en
Feedback
Yonsat Tech

Yonsat Tech

Open in Telegram

⭐️ ጠቅላላ ኤሌክትሮኒስ መረጃ [ Tv Receiver Geepas ] ⭐️ በPrivate ጠቅላላ የቲቪና ሪሲቨር እንዲሁም የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒስ ጋር ለመከታተል +251930756350 +251703756350 ይደውሉ። ⭐️Inbox @YONSAT1 ⭐️Youtube - www.youtube.com/YonsatTech

Show more
2 286
Subscribers
+124 hours
+67 days
-3030 days
Posts Archive
I will wait 30 min if power comes guys

ዛሬ ምሽት 1:00 ጀምረን የLive ፕሮግራም አለን 1 Tiktok ወይስ 2 Telegram ምረጡ የComment መስጫው ላይ

Repost from N/a
Factory Mode 🔹 ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Inpu
+7
Factory Mode 🔹  ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Input + 1147 Input + 2580 ይሆናል። 🔹የምስል Settingዎችን ለማስተካከል እንዲሁም ከስክሪን ጋር በተያያዙ ነገሮች በአብዛኛው Panel Setting ላይ ሲሆን በዚህ Setting ውስጥም 1_ Resolution ማስተካከል 2_ የተገለበጠ ምስል ማስተካከል 3_ ጥራት የሌለውን ምስል ማስተካከል  እንችላለን። 🔹ከላይ በምትመለከቱት ANDA 55''Tv ላይ ግን ይህንን ይመስላል ትንሽ ለየት ስላለ ነው ፖስት ያደረኩላችሁ ቲቪው ቦርድ ሲቀየር ምስሉን ለ2 ከፈለው ሲቀጥል መስመርም ነበረበት So Menu + 1147  ይህ የተለየ Setting ነው ያለው ነገር ግን ከ Panel ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ደግሞ Menu+ 2580 ነበር የገባነው በመቀጠል Adjust Screen parameter VBO Data Mapping በመቀጠል 1 የነበረውን ወደ 0 ማድረግ ከዛን ወደታች ወርደን save ማድረግ ከዛን ሁሉም ነገር ይስተካከላል

photo content

photo content
+5

photo content
+4

በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ሁሌም የVideo Chat Live አለን ። ስለሆነም መጠየቅ የምትፈልጉትን ተዘጋጁ በዚህ ሳምንት እሁድ  ተዘጋጅተን እንጠብቃለን ምሽት 02:00 ጀምሮ

Any time HighLight መመልከት ትችላላችሁ

photo content

🚀 One Last Update 🥲 PLAYFy TV v1.6 is now officially released! Download the latest version now and enjoy improved performance, smoother streaming, and a better overall experience. 📥 Download Now: Telegram: https://t.me/+11QLYdHG5t45OGQ1 Website: https://playfytvapp.com/ Make sure you’re using the newest version for the best experience! 🎉

PLAYFy_TV_1.5.apk15.77 MB

photo content
+2

photo content
+1

ጠቅላላ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠና ለመከታተል የተላኩ ደረሰኞችን በዛሬው ምሽት Post እናደርጋለን ። ከታላቅ ይቅርታ ጋር

ባለፉት ጊዜያት የተላኩ ደረሰኞችን

Live 12:30 ዛሬ ምሽት የምንገባ ይሆናል ለ 20 ደቂቃ ሙከራ 🔥 ጥያቄዎቻችሁን አዘጋጁ ዛሬ ስለ Receiver ብቻ Just for start up

Samsung 21 '' CRT TV ይህ ከላይ የምትመለከቱት የsamsung ቲቪ ቦርድ ሲሆን በመጀመርያ Horizontal Transistor ተቃጥሎ ነበር። ምንም አይነት Display አይበራም ነበር ከዛ
+2
Samsung 21 '' CRT TV ይህ ከላይ የምትመለከቱት የsamsung ቲቪ ቦርድ ሲሆን በመጀመርያ Horizontal Transistor ተቃጥሎ ነበር። ምንም አይነት Display አይበራም ነበር ከዛን ስመለከት 2499 ትራንዚስተር ተቃጥሎ ነበር። መለካት ስጀምር ትራንዚስተሩ ተቃጥሏል። Collector to base እና Emitter to base ስለካ continity Beep ነበረው Voltage drop ስለካ 0.122v ነበር ስለዚህ ትራንዚስተሩ ተቃጥሏል ቀየርኩ ከዛን መስራት ጀመረ ነገር ግን ምስሉ ከታች እንደምትመለከቱት ወደ ታች መስመር ነበረው ሲቀጥል የሆነ ድምፅ ነበረው ።ስመለከት Yoke ተቃጥሏል። ስለዚህ Yoke አወልቄ ስመለከት የተጠመጠመው ላይ የተቃጠለ ነበረው። Finally 2499 Transistor Yoke coil ተቀየረ በጥራት ምሰራት ጀመረ። የቲቪ ጥገና ትምህርት መሠልጠን የምትፈልጉ ካላችሁ Package በመምረጥ መከታተል ትችላላችሁ። Telegram @YONASDISH2 ወይም +251930756350 ዮናስ ብላችሁ አናግረኝ። ☀️ Youtube ላይ የምንለቃቸውን የቲቪ የሪሲቨር እንዲሁም ጠቅላላ የቴክ መረጃዎችን በቪዲዮ ለመመልከት Subscribe ያድርጉ www.youtube.com/YonsatTech 4.8 Subscribers

ዩቲዩብ ላይ ስቴፑን በሙሉ በቪዲዮ ያቀረብን ሲሆን youtube መጠቀም ለማትችሉ መንገዶቹን ከታች ዘርዝረናቸዋል። ማንኛውንም አይነት Disktop ወይንም Laptop Performance ለመጨመር የሚጠቅሙን 10 TIPS ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ከዚህ በታች የሚገኙትን አስር ነጥቦች በመመልከት ኮምፒውተራችሁን ፍጥነት መጨመር ትችላላችሁ። ♨️   Disable start up application ይህ ማለት ኮምፒውተራችን ሁሌ ስንከፍት በራሳቸው የሚከፈቱ አፖች ኮምፒውተራችን ላይ በ3  አይነት መንገድ ተፅዕኖ ይፈጥራሉ Low medium  High impact በመባል ሲሆን እኛ አሁን የምናቆማቸው High impact ያላቸውን አፖች ነው። ይህም ራም ሚሞሪን ነፃ በማድረግ ፈጣን response ማግኘት እንችላለን። ♨️Choose power plan ይህ ደግሞ Window 10 የምትጠቀሙ የተለያዩ ጌሞችን ሶፍትዌሮችን ስትጠቀሙ window በ3 አይነት መንገድ ነው ኮምፒውተራችንን የሚቆጣጠርልን ስለሆነም እነኚህን power plan ዎች ይመልከቱ።Balanced, power saving and High peformance ይባላሉ። ከነኚህ መካከል ወደ  High performance  በመቀየር በጥሩ ፍጥነት መጠቀም ያስችለናል። ♨️Disable Background  Application የተለያዩ Background አፖች አሉ ሁሌም እኛ ሳንከፍታቸው በራሳቸው የሚሠሩ ስለዚህ ራም ሚሞሪያችንን በማጨናነቅ ጥሩ የሆነ ፍጥነት ለማግኘት እንቸገራለን ። ♨️Un install non essential application አላስፈላጊ የሆኑ አፖችን ማጥፋትም የኮምፒውተራችን ፍጥነት ለማሻሻል ከሚጠቅሙን ዘዴዎች መካከል አንዱ ነው። ♨️Reclaim Hard disc space HDD እየሞላ ሲመጣ ፋይል copy እና send ስናደርግ ፍጥነታችንን በመገደብ ብዙ ደቂቃዎችን እንዲፈጅብን ስለሚያረርግ HDD ከ 70% በላይ የሆነባችሁ compress በማድረግ ወይንም በማጥፋት Free ማድረግ አለባችሁ። ♨️Disc Defragmentation የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ለመጨመር አንዱ ዘዴ ሲሆን እንዴት አንደምናደርግ ግልፅ ያልሆነላችሁ ካላችሁ 10ሩንም ዘዴዎች ከጥሩ ማብራሪያ ጋር በቪዲዮ Youtube ቻናላችን ላይ ያገኛሉ። ♨️Enable ready boost ይህን ዘዴ አብዛኞቻችን የምናወሰቀው ሲሆን ተጨማሪ ፍላሽ በመጠቀም የኮምፒውተራችንን ፍጥነት መጨመር እንችላለን። ይህም 4Gb ወይንም 8gb ፎላሽ በመጠቀም ኮምፒውተራችን ፍላሹን አንደተጨማሪ ሚሞሪ እንዲጠቀም የምናደርግበት መንገድ ነው። ♨️Check malware and virus ለኮምፒውተራችን በነፃ ከምናወርዳቸው Antivius software ዎች ይልቅ ይህ የተሻለ ነው። window defender ሲሆን በሁለት አይነት መንገድ የኮምፒውተራችንን virus malware ያፀዳልና። ይህም online እና offline scan ሲሆን ኢንተርኔት የማታገኙ offline scan ውስጥ ገብታችሁ አድርጉት ብዙ ጊዜ ኮምፒውተራችንን Restart ስለደፈሚያደርግ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ♨️Install latest update ኮምፒውተራችን ላይ የምንጠቀማቸውን Driverዎችና Window ን Update ማድረግ በጣም ጥሩ የሆነ መንገድ ነው። ♨️ Reset Your Device የመጨረሻውና በጣም ምርጥ የሆነ መንገድ ሲሆን ምንም አይነት Window software ሳያስፈልገን ኮምፒውተራችን ራሱ re install ያደርጋል። በተለይ ቫይረስ ያለበት ኮምፒውተር ከሆነ ወይም ያለወትሮው እየሞቀ ፍጥነቱ ሲቀንስባችሁ Reset አድርጉት። ልክ ስልካችንን reset ስናደርግ ምን አይነት ለውጥ እንዳለው ኮምፒውተራችሁም ምርጥ ነው የሚሆነው ከ5አመት በፊት ያዘጋጀነው ፁሁፍ ነበር በዚሁ ቻናል May 24 2020 🤔

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የመጀመርያው አካውንታችን በስህተት Delete ስላደረግነው +251703756350 ያገኙናል

ለተከታታይ 10 ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለቲቪ ሪሲቨርና ጂፓስ ስልጠና 💸ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለተከታታይ የ10 ቀን ቅናሽ ያደረግን ሲሆን ከነገ ሠኞ 24/11/2025 ጀምሮ 15 ልጆችን ብቻ የምንቀበልት ልዩ የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ስለሆነም ይህንን ታላቅ ቅናሽ ለተከታታይ ባሉት 10 ቀናት በመመዝገብ የቅናሹ ተካፋይ ይሁኑ 🩸በዚህም ቀናቶች ውስጥ በቀጥታ 15 ልጆችን ብቻ ነው የምንቀበለው ! 🩸 12ኛው ዙር ላይ ያላችሁ እና Channel Expired ያላደረገባችሁ ሠልጣኞች ተጨማሪ ነገሮችን ስለሚለቀቁ ይጠብቁ ዮናስ +251930756350 +251703756350