cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Amukiii

for any comment @Amir_way_bot just join U....get plsss music Video Photo join for more music recorded Leave malet ካካ ነው @Amukiiii

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
132
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ukraine በዩክሬን ዋና ከተማ ኬየቭ አቅራቢያ በምትገኝ " ቡቻ " በምትባል ከተማ የጅምላ መቃብር እና የሰዎች አስክሬን በከተማው ጎዳና ላይ ተጥሎ መገኘቱ ተሰማ። ዩክሬን ፤ ሩስያ በቡቻ የጅምላ ግድያ ፈፅማለች ስትል ከሳለች። የሩስያ ጦር ቡቻን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ የጅምላ መቃብር እና መንገድ ላይ የወዳደቁ አስክሬኖች መገኘታቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት ገልፀዋል። ፕሬዜዳንት ዜሌኒስኪ የተሰራጩ ፎቶዎችን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት ፥ " የሩስያ ወታደሮች እናቶች ይህንን ማየት አለባቸው ፥ እዩ ምን አይነት ገዳዮችን፣ ዘራፊዎችን... እንዳሳደጋችሁ " ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኩሌባ ፤ በቡቻ ሆን ተብሎ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል ብለው G7 ጠንካራ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ አቅርበዋል። የቡቻ ከተማ ከንቲባ እንደገለፁት ፥ ቢያንስ 300 ሰዎች በጅምላ መቃብር ተቀብረዋል። የተገደሉት ሰላማዊ ሰዎች ናቸው ግድያውን የፈፀመው የሩስያ ጦር ነው ብለዋል። በተጨማሪ ከኬየቭ ውጭ ባሉ ሌሎች ከተሞችም በሩስያ ጦር ተፈፅመዋል የተባሉ የጅምላ መቃብሮች እና አስክሬኖች በየጎዳናው እየታዩ ነው። ሀገራት በሩስያ ላይ ውግዘት እያሰሙ ሲሆን ጀርመን የጦር ወንጀል ነው ብላዋለች። ሩስያ እየወጣ ያለውን ሪፖርት አጥብቃ አስተባብላለች። የሩስያ ጦር ጉዳዩን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ፥ የሩስያ ወታደሮች ከአካባቢው እንዲወጡ የተደረገው እኤአ መጋቢት 30 እንደሆነ ገልጾ " የወንጀል ማስረጃዎች " ተብለው የታዩት የሩስያ ጦር ከወጣ በ4ኛ ቀን ነው ብሏል። እኤአ መጋቢት 31 የቡቻ ከንቲባ በቪድዮ የሩስያ ጦር በከተማው እንደሌለ በቪድዮ እያሳዩ አረጋግጠዋል ነገር ግን አሁን የተባለውን አልጠቀሱም ብሏል። ሩስያ ጉዳዩን ሀሰተኛ ዜና ስትል ውድቅ አድርጋዋለች። @tikvahethiopia
Show all...
YAAU temari nege lelijoch yittkmal blehe kasebek share adregew yimarubetal ============== ከድሃ ቤተሰብ ነው የተወለድኩ። ከልጅነቴ ጀምሮ ያለአባት ነዉ ያደኩት ። ነገር ግን ጠንካራ የሆነች እናት አለችኝ እንደ እናትም ፤ እንደ አባትም ሆና ያሳደገችኝ። ምንም ነገር የማይበግራት ለኔ ስትል ምንም ነገር እምታደርግ፣ ተስፋ እማትቆርጥ፣ ቁጡ እና ቆራጥ እናት ። ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ነገር አይቻለው ፣ብዙ መከራ ፣ብዙ ስቃይ፣ብዙ ጊዜ ወድቃለው፣ተስፋ ቆርጫለው፣በጣም ብዙ ጊዜም አልቅሻለሁ ።በተለይ ልክ ዩንቨርሲቲ እንደገባው ህይወቴ ምስቅልቅሉ ወጣ ፤የህይወት ትርጉም አልገባ አለኝ ።ከራሴ ጋር መጣላት ጀመርኩ፤ እራሴን ጠላውት ሌሎችን መሆን ተመኘሁ ፤የበታችነት ስሜት ተሰማኝለምን እንደዚህ አንደሚሰማኝ አላውቅም ።በምንም ነገር ላይ እርግጠኛ አልነበርኩም በራሴ ፣በቤተሰቤ፣በእምነቴ፣በማህበረሰቡ ፣በሀገሬ ባለው ነገር በሙሉ ። አንዳንዴ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ፤የወደፊቱን ሳስብ ሞት ይመስለኛል ።ከመንጋው ፣ከማህበረሰቡ መለየት አብደት ይመስለኛል ፤እንደ መንጋ መኖር ፤እንደ መንጋ መነዳት ፤አንድ አይነት ህይወት ፤አነድ አይነት አስተሳሰብ ፤አነዳንዴ ተስፋ ፣ብርሀን ይታየኛ እና ወዲያው መልሶ ይጨልምብኛል። ጨለማ ጨለማ ፣ተስፋ መቁረጥ ፣ራስን መጥላት፣በራስ አለመተማመን ፣ፈጣሪን ማማረር ፣በራስ ማፈር አለ አይደል በቃ ሁሉ ነገር ጨለማ የሚሰለች ህይወት ። አንዲህ እንዲህ ቀናቶች እያለፉ ይመጣሉ፣ይነጋል፣ይመሻል እና በቃ ደካማ ሆንኩኝ እራሴን አደከምኩት፤እንደ እንስሳ በተሰመረልኝ መስመር ብቻ እጓዛለሁ ፤ብቻ የህይወት አቅጣጫው ጠፋብኝ። የራሴን አላማ(ራዕይ) መፈለግ ተስኖኝ የሌሎችን አላማ ለማሳካት ስለፋ እውላለሁ ። አይሆንም መባልን፣አስተያየትን እፈራለሁ ።ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ገና ለመራመድ ስሞክር ከ100 ጊዜ በላይ ወድቂያለው። ስወድቅ ግን ሰዎች ያበረታታኛል እንጂ በመውደቄ አይተቹኝም።ለዛ ነው ቶሎ መራመድ የቻልኩት። ሳድግ ግን ይሄ ታሪክ ተለወጠ አዲስ ነገር ሞክሬ ስሳሳት ሰው ሁሉ እንደ ልጅነቴ ከማበረታታት ይልቅ መውቀስና መተቸት ጀመረ፤ ለዛም ነዉ ፈሪ እንጂ አድራጊ ያልሆንኩት። ራሴን በሱስ ለመደበቅ ሞከርኩ አልቻልኩም ይባስ ነገሮች እየተመሰቃቀሉብኝ መጡ።የሆነ ቀን መጠጥ አብዝቼ በመጠጣቴ ምክንያት ራሴን ስቼ ወደኩኝ ፤ራሴን አላውቅም ነበር ፤ ከትንሽ ሰአታት በኀላ ስነቃ እራሴን ሆስፒታል አገኘውት። ከዳሬ ብዙ የሰፈር ሰዎች ቁመዋል፤እናቴ በጎን ቁማ ከአይኗ እንባ ሲወርድ ተመለከትኩ።ለ3 ቀን በግሊኮስ ሆስፒታል ቆየው ፤ አላወራ አልናገር። እናቴ ግን ሦስቱንም ቀን ከአይኗ እንባ ሳይለይ ነበር የሰነበተው ፤ራሴን ጠላውት፣ልክ ከሆስፒታል እንደወጣሁ ፤እናቴ እያለቀሰች ልጄ ምን አድርጌህ ነው? ያለ አንተ ማን አለኝ? አለችኝ። አይረሳኝም ያን ቀን ያነባውት እንባ፤ በቃ እራሴን ለመለወጥ ለእናቴ ቃል ገባውላት።ማንበብ ፣አነቃቂ ንግግሮችን ማየት፣ ከራሴ ጋር ማውራት ጀመርኩ።ከባድ እንደሆነ ባውቅም እንደምወጣው እራሴን እንደምሆን እርግጠኛ ሆንኩኝ። ራሴን፣ እኔነቴን አምኜ ተቀበልኩት ። እናም እያደረኩት ነው። እናም ከህይወት የተረዳውት ነገር ቢኖር ለመለወጥ ከፈለጋችሁ ከራሳችሁ ጀምሩ፤ እኔ ማን ነኝ? ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ። እናም ማንነታችሁን አምናችሁ ተቀበሉ ፤የአለማችን ትልቁ ግኝት ሰዎች አእምሯቸውን በመለወጥ ህይወታቸውን መለወጥ መቻላቸው ነው።አናም ወዳጄ አእምሮህን ቀይር፤ አስተሳሰብህን ለውጥ። ራሳህ(ሽ)ን ከሌሎች ጋርአታወዳድር(ሪ) ምክንያቱም ጨረቃና ፀሀይ አይወዳደሩም፤ ሁለቱም በጊዜያቸው ያበራሉና ።ተስፋ አትቁረጥ በርግጥ ይገባኛል ስትወለድ አካልህ ጎሎ ይሆናል፤ ከድሃ ቤተሰብ ተወልደህ ይሆናል፤ ምንአልባት እናትህን አባትህን ሁሉን ነገር አጥተህ ይሆናል። ምንአልባትም ፍቅረኛህን(ሽን) አጥተህ(ሽ) ይሆናል። እረዳለው የሞከርከው ነገር ሁሉ እየተበላሸ አስቸግሮህ ይሆናል ፣ አነዳንዴም ምነው ባልተወለድኩ ብለሽ(ህ) ከራስሽ(ህ) ጋር ተኮራርፈሽ(ህ) ይሆናል፤ይገባኛል ህይወት ፋቷን አዙራብህ ይሆናል፤ ሁሉ ነገር ፈተና፣ሰቃይ፣መከራ ይዞብህ እየመጣ ተቸግረህ ይሆናል፤ ምንአልባትም ለሁሉም ነገር ረፍዶብኛል ብለህ(ሽ) አስበህ(ሽ) ይሆናል። ሁሉንም እረዳለው እናም እልሃ(ሸ)ለው ለምንም ነገር አልረፈደም፤ ሴኮንዶች ን አስቢ(ብ)፤ ቢያንስ በህይወት አለሽ(ህ) ፤ ራስህን አግኝ ፤የተለመደና ተራ ነገር መፈለግ አቁም። አስተያየቶችን አትፋሪ ብዙ ሰዎች ለስራ እና ለራዕይ ሳይሆን አስተያየት ለመስጠት ብቻ ምን ጊዜም ዝግጁ መሆናቸውን አትርሺ።ሰው አልወደደኝም ብለህ አትጨነቅ፤ሰው አልወደደህም ማለት ትክክል አይደለህም ማለት አይደለም።ፈተናን አትፍሪ ወደ ገነት የሚደረገው ጉዞ የሚጀመረው ሲኦል ውስጥ ነው።አይሆንም መባልን አትፍራ ፤ ለሰዎች መልካም ሁኚ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ጥላቻ ንሮት የተሳካለት ሰው ፈፅሞ ገጥሞኝ አያውቅም ።በትምህርት ብቻ ሳይሆን በህይወትም A ማምጣትን ተማር። ሰቅሎ ተመርቆ ስራ አጥቶ የሚጨነቅ ብዙ ሰው አውቃለሁ ፤ሳብጀክቱን ከራሱ አስበልጦ የሚመለከት የትም አይደርስም። እናም መሆን ያለበት ይሆናል፤ ምንም ነገር ቢሆን ምንም አይደል ሙከራሽ ባይሳካ፣እስካላቆምሽ ድረስ፤ ፈተናህ ቢበዛ፣ድካምህ ቢበረታ፣ተስፋህ እስካልሞተ ድረስ ። እህቴ ወንድሜ በማቀድ ጊዜሽን(ህን) አትጨርስ ፣መልሱ ያለው በመጀመር ውስጥ ነው! ጀምሪው!!! ጀምረው!!!💪💪💪 ታሸንፊያለሽ ታሸንፋለህ 💪💪💪
Show all...
Even more specifically, live in THIS moment. Even 10 minutes ago is the past. If you live purely in this moment you will always be happy because there is nothing wrong in this split-second. #Share🔻 ✨@Amukiiiiii
Show all...
👤#ቡሪክ 🇪🇹ናፍቀሽኛል 🇪🇹#𝗡𝗲𝘄 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗠𝘂𝘀𝗶𝗰 2021
Show all...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • ቡሪክ 🔊 • ናፍቀሽኛል 💵 • 1.00 Birr on data packages 💵 • 1.52 Birr on mobile data To Download Mp3 Song 👇👇👇👇👇 @birabiro_musica 🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Show all...

🎙 • ቡሪክ 🔊 • ናፍቀሽኛል @birabiro_musica @birabiro_musica
Show all...
is it too late to apologize ? #music 🎶 @Amukiiiiii
Show all...
😁እናላቹ የሆነ የ አይሱዚ🚌 ሹፌር ነበር እና በቃ ሁልጊዜ መኪናው እንደተጋጨች… እንደተላተመችነው እና በቃ የሆነ ጊዜ የሌለ ምርርር ሲለው ንስሀ አባቱ ጋር ይሄዳል👳 ስለ ነገሩም ይነግራቸውና ንስሀ አባቱ መጠየቅ ጀመሩ #ንስሀ_አባት> ቆይ ልጄ መኪና ውስጥ ጥቅስ ለጥፈሀል #ሹፌር>አዎ አባ ግንኮ……… #ንስሀ_አባት> ቆየኝ እሺ… ከዛ መሀል የሚካኤል ጥቅስ አለ? #ሹፌር> የለም #ንስሀ _አባት> አየህ ለዚህ ነው በቃ ካሁን በኃላ 【【ሚካኤል አባቴ አንተው ተከተለኝ】】 ሚለውን ብቻ ለጥፍ #ሹፌር> እሺ አባ በጣም ነው ማመሰግነው ብሎ ሄደ በስንተኛው ቀን ጋሽ ሹፌር እየቀወጠው አባ ጋር ይሄዳል #አባ> ምነው ልጄ #ሹፌር> አባ መፍትሄ ብለው የነገሩኝ ነገር ምንም ከግጭት አላዳነኝም #አባ> አይ ልጄ ለመሆኑ በስንት ነው ምትነዳው #ሹፌር> እንዴ አባ በ 180 ነዋ # # # #አባ> ታዲያ እንዲህ እየበረርክ እሱ ራሱ እንዴት ይድረስብህ 😂😂😂😂😂😂😂
Show all...