Fanos Homes @Temer properties
Open in Telegram
For more information +251943052073 +251913213004 +251943119563
Show more2 332
Subscribers
-324 hours
-137 days
-2630 days
Posts Archive
ከታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ወርሃዊ ቁጠባ ከፍለው ከሆነ ወደ Key Housing ሂሳብ ክፍል ቴሌግራም (0988222225) ወይም በ bot (@keychf_bot) የባንክ ደረሰኞቻችሁን ፎቶ አንስታችሁ እስከ ጥር 4 ድረስ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ስትልኩም ስማችሁን፣ የተመዘገባችሁበትን ስልክ እና KeyCHF መለያችሁን ይጻፉልን።
የወርሀዊ ክፍያ መክፈያ የሁልጊዜ መለያዎ ቁጥራችሁን በመያዝ በየትኛውም የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ በየወሩ የተላከላችሁን ኮድ በመጠቀም ቁጠባዎን ሳያቋርጡ ይክፈሉ::
ኪ ሀውሲንግ
0008889599021- KEY HOUSING FINANCE SOLUTIONB P.L.C KEY CHF
ዋናው ቁጠባ
1bedroom --2000
2bedroom --2500
3bedroom ----3500
-0008889599031- KEY HOUSING FINANCE SOLUTION SERVICE CHARGE
የአገልግሎት ክፍያ
1bedroom 230
2bedroom 230
3bedroom 230
አካውንቱ ለጊዜው ዝግ ስለሆነ ትንሽ እንጠብቅ ከዚህ በኋላ በተመሳሳይ ቀን ሁላችንም ስለምንቆጥብ ያንንም ቀን በtext ለሁላችንም ካንፖኒው የሚያሳውቅ ይሆናል እስከዛ ድረስ ምንም ቅጣት አይኖረውም 🙏🙏
የ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች ዕድለኞች መለያ መርሐግብር
ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም
ስለ CHF ሞዴል ጥልቅ መግለጫ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የ ቀጥታ ስርጭቱን ይከታተሉ ።
https://fb.watch/poYRvoXO03/?mibextid=9R9pXO
https://fb.watch/poYTmJvavP/?mibextid=9R9pXO
የታህሳስ 27 ዕጣ አወጣጥ መርሐግብሩን በቀጥታ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ።
.
.
Subscribe 👉 YouTube
እንዲሁም አባይ ቲቪ
ከ7:00 ጀምሮ
መልካም ዕድል
Ayele Tadele KEY HOUSING FINANCE SOLUTION
SALES REPRESENTIVE ✅
Repost from Vertex SACCO Ltd.
የ Key-CHF ተመዝጋቢዎች ዝርዝር!
ለአስተያየት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 27/2016 ከጠዋቱ አራት(4) ሰዓት ብቻ ይደውሉ፡፡
ማስታወሻ:- ለሊቱን ሙሉ ሁሉም ስልኮቻችን እርስዎን ለማስተናገድ ክፍት ናቸው።
0927 555 544
0927 444 411
0988 111 122
0927 533 333
0927 222 266
0927 555 522
የ Key-CHF ተመዝጋቢዎች ዝርዝር!
ለአስተያየት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 27/2016 ከጠዋቱ አራት(4) ሰዓት ብቻ ይደውሉ፡፡
ማስታወሻ:- ለሊቱን ሙሉ ሁሉም ስልኮቻችን እርስዎን ለማስተናገድ ክፍት ናቸው።
0927 555 544
0927 444 411
0988 111 122
0927 533 333
0927 222 266
0927 555 522
