en
Feedback
Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

Open in Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Adimasi digital lottery❤️

Channel Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 465 subscribers, ranking 12 477 in the Betting and Casino category and 1 469 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 465 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -277 over the last 30 days and by 3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 45.31%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Betting and Casino category.

23 465
Subscribers
+324 hours
+247 days
-27730 days
Posts Archive
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አንዷለም አክሊሉ በ17ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ በ5ኛው ዕጣ የ350,000 ብር ሽልማታቸውን ተረከቡ ፡፡ አቶ አንዷለም በግል ድርጅት ውስጥ በሾፌርነት ሙያ የሚያገለግሉ
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አንዷለም አክሊሉ በ17ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ በ5ኛው ዕጣ የ350,000 ብር ሽልማታቸውን ተረከቡ ፡፡ አቶ አንዷለም በግል ድርጅት ውስጥ በሾፌርነት ሙያ የሚያገለግሉ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ባጃጅ በመግዛት የራሳቸውን ስራ ለመስራት እንዳሰቡ ገልጸውልናል ፡፡

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮሴፍ አለሙ በ17ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ቼካቸውን ተረክበዋል ፡፡ አቶ ዮሴፍ በኮንስትራክሽን ስራ የተሰማሩ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ከቤተሰብ ጋር በመምከር ቁምነገር ላይ አውለዋለሁ ብለዋል ፡፡

የ17ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡ ወ/ሮ ሰንበቴ ኢተፋ ትባላለች በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል / ወንበራ / በመንግስት ድርጅት ውስጥ በጽዳትና መላላክ
የ17ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡   ወ/ሮ ሰንበቴ ኢተፋ ትባላለች በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል / ወንበራ / በመንግስት ድርጅት ውስጥ በጽዳትና መላላክ ስራ የምትሰራ ሲሆን በቆረጠችው  የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 17ኛው ዙር በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ተሸላሚ ሆናለች ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳቀደች ስትጠየቅ ከዝቅተኛ ኑሮዬ አንጻር ከደስታ ብዛት ምን እንደምል አላውቅም በማለት ገልጻለች ፡፡

ማሳሰብያ ! አንዳንድ ግለሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ ቤቲንግ ሊዘጋ ነው በማለት የሚያሰራጩት መልእክት ፍጹም ስህተት መሆኑን እየገለጽን የስፖርት ውርርድ ጨዋታዎችም ሆነ  ሎተሪን   በተመለከተ ማንኛውም መረጃ ከብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ማግኘት እንደምትችሉ እንገልጻለን ፡፡                      የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

የ17ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2016 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ፡፡
የ17ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2016 በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ፡፡

እናስታውሰዎ ! የ17ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን ህዳር 24/2016 ነው ፡፡605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌ ብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡ እና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡                     መልካም ዕድል !               የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

በየወሩ በርካቶችን ሚሊዮኔር እየሆኑበት ያለው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ17ኛው ዙር መውጫው ቀን እየተቃረበ ነው ፡፡ ዕጣው ህዳር 24 ቀን 2016 ይወጣል ፡፡ እንዳያመልጥዎ ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ይቁረጡ ይሸለሙ ፡፡ መልካም ዕድል !

Regular lottery 1698th
Regular lottery 1698th

የ16ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና የሲቪል ምህንድስና ስራ የሚሰራው አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ በ1ኛ ዕጣ 4,000,000 ሚሊዮን ብ
የ16ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና የሲቪል ምህንድስና ስራ የሚሰራው አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ በ1ኛ ዕጣ 4,000,000 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል

በርካታ ሽልማቶች የሚያሸልማውና በየወሩ የሚወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 17 ዙሮች የተጓዘ ሲሆን በየዙሩም በርካታ ዕድለኞችን የሸለመ ሲሆን የዚህ ወር የ17ኛው ዙር ዕጣም በገበያ ላይ ነው ፡፡ እርስዎም 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር *127# በመደወል የ4 ሚሊዮን ብር ፣ የ2ሚሊዮን ብር ፣ የ1ሚሊዮን ብር ፣የ700ሺ ብር እና የሌሎችም ዕድሎች ለመሆን እድልዎን ይሞክሩ፣ አሸናፊ ይሁኑ፡፡ መልካም ዕድል ! ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Admas lottery 16th round
Admas lottery 16th round

የአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ የትምወርቅ ሮቤ በመንግስት ስራ በፋይናንስ ባለሙያነት ተቀጥረው የሚሰሩ ሲሆን በእንቁጣጣሽ ሎተሪ 5ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር ዕድ
የአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ የትምወርቅ ሮቤ በመንግስት ስራ በፋይናንስ ባለሙያነት ተቀጥረው የሚሰሩ ሲሆን በእንቁጣጣሽ ሎተሪ 5ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

ወጣት ምስክር ሲሳይ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 15ኛው ዙር በ3ኛ ዕጣ የብር 1,000,000 ዕድለኛ/ አዲስ አበባ/
ወጣት ምስክር ሲሳይ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 15ኛው ዙር በ3ኛ ዕጣ የብር 1,000,000 ዕድለኛ/ አዲስ አበባ/

ውድ ደንበኞቻችን !     አስተዳደሩ በርካታ ሎተሪዎችን  ለእናንተ እያቀረበ በርካታ ዕድለኞችን ሚሊዮን ብሮች እየሸለመ የሚገኝ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ከኢትዮ ቴሌኮም  ጋር በመተባበር 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል በየወሩ ለተከታታይ 15 ዙሮች በማውጣት በርካታ ዕድለኞችን የተሸለሙ ሲሆን የዚህ የጥቅምት ወር የ16ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ ዕጣም ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም ይወጣል፡፡ በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር ፣ የ2ሚሊዮን ብር ፣የ1ሚሊዮን ብር  እና የሌሎችም በርካታ ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ፡፡                         መልካም ዕድል !                   የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

ጥቅምት 22 እየደረሰ ነው ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ 4 ሚሊዮን፣ 2ሚሊዮን ፣1 ሚሊዮን እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶች ይዟ ል ፡፡ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ዕጣውን በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

የ16 ሚሊዮን ብሩስ? ዕድለኛው አልተገኘም! አቶ ጌትነት እሸቱ የአራት ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ናቸው፤ በእንቁጣጣሽ ሎተሪ፣ በአንደኛ ዕጣ፣ በአንድ ነጠላ ትኬት፡፡ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የ
የ16 ሚሊዮን ብሩስ? ዕድለኛው አልተገኘም! አቶ ጌትነት እሸቱ የአራት ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ናቸው፤ በእንቁጣጣሽ ሎተሪ፣ በአንደኛ ዕጣ፣ በአንድ ነጠላ ትኬት፡፡ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የአራቱ ትኬት ዕድለኛ እስካሁን አልቀረበም፡፡ የ16 ሚሊዮን ብሩ ዕድለኛ የት ነህ? የከባድ መኪና ሹፌሩ አቶ ጌትነት በጉዟቸው ምሳ በበሉበት ቱሉ ቦሎ ከተማ የገዟት አንዲት ነጠላ ትኬት በ1ኛ ዕጣ የአራት ሚሊዮን ብር ዕድለኛ አድርጋቸዋለች፡፡ ቱሉ ቦሎዎች ኪሳችሁን፣ ቦርሳችሁን፣ መሳቢያችሁን፣ ቤታችሁን ፈተሽ ፈተሽ አድርጉት፤ 16 ሚሊዮን ብሩ እናንተ ዘንድ ነው፡፡የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊዮን ብር  የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1820259

ጥቅምት 22 እየደረሰ ነው ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ 4 ሚሊዮን፣ 2ሚሊዮን ፣1 ሚሊዮን እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶች ይዟ ል ፡፡ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ዕጣውን በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

http://t.me/tesfay7❤️ #አቅማችሁን_አስመልሱ! ፈጣሪ የሰጣችሁ ማንነትና አቅም ምንም ነገር ለማለፍ የሚያስችል ማንነትና አቅም ነው፡፡ ይህንን አቅማችሁን ለማወቅ ከፈለጋችሁ በብዙ ሁኔታዎች ከመጠላለፋችሁ በፊት የነበራችሁ ንቁ ማንነት፣ ትጋት፣ ግለትና ቀኑን የመጋፈጥ አቅም ለማስታወስ ሞክሩና ትደርሱበታቸላችሁ፡፡  ያንን የነበራችሁን አቅምና ጉልበት ከሚቦረቡሩና አቅመ-ቢስ ከሚያደርጉ ሁኔታዎች ራሳችሁን ካልጠበቃችሁ ቀስ በቀስ፣ “እኔም እንደዚህ ሁንኩኝ ???!!! እስከምትሉ ድረስ የማትፈልጉት የወረደ የስሜት አቅመ-ቢስነት ደረጃ ላይ ራሳችሁን ታገኙታላችሁ፡፡ ዛሬ የማጋራችሁ የየእለት አቅማችሁን የሚወስኑ ሶስት ሁኔታዎች ነው፡፡ #1_ትኩረት ትኩረታችሁን የጣላችሁበት ነገር በስሜታችሁ ላይ ከፍተኛ ጫናን ያስከትላል፡፡ ለምሳሌ በስራ ቦታ ወይም በምትኖሩበት አካባቢ በቅርባችሁ ካሉ ሰዎች መካከል ጥሩ ያልሆነን ነገር5 የሚያሳይዋችሁ ሰዎች ካሉና ሁል ጊዜ ትኩረታችሁን በእነሱ ላይ የምታደርጉ ከሆነ ቀስ በቀስ በዚያ አካባቢ የመሆን አቅማችሁ እየደከመ መሄዱ አይቀርም፡፡ በዚያ ምትክ ትኩረታችሁን ከእነሱ ላይ ስታነሱና ወደሌሎች ስታደርጉ አቅማችሁ ይመለሳል፡፡  #2_መጠባበቅ ከምን አይነት ሰው ምን አይነት ነገር እንደምትጠብቁ (Expect እንደምታደርጉ) የመለየትን ብልሃት ካላደበራችሁ የምትጠባበቁትን ነገር በማታገኙበት ጊዜ ሁሉ ስሜታችሁ እየተጎዳና አቅም እያጣችሁ ትሄዳላችሁ፡፡ አብዛኛው የግንኙነት ቀውስ መንስኤው ከመጠባበቅ (Expectation) የሚመነጭ ነው፡፡ ከአንድ ሰው የምትጠብቁትን ነገር ሚዛናዊ ስታደርጉ ስሜታችሁ ከመጎዳት አቅማችሁ ደግሞ ከመድከም ይጠበቃል፡፡ #3_ለውጥ ራሳችሁን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ስታገኙት አቅም ከሚያሳጣችሁ ነገር አንዱ፣ መለወጥ የሚገባችሁንና የምትችሉትን ነገር በሚገባ ያለማወቅ ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሁኔታዎችን መለወጥ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሰዎችን መለወጥ፣ ወይም ደግሞ ምናልባት መለወጥ የሚገባን ራሳችንን ወይም አመለካከታችንን የሚሆንበት ጊዜ አለ፡፡ ለመለወጥ ከማትችሉት ሁኔታ ጋር መታገል፣ ፈጽሞ ለመለወጥ ፈቃደኝነቱ ከሌለው ሰው ጋር ጊዜን ማባከንና የመሳሰሉት ሁኔታዎች አቅምን ያደክማሉ፣ ሕይወትን ያዘባርቃሉ፣ ሰላምንም ይነሳሉ፡፡ በእነዚህ ሶስት ነገሮች ዙሪያ ብልሃትንና ጥበብን በማዳበር ምን ያህል ኃይል፣ ጉልበትና የመኖር ጉጉት እንደሚጨመርላችሁ አስቡት ዶ/ር ኢዮብ