አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት
Open in Telegram
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚
Show more2 030
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+12930 days
Posts Archive
📚ርዕስ:- የፍርድ ቀን ዘመቻ
✍ ደራሲ:- ሲድኒ ሽልደን
✍🏾 ተርጓሚ :- ብስራት አጥላባቸው
📖 የገፅ ብዛት: 288
🗓 የህትመት ዘመን: 2012
📜ዘውግ:- ልብወለድ
📚 በስዊስ የአልፕስ ተራራ ላይ አንድ የአየር ንብረት መመርመያ ባሉን ተከስክሶ ተገኘ እዚህ ላይ መላው ዓለም ከዚህ በፊት አይቶትም ሰምቶትም የማያውቀው ቅዠት ተጀመረ እጅግ በጣም አስደንጋጭና አስፈሪ የሆነ ከፍተኛ ምስጢር በአይናቸው የተመለከቱ አስር የተለያዩ አገር ዜጎችን አድኖ እንዲይዝ ኮማንደር ቤላሚ ተመረጠ ግዳጁን በመወጣት ላይ እንዳለ የተመላው ዓለም የመረጃ ድርጅቶች እሱን በማደን ላይ መሆናቸው ይሰማው ጀመር ግን ለምን……?
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚ርዕስ:- በራስ መተማመን
✍ ደራሲ:- ዴል ካርንጌ
✍🏾 ተርጓሚ :- ዳዊት መላኩ
📖 የገፅ ብዛት: 159
📜ዘውግ:- ስነልቦና
📚 በጊዜ የተፈተኑ ሰዎችን የማግባቢያና የማሳመኛ መንገዶችን <<ሰዎች ላይ ተፅዕኖ በማሳደር ጓደኛ ማፍራት>> በሚል ርዕስ ዴል ካርንጌ ያቀረበውን ድንቅ የስነልቦና መፅሀፍ ዳዊት መላኩ ወደ አማርኛ ተርጉሞ ጀባ ብሎናል። መልካም ንባብ!
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: Accidental Heroes
✍ Author: Danielle Steel
📖 Pages: 203
🗓 Publication Year: 2018G.C
📜 Genre: Novel
📚 As the author described 'Accidental Heroes' was exciting and challenging book to write for her because the actions and intractions happen on so many levels. It inspired by and reminiscent of, some of the challenges of travelling today and at the same time it is reassuring, because it remind us of how many agencies are involved to safeguard us when we travel. Have a great time reading! 📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
📚 ርዕስ: ተአምራትና ጣኦታት
✍ ደራሲ : ኃይለጊዮርጊስ ማሞ (ጲላጦስ)
📖 የገፅ ብዛት:- 140
🗓 የህትመት ዘመን - 2009ዓ.ም
📜 ዘውግ - ፍልስፍና
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: My Father Pablo Escobar
✍ Author: Juan Pablo Escobar
✍🏾 Translator: Andrea Rosenberg
📖 Pages: 323
🗓 Publication Year: 2016G.C
📜 Genre: Biography
📚 Until now, we believed that everything had been said about the rise and fall of Pablo Escobar, the most infamous drug kingpin of all time, but these versions have always been told from the outside, never from the intimacy of his own home.
More than two decades after the full-fledged manhunt finally caught up with the king of cocaine, Juan Pablo Escobar travels to the past to reveal an unabridged version of his father―a man capable of committing the most extreme acts of cruelty while simultaneously professing infinite love for his family.
This is not the story of a child seeking redemption for his father, but a shocking look at the consequences of violence and the overwhelming need for peace and forgiveness.📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
📚 ርዕስ:- የ20ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያ!
✍ ደራሲ :- ጥላሁን ብርሃነስላሴ
📖 የገፅ ብዛት:- 432
🗓 የህትመት ዘመን - 1996ዓ.ም
📜 ዘውግ - ታሪክ
📚 የ20ኛው ክፍለ ዘመንን የኢትዮጵያ ታሪክ ከሌሎች ክፍለዘመናት ለየት የሚያደርገው የመጣው ለውጥ አጣዳፊና ኃይለኛ ከመሆኑም በላይ ብዙ ሥር ነቀል ጉዳዮችም የታከሉበት ስለነበር ነው የሚለን ይህ መፅሀፍ የ20ኛውን ክፍለዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በጥሩ መንገድ ያስቃኘናል። መልካም ንባብ!
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ:- የደራሲ ፍዳ
✍🏾 ተርጓሚ - አበባው ተክሌ
📖 የገፅ ብዛት:- 243
🗓 የህትመት ዘመን - 1990ዓ.ም
📜 ዘውግ - ልብወለድ
📚 ሀሚልተን በሚኮሰኩሰው አገጩ ፊቴን እየሞረደኝ ስለነበር "መልካም ወስፋት" ብዬ በማሾፍ ላይ እንዳለሁ ስልኩ ጮኸና አነሳሁት ። የደወለልኝ የጽሁፍ ሥራዎቼን የሚያሳትምልኝ ወኪሌ ፋበር ነበር. . .
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ:- የሁለት ሃውልቶች ወግ እና ሌሎች
✍ ደራሲ:- ዳንኤል ክብረት
📖 የገፅ ብዛት - 248
🗓 የህትመት ዘመን 2006 ዓ.ም
📜 ዘውግ - የወጎች ስብስብ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚ርዕስ:-ከቡስካ በስተጀርባ
✍ ደራሲ:- ፍቅረማርቆስ ደስታ
📖የገፅ ብዛት - 151
🗓 የህትመት ዘመን 1987 ዓ.ም
📜ዘውግ - ልብወለድ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ:- ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍ ደራሲ:- አዘርግ
📖 የገፅ ብዛት:- 200
🗓 የህትመት ዘመን :- 2009
📜ዘውግ:- ልብወለድ
⚠️ ማሳሰቢያ :- 🔞 ከ18 አመት በታች የሆኑ እንዲያነቡት የማይመከር !!!
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
