ch
Feedback
Yonsat Tech

Yonsat Tech

前往频道在 Telegram

⭐️ ጠቅላላ ኤሌክትሮኒስ መረጃ [ Tv Receiver Geepas ] ⭐️ በPrivate ጠቅላላ የቲቪና ሪሲቨር እንዲሁም የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒስ ጋር ለመከታተል +251930756350 +251703756350 ይደውሉ። ⭐️Inbox @YONSAT1 ⭐️Youtube - www.youtube.com/YonsatTech

显示更多
2 271
订阅者
无数据24 小时
-177 天
-2630 天
帖子存档
2019🔥🔥🔥  በአዲስ መልክ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችንን ይመልከቱ 1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርቶች (New) ☑️ የCrt ቲቪ እና የLed ጥገና ትምህርት (New) ☑️ የጥገና ቪዲዮዎች ሙሉ በሙሉ አዲስ ቪዲዮዎች Panel እና Tcon ችግሮችን ያካተተ 🔥 Price = 2000 ብር ብቻ 2_ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ Hardware እና Software አዲስ ቪዲዮዎች ☑️ የጥገና ቪዲዮዎች በአዲስ ሪሲቨሮች LIFESTAR - LEG-REALSTAR-MEWE - LEADER  በመሣሠሉት 🔥Price = 1500 3- ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና ☑️መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት (New) ቪዲዮዎች ☑️ የጥገና ቪዲዮዎችና ትምህርቶች (Old ቪዲዮዎች ) 🔥Price = 1000 ብር ብቻ 🌟የስልጠናው  ቆይታ ለ 30 ቀናቶች ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ የማይቋረጥበት 🌟የተዘጋጁት ቪዲዮዎች የትኛውም Social Media ላይ ማለትም Youtubeን ጨምሮ ያልተለቀቁ  🌟በአማርኛ የተዘጋጁ Pdf መፅሀፍቶችን ያካተተ እንዲሁም በሳምንት 1 ቀን Telegram Private ቻናል Live ፕሮግራም ያለው  🌟 ስልጠናውን ለመከታተል ታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ወይም Screenshoot @YONSAT1 በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ። 🌟 የስልጠናው Package በአራት አይነት መልኩ ሲሆን 1- የቲቪ ሪሲቨርና ጂፓስ ጥገና ስልጠና = 4000 Birr (500 Discount) 2- የቲቪና የሪሲቨር  = 3500 ብር 3- የቲቪና የጂፓስ  =  3000 ብር 4- የሪሲቨርና የጂፓስ = 2500 1000139090822   CBE 01320263863800  AWASH 0930756350 Tele Birr Yonas Geremew  🔥 ጥቅምት 09/2019 ትምህርት ይጀመራል ምዝገባ ሁሌም አለን ይመዝገቡ

በጣም እናመሠግናለን ስለሀሳብ አስተያየታችሁ ...

ለ 2019 የLED ቲቪ በአዲስ መልኩ እያዘጋጀን ሲሆን ሙሉ በሙሉ በአዲስ ቪዲዮዎች ብቻ ይጠብቁን ለዚኛው ስልጠና CRT በአዲስ ቪዲዮ ለመስራት አስበናል ። ነገር ግን ፍላጎታችሁን ለመመልከት Like አሳዩን  👍  Crt ይኑር 👎  Crt አይኑር

ሠላም ለናንተ ይሁን YONSAT TECH FAMILY'S

photo content
+1

Factory Mode 🔹 ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Inpu
+6
Factory Mode 🔹  ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Input + 1147 Input + 2580 ይሆናል። 🔹የምስል Settingዎችን ለማስተካከል እንዲሁም ከስክሪን ጋር በተያያዙ ነገሮች በአብዛኛው Panel Setting ላይ ሲሆን በዚህ Setting ውስጥም 1_ Resolution ማስተካከል 2_ የተገለበጠ ምስል ማስተካከል 3_ ጥራት የሌለውን ምስል ማስተካከል  እንችላለን። 🔹ከላይ በምትመለከቱት ANDA 55''Tv ላይ ግን ይህንን ይመስላል ትንሽ ለየት ስላለ ነው ፖስት ያደረኩላችሁ ቲቪው ቦርድ ሲቀየር ምስሉን ለ2 ከፈለው ሲቀጥል መስመርም ነበረበት So Menu + 1147  ይህ የተለየ Setting ነው ያለው ነገር ግን ከ Panel ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ደግሞ Menu+ 2580 ነበር የገባነው በመቀጠል Adjust Screen parameter VBO Data Mapping በመቀጠል 1 የነበረውን ወደ 0 ማድረግ ከዛን ወደታች ወርደን save ማድረግ ከዛን ሁሉም ነገር ይስተካከላል

⭐️ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና 1500 ብር ብቻ ⭐️ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና 1000 ብር ብቻ ⭐️ ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና 1000 ብር ብቻ 1000139090822 Cbe 01320263
⭐️ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና  1500 ብር ብቻ ⭐️ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና  1000 ብር ብቻ ⭐️ ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና 1000 ብር ብቻ 1000139090822 Cbe 01320263863800 Awash 93295501 Abyssinia  0930756350 Tele birr ተጨማሪ መረጃዎችን +251930756350 +251703756350

photo content
+5

ደረሰኝ ፖስት ለማድረግ ስለዘገየን ይቅርታ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ? 1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የCrt ቲቪ እና የL
+4
ደረሰኝ ፖስት ለማድረግ ስለዘገየን ይቅርታ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ? 1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd  ጥገና ትምህርት ☑️ የጥገና ቪዲዮዎች ☑️ የመወያያ Private  መድረክ  የተካተተበት ⭐️ 1500 ብር ብቻ 2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️  Hardware እና Software ትምህርት ☑️ የሪሲቨር ጥገና ቪዲዮዎች ☑️ የመወያያ  Private ግሩፕ ያለቨት ⭐️1000 ብር ብቻ 3_ የጂፓስ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የጂፓስ ጥገና Tutorial እና Troubleshooting  የተካተተበት ☑️ private የመወያያ መድረክ ⭐️ 1000 ብር ብቻ ⭐️ ስልጠናውን በ3 የPrivate ቻናሎች የምትከታተሉ ሲሆን ቪዲዮዎቹ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ከ 7:00-12:00 ደቂቃ ቆይታ ያላቸው ከ 35_70Mb ድረስ Web Optimized የተደረጉ ናቸው። በተጨማሪም  የማጠቃለያ  PDFዎችንም ተካተውበታል።  ⭐️ የስልጠናው ቆይታ ለ2 ወራት  ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ ግን  ስልጠናውን ብታጠናቅቁም ሁሌም ታገኛላችሁ ። ⭐️ ስልጠናውን ለመከታተል ከታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ  ደረሰኝ ወይም Screenshot @YONSAT1  በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ። 1000139090822   CBE 01320263863800   AWASH 0930756350 Tele Birr 93295501  Abyssinia   Yonas Geremew ማንኛውንም አይነት ጥያቄ +251930756350 +251703756350 

Repost from N/a
43H03S

I will wait 30 min if power comes guys

ዛሬ ምሽት 1:00 ጀምረን የLive ፕሮግራም አለን 1 Tiktok ወይስ 2 Telegram ምረጡ የComment መስጫው ላይ

Repost from N/a
Factory Mode 🔹 ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Inpu
+7
Factory Mode 🔹  ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት Menu + 1147 Source + 1147 Input + 1147 Input + 2580 ይሆናል። 🔹የምስል Settingዎችን ለማስተካከል እንዲሁም ከስክሪን ጋር በተያያዙ ነገሮች በአብዛኛው Panel Setting ላይ ሲሆን በዚህ Setting ውስጥም 1_ Resolution ማስተካከል 2_ የተገለበጠ ምስል ማስተካከል 3_ ጥራት የሌለውን ምስል ማስተካከል  እንችላለን። 🔹ከላይ በምትመለከቱት ANDA 55''Tv ላይ ግን ይህንን ይመስላል ትንሽ ለየት ስላለ ነው ፖስት ያደረኩላችሁ ቲቪው ቦርድ ሲቀየር ምስሉን ለ2 ከፈለው ሲቀጥል መስመርም ነበረበት So Menu + 1147  ይህ የተለየ Setting ነው ያለው ነገር ግን ከ Panel ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ደግሞ Menu+ 2580 ነበር የገባነው በመቀጠል Adjust Screen parameter VBO Data Mapping በመቀጠል 1 የነበረውን ወደ 0 ማድረግ ከዛን ወደታች ወርደን save ማድረግ ከዛን ሁሉም ነገር ይስተካከላል

photo content

photo content
+5

photo content
+4

በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ሁሌም የVideo Chat Live አለን ። ስለሆነም መጠየቅ የምትፈልጉትን ተዘጋጁ በዚህ ሳምንት እሁድ  ተዘጋጅተን እንጠብቃለን ምሽት 02:00 ጀምሮ

Any time HighLight መመልከት ትችላላችሁ