en
Feedback
Fanos Homes @Temer properties

Fanos Homes @Temer properties

Open in Telegram

For more information +251943052073 +251913213004 +251943119563                           

Show more
2 332
Subscribers
-124 hours
-107 days
-2730 days
Posts Archive
photo content

የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ላይ ለመገኘት ያመለከታችሁ ታህሳስ 27 የሚደረገው የዕጣ ማውጣት ዝግጅት ላይ ከተመዝጋቢዎች ተሳታፊዎች እንዲገኙ ለማስቻል በ Google Form ቀድመው ያመለከቱ ተመዝጋቢዎች በአካል ቀርበው ትኬት እንደሚወስዱ ባሳወቅነው መሰረት ዛሬ ታህሳስ 26 መገናኛ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ መግቢያ ትኬት እንድትወስዱ፡፡ ትኬት ለመውሰድ አስፈላጊ ነገሮች 1.  ስም ዝርዝሩ ላይ ስሙ ያለ (Google Form) 2.  ዋናውን ውል ይዞ መቅረብ 3.  መታወቂያ/ፓስፖርት/መንጃፍቃድ መግቢያ ትኬቱን የሚያገኙት መገናኛ ዋአች ህንፃ ላይ ከሚገኘው ቢሮ ብቻ ነው!                     ቀላል ነው!

photo content

ዝግጁ ነን! የ Key-CHF ሞዴል ተጠቃሚዎች ምዝገባ ታህሳስ 22 መጠናቀቁ ይታወቃል። በመሆኑም  አስፈላጊውን ሁሉ ያሟሉ ተመዝጋቢዎች በጠቅላላ እጣው ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሰነዶችን የማደራጀት እና ለእጣ የማዘጋጀት ስራ እየተጠናቀቀ ነው። ቀላል ነው!

በዕጣ ማውጣት መርሐግብር ላይ መገኘት ይፈልጋሉ? ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች የዕጣ ማውጣት ስነ-ስረዓት ላይ የሚሳተፉ ተመዝጋቢዎችን መምረጥ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው የሚመዘገቡ የመጀመሪያዎቹ 300 ግለሰቦች ከተለዩ በኋላ እና በቀጣይ በምናሳውቀው አድራሻ በአካል ተገኝተው መግቢያ ትኬት የሚወስዱ ስለሆነ የተሟላ መረጃ በመስጠት ይመዝገቡ፡፡ የመመዝገቢያ ፎርም 👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/HDrQEoTwiyQZvYZv6

በዕጣ ማውጣት መርሐግብር ላይ መገኘት ይፈልጋሉ? ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች የዕጣ ማውጣት ስነ-ስረዓት ላይ የሚሳተፉ ተመዝጋቢዎችን መምረጥ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው የሚመዘገቡ የመጀመሪያዎቹ 300 ግለሰቦች ከተለዩ በኋላ እና በቀጣይ በምናሳውቀው አድራሻ በአካል ተገኝተው መግቢያ ትኬት የሚወስዱ ስለሆነ የተሟላ መረጃ በመስጠት ይመዝገቡ፡፡ የመመዝገቢያ ፎርም 👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/HDrQEoTwiyQZvYZv6

አስቸኳይ 🚩🚩🚩 ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች ከዚህ ግሩፕ ላይ እንዲሁም በስልክ ከ Dec16እስከ31 ለKey Housing ተመዝግባችሁ ወይም ውል ተዋውላችሁ ብስራት አበራ ብላችሁ ፎርም ላይ የሞላችሁ በዚህ ስልክ 0924904416 0913574413 በመደወል እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለው። ወይም ስም እና ስልክዎትን በቴሌግራም @breaak ይላኩልኝ አመሰግናለሁ የተመዘገባችሁ ሁላችሁም በዘላቂነት ከኔ ጋር መረጃ የምንለዋወጥ ይሆናል። key house sales representative በረከት ተስፉዬ 0924904416

የታህሳስ 27 ዕጣ አወጣጥ መርሐግብሩን በቀጥታ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ። . . Subscribe  👉 YouTube

በምዝገባ ሂደቱ ላይ መረጃውን ከየት እንዳገኙት ይጠየቃሉ. ስለዚህ ይህንን ይመልሱ ስም በረከት ተስፋዬ ስልክ ቁጥር 0924904416 KEY HOUSING AFFILATE(SALES REPRESENTATIVE)

✅0008889599021- or 1234 KEY HOUSING FINANCE SOLUTION P.L.C KEY CHF ዋናው ቁጠባ 59800 Birr ✅0008889599031- or 1235 KEY HOUSING FINANCE SOLUTION SERVICE CHARGE የአገልግሎት ክፍያ 17480 Birr ✅የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5008204125011 For one bedroom 2672 Birr For two bedroom 3114.5 For three bedroom 3999.5 Birr

እሁድ የሚሰሩ የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ አበባ ✅ ሾላ አከባቢ ቅርንጫፍ (መገናኛ) ✅ሜክሲኮ ቅርንጫፍ ✅ሚኪሊላንድ ቅርንጫፍ (አትላስ አከባቢ)
እሁድ የሚሰሩ የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ አበባ ✅ ሾላ አከባቢ ቅርንጫፍ (መገናኛ) ✅ሜክሲኮ ቅርንጫፍ ✅ሚኪሊላንድ ቅርንጫፍ (አትላስ አከባቢ)

ምዝገባው ሊጠናቀቅ አምስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ? መነሻ ገንዘብ 77,280 እና በተጨማሪ ኢንሹራንስ ለባለ 1=2672/ ለባለ 2=3114.5/ ለባለ 3=3999.5) ✅
ምዝገባው ሊጠናቀቅ አምስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ?      መነሻ ገንዘብ   77,280 እና በተጨማሪ ኢንሹራንስ    ለባለ 1=2672/                         ለባለ 2=3114.5/                         ለባለ 3=3999.5) ✅️ ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️ የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ፓስፖርት ✅️ 2 ጉርድ ፎቶ ✅️ በምዝገባ ሂደቱ ላይ መረጃውን ከየት እንዳገኙት ይጠየቃሉ. ስለዚህ ይህንን ይመልሱ ስም በረከት ተስፋዬ ስልክ ቁጥር 0924904416 የምዝገባ ሊንክ https://keychf.com/register?ref=0924904416 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0913574413 0924904416 በረከት ተስፋዬ KEY Housing affiliate Sales representative መልካም ዕድል

🎊 ሽር ጉድ 🎊 የታህሳስ 27 እጣ አወጣጥ መርሐግብር ለማዘጋጀት የ "Event" ቡድናችን እየሰራ ነው። ————————————————————— 🔊 ምዝገባ ሊጠናቅ 3 ቀናቶች ብቻ ቀሩት ————————
🎊 ሽር ጉድ 🎊 የታህሳስ 27 እጣ አወጣጥ መርሐግብር ለማዘጋጀት የ "Event" ቡድናችን እየሰራ ነው። ————————————————————— 🔊 ምዝገባ ሊጠናቅ 3 ቀናቶች ብቻ ቀሩት ————————————————————— #Key_CHF  #Finance_Solution #Key 

ታህሳስ 27 ዕጣ የሚወጣበት አዳራሽ በዲሊኦፖል ሆቴል (ባምቢስ አከባቢ) ተዘጋጅቷል!      አዲስ አበባ                                              0913574413 0924904416 አዳማ፡- • 0911729049 • 0941456166 ባህርዳር • 0943436463 • 0952302060 ደሴ • 0940708888 • 0930979667 ጎንደር • 0972722223 .0946020304 ድሬዳዋ .0915464646 .0986288202 ሐረር .0932777744 .0975320666 ሐዋሳ .0989152450 .0988613319

photo content

ምዝገባው ሊጠናቀቅ አምስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ምዝገባው ሊጠናቀቅ አምስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

photo content