ብቻ ነው።

ኢትዮጵያኖች ሁሌም አዳዲስ ቻናሎችን እንዲያገኙ በማድረግ እይታቸው በምርጫ የተሟላ እንዲሆን አግዙን። እንደባለሞያተኛ ይሄንን እንከን የለሽ ማድረግ ይችላሉ 👏🏽

ኢትዮሳት በሚያቀርባቸው ለየት ያሉ አዳዲስ ቻናሎች ለኢትዮጵያኖች የቤት ውስጥ ድምቀት ይጨምሩላቸው። ኢትዮሳትን የሳተላይት ምርጫቸው እንዲያረጉ ያግዟቸው።

ደምበኞቻችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ HD ቻናሎቻችንን 📺 በጉጉት እንዲከታተሉ ያግዙን:: የእናንተ ታታሪነት አዲሱን የስርጭት ዘመን እውን ያደርገዋል።.

ለሁሉምየሚሆንመዝናኛንየያዘውኢትዮሳትየቤተሰብጊዜንልዩያረገዋል። ዛሬውኑባለሞያተኞቻችንጋርይደውሉ።

የደምበኞቻችንንየመዝናኛአለምእንደራሳችሁስላያችሁትእናመሰግናለን። ኢትዮሳትንተመራጭስላረጋችሁትእናመሰግለን።በዚሁቀጥሉበት።

የደምበኞቻችንቁጥርሲጨምርአቅርቦትምአብሮይጨምራል፣እያደገ የመጣውንይህንየደንበኞቻችንንፍላጎትእንድናሟላእርዱንጓደኞችዎእና ቤተሰብዎወደኢትዮሳትባለሞያተኞችማህበርእንዲቀላቀሉያድርጉ።