አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት
Open in Telegram
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚
Show more2 030
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+12930 days
Posts Archive
📚 ርዕስ: ከሰማይ የወረደ ፍርፍር
✍ ደራሲ: አዳም ረታ
📖 የገፅ ብዛት: 248
🗓 የህትመት ዘመን: 2012
📜 ዘውግ - ልብወለድ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ: መጫሚያ አልባው ንጉስ
✍ ደራሲ: ፊሊፕ ማዝዶን
✍🏾 ተርጓሚ: ሸዋዬ ለገሠ
📖 የገፅ ብዛት: 213
📜 ዘውግ - ታሪክ
📚 የኢትዮጵያ የዘመናዊ ታሪክ ፈር ቀዳጅ በሆኑት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ይህ መፅሀፍ በፊሊፕ ማዝዶን ተደርሶ በ2011 ዓ.ም ለአፄ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የመታሰቢያ በአል በሸዋዬ ለገሠ ተተርጉሞ ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቃ ነው። መልካም ንባብ!
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
በኢትዮጵያዊ ፍልስፍና፣ ጥበብ እና አብርሆት የተቃኘ አንባቢ፣ ጠያቂ (ሞጋች) እንዲሁም ከስሜታዊነት የጸዳ ንቁ ትውልድ ለመፍጠር ታስቦ የተከፈተውን Enlightenment For Ethiopia የተሰኘውን ድረገጽ ይጎብኙ።
http://enlightenment4ethiopia.website2.me/
📚 ርዕስ: ዛዚ
✍🏻 ደራሲ: ረይሞን ከኖ
✍🏾 ተርጓሚ: ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
📖 የገፅ ብዛት: 184
🗓 የህትመት ዘመን: 2002ዓ.ም
📜 ዘውግ - ልብወለድ
📚 በሀገራችን የስነፅሁፍ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠው ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር የፈረንሳዊውን ደራሲ ረይሞን ከኖ "Zazie dans le metro" የተሰኘ መፅሀፍ በተባ ብዕሩ ወደ አማርኛ ተርጉሞ አቅርቦልናል። መልካም ንባብ! 📚
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ: የዐረቦችና እስራልኤል የ6ቱ ቀን ጦርነት
✍🏻 ደራሲ: ራንዶልፍ እና ዊንስተን ቸርችል
✍🏽 ተርጓሚ: ማሞ ውድነህ
📖 የገፅ ብዛት: 191
🗓 የህትመት ዘመን: 1960 ዓ.ም
📜 ዘውግ - ታሪክ
📚 በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ሰር ዊንስተን ቸርችል ልጅ እና የልጅ ልጅ የተዘጋጀውና በሀገራችን አንጋፋ እና ተወዳጁ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ይህ መፅሀፍ በዐረቦችና በእስራኤል ለስድስት ቀን የተካሄደውና በእስራኤል አሸናፊነት የተጠናቀቀውን የስድስተ ቀኑን ጦርነት ያስቃኘናል። መልካም ንባብ! 📚
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📖 ርዕስ: እውነተኛው የCIA ምስጢር
✍️ ደራሲ: ሮበርት ባየር
✍🏾 ተርጓሚ: ሚግ
📖 የገፅ ብዛት: 224
🗓 የህትመት ዘመን: 2002ዓ.ም
📜 ዘውግ: እውነተኛ ታሪክ
📚 ይህ መፅሀፍ የአለማችን ግዙፉ እና ኃያሉ የስለላ ተቋም በሆነው 'CIA' ላይ የገነፈለ ቁጣ ሰው እውነተኛ ታሪክ ነው። መልካም ንባብ።📚
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
👆🏾👆🏾👆🏾
📖 ርዕስ: የቀይ ኮከብ ጥሪ
✍️ ደራሲ: በዓሉ ግርማ
📖 የገፅ ብዛት: 264
🗓 የህትመት ዘመን: 1972ዓ.ም
📜 ዘውግ: ታሪካዊ ልቦለድ
📚 ሰዓት እላፊ እየተቃረበ ቢሆንም አዲስአበባ እንደወትሮዋ በስልቹነት አዛግታ ከእንቅልፍ አዘቅት ውስጥ አልተጋደመችም...📚
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📖 ርዕስ፡ ሲሲሊያዊው
✍️ ደራሲ፡ ማሪዮ ፑዞ
✍🏻 ተርጓሚ ፡ ሐሰን ዐሊ
📖 የገፅ ብዛት፡ 345
📜 ዘውግ፡ ልብወለድ
@pdfbookscloud
📖 ርዕስ: ሳዳም ሁሴንና የባህረ ሰላጤው
✍️ ደራሲ: ጁዲት ሚለር እና ላውሪዬ ማይል
✍🏾 ተርጓሚ: ጸጋዬ ሀይሉ እና ጌታሁን
🗓 የህትመት ዘመን፡ 1983
📖 የገፅ ብዛት: 343
📜 ዘውግ: ታሪክ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
