en
Feedback
Dagi zema

Dagi zema

Open in Telegram

፡ ሙዚቃ የመንፈስ እርካታ ነው ። ፦የተረሱ ሙዚቃዎች ፦የ 1970ዎቹ ሙዚቃዎች ፦አዳዲስ ሙዚቃዎች ፦አነቃቂ ንግግሮች ፦ትምርታዊ ፅሁፎች ፦ስነ ግጥሞች ፦መነባንቦች የሚተላለፍባቸው ቻናል ይቀላቀሉን ይወዱታል ። ለበለጠ መረጃ @Dag_musicc

Show more
867
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
June '23
June '23
+4
in 0 channels
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+9
in 0 channels
Get PRO
March '23
+8
in 0 channels
Get PRO
February '23
+10
in 0 channels
Get PRO
January '23
+17
in 0 channels
Get PRO
December '22
+36
in 0 channels
Get PRO
November '22
+27
in 0 channels
Get PRO
October '22
+40
in 0 channels
Get PRO
September '22
+37
in 0 channels
Get PRO
August '22
+36
in 0 channels
Get PRO
July '22
+86
in 0 channels
Get PRO
June '22
+60
in 0 channels
Get PRO
May '22
+49
in 0 channels
Get PRO
April '22
+66
in 0 channels
Get PRO
March '22
+44
in 0 channels
Get PRO
February '22
+49
in 0 channels
Get PRO
January '22
+58
in 0 channels
Get PRO
December '21
+45
in 0 channels
Get PRO
November '21
+82
in 0 channels
Get PRO
October '21
+80
in 0 channels
Get PRO
September '21
+96
in 0 channels
Get PRO
August '21
+126
in 0 channels
Get PRO
July '21
+167
in 0 channels
Get PRO
June '21
+169
in 0 channels
Get PRO
May '21
+229
in 0 channels
Get PRO
April '21
+295
in 0 channels
Get PRO
March '21
+412
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
16 June0
15 June+3
14 June+1
13 June0
12 June0
11 June0
10 June0
09 June0
08 June0
07 June0
06 June0
05 June0
04 June0
03 June0
02 June0
01 June0
Channel Posts

2
@dagi_zema
159
3
:) ከእለታት በአንዱ ቀን የቃላቶችም ጋጋታ ከሚገልፁት በላይ ነው የናፈቅሺኝ…ግን ላይሽ አልመጣሁም…ያው ሰው ማየት አስጠላኝ እና አልመጣሁም…እግዛብሔር ለምን አይቀጣም አትበል… 🥀 filimon🥀 🖤 @dagi_zema
154
4
እናመስግን ! እኛ ከምናስበው የቀደመ ከእኛ በላይ ለአኛ ያለን ደግነቱ ከአእምሮም በላይ የሆነ ጭንቀታችንን የሚያቀልልን ከገባንበት ችግር ነቅሎ የሚያወጣን እንዳንወድቅ የሚደግፈን እንዳንሸነፍ የሚያበረታን ፈጣሪ አለን ታድያ እሱን ለማመስገን ምን እንጠብቃለን ! 🪄 ስላለኸን ተመስገን 🙏 🪄 ልጆችህ ስላደረግኸን ተመስገን 🙏 🪄 የእኛ ስለሆኖክ እና ሁሉን ነገራችንን ሽፍን አድርገህ ስለያዝከን ተመስገን እንበለው 🙏 የተባረከ ቀን ሰንበት 🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
148
5
እዮቤ🖤 @dagi_zema
174
6
Yezefen negus #muhamud ahemed @dagi_zema @dagi_zema
166
7
("አንቺ የ እንጆሪ ፍሬ")🍓 JOIN US and share🙏 @dagi_zema
168
8
Tame❤️ @dagi_zema
164
9
#ታምራት_ደስታ 🎵 @dagi_zema
160
10
በህይወት ስትኖር ማወቅ ያለብህ 3 ነገሮች 1. የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ነው የምታገኘው። 2. ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረግ የምትፈልገውን ሁሉ ታገኛለህ። 3. ስትፈልገዉ ያጣከውን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ ። ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ 🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
153
11
@dagi_zema @dagi_zema #dagi(zem,as)
168
12
አሁን ሞክር! ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ' ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ። አሪፍ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
174
13
አስተያየታችን ላይ እንጠንቀቅ ! ለሰዎች አስተያየት ለመስጠት ከመነሳታችን በፊት የምንሰጠውን አስተያየት ልክ መሆን አለመሆኑን እናረጋግጥ ! ሰዎቹ ምን አይነት ነገር እያሳለፉ እንደሆነ ምን እንዳጋጠማቸው ምን እንደቻሉ ምን እንደሚፈልጉ እና ምን እንደሚያስፈልጋቸው እንወቅ ከቻልን እናግዛቸው ካልቻልን ግን ዝም በማለት እንተባበራቸው ብዙዎች አስተያየት የሚሰጣቸው አላጡም ከጎናቸው ሆኖ የሚያግዛቸው እንጂ ! መልካም ምሽት ተመኘሁላቹ 🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
168
14
@dago_zema
178
15
@dagi_zema
169
16
@dagi_zema
172
17
🎤Dagi @dagi_zema @dagi_zema
170
18
ሁሉንም መቀየር! ትላንት ላይመለስ አልፏል ራስህን መውቀስ አቁም! አሁንን መኖር ጀምር፤ ዛሬ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉንም መቀየር፣ ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር፣ ያበላሸኸውን ማስተካከል ትችላለህ። ወዳጄ እድልህን ተጠቀምበት ይሄንን ቀን ያላዩ ብዙዎች አሉ። ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
56
19
@dagi_zema @dagi_zema
55
20
የሚጠብቀን አይተኛም ! ሁላችንም የፈጠረን ፈጣሪ እጅ ላይ ነን በራሳችን የቆምን አደለንም የምድር ባለቤት የሁላችን ፈጣሪ ሁሌም እኛን ለመጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም ስለዚህ ምንድነው ታድያ የሚያስፈራን ? ቤታችንን ከሌባ ለመጠበቅ ዘበኛ ወይም አደገኛ አጥር ወይ ደግሞ ውሻ አስቀምጠን ነፃ ሆነን ያለስጋት እንተኛ የለ ታድያ ከሁሉ በላይ ሁሉን የፈጠረ ፈጣሪ እየጠበቀን ካለ ምንም ነገር ሊያሸንፈን እንዴት ይቻለዋል ? የተባረከ ቀን እደነበር ተመኘን 🙏 @dagi_zema የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
58