Dagi zema
፡ ሙዚቃ የመንፈስ እርካታ ነው ። ፦የተረሱ ሙዚቃዎች ፦የ 1970ዎቹ ሙዚቃዎች ፦አዳዲስ ሙዚቃዎች ፦አነቃቂ ንግግሮች ፦ትምርታዊ ፅሁፎች ፦ስነ ግጥሞች ፦መነባንቦች የሚተላለፍባቸው ቻናል ይቀላቀሉን ይወዱታል ። ለበለጠ መረጃ @Dag_musicc
Mostrar más867
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
:)
ከእለታት በአንዱ ቀን
የቃላቶችም ጋጋታ ከሚገልፁት በላይ ነው የናፈቅሺኝ…ግን ላይሽ አልመጣሁም…ያው ሰው ማየት አስጠላኝ እና አልመጣሁም…እግዛብሔር ለምን አይቀጣም አትበል…
🥀 filimon🥀
🖤 @dagi_zema
እናመስግን !
እኛ ከምናስበው የቀደመ ከእኛ በላይ ለአኛ ያለን ደግነቱ ከአእምሮም በላይ የሆነ ጭንቀታችንን የሚያቀልልን ከገባንበት ችግር ነቅሎ የሚያወጣን እንዳንወድቅ የሚደግፈን እንዳንሸነፍ የሚያበረታን ፈጣሪ አለን ታድያ እሱን ለማመስገን ምን እንጠብቃለን !
🪄 ስላለኸን ተመስገን 🙏
🪄 ልጆችህ ስላደረግኸን ተመስገን 🙏
🪄 የእኛ ስለሆኖክ እና ሁሉን ነገራችንን ሽፍን አድርገህ ስለያዝከን
ተመስገን
እንበለው 🙏
የተባረከ ቀን ሰንበት 🙏
@dagi_zema
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊በህይወት ስትኖር ማወቅ ያለብህ 3 ነገሮች
1. የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ነው የምታገኘው።
2. ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረግ የምትፈልገውን ሁሉ ታገኛለህ።
3. ስትፈልገዉ ያጣከውን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ ።
ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ 🙏
@dagi_zema
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!