en
Feedback
አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት

Open in Telegram

📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚

Show more
2 030
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+12930 days
Posts Archive
📚 ህልምሽን ንገሪኝ 📚 📣 ክፍል ፩ደራሲ: ሲድኒ ሽልደን ✍🏾 ተርጓሚ: ግርማ ኃ/ስላሴ 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👇👇👇 @pdfbookscloud @pdfbookscloud @pdfbookscloud 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Creating a new poll: 'ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? ከሰሞኑ በእውቁ ደራሲ ሲድኒ ሽልደን የተፃፈውንና በግርማ ኃይለሥላሴ የተተረጎመውን 'ህልምሽን አጫውቺኝ' የተሰኘውን ድንቅ እና ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ መፅሀፍ ትረካ ልናቀርብላችሁ ተሰናድተናል ነገር ግን መልቀቅ ከመጀመራችን በፊት የእናንተን የቤተሰቦቻችንን ፍላጎት ማወቁ ወሳኝ ነውና ሀሳባችሁን አሳውቁን። public poll እንዲለቀቅ እፈልጋለሁ = ✅ – 33 👍👍👍👍👍👍👍 92% እንዲለቀቅ አልፈልግም ❌ – 3 👍 8% 👥 36 people voted so far.

Creating a new poll: 'ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? ከሰሞኑ በእውቁ ደራሲ ሲድኒ ሽልደን የተፃፈውንና በግርማ ኃይለሥላሴ የተተረጎመውን 'ህልምሽን አጫውቺኝ' የተሰኘውን ድንቅ እና ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ መፅሀፍ ትረካ ልናቀርብላችሁ ተሰናድተናል ነገር ግን መልቀቅ ከመጀመራችን በፊት የእናንተን የቤተሰቦቻችንን ፍላጎት ማወቁ ወሳኝ ነውና ሀሳባችሁን አሳውቁን። public poll እንዲለቀቅ እፈልጋለሁ = ✅ ▫️ 0% እንዲለቀቅ አልፈልግም ❌ ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.

📚 ርዕስ:- ኢማም አህመድ ኢብራሂም (አህመድ ግራኝ) ✍ ደራሲ:- ተሾመ ብርሃኑ ከማል 📖የገፅ ብዛት - 391 🗓 የህትመት ዘመን - 2000 ዓ.ም 📜ዘውግ - ታሪክ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ:- የበቀል ጥም ✍ ደራሲ:- ሲድኒ ሽልደን ✍🏾 ተርጓሚ:- ቴዎድሮስ አጥላው 📖የገፅ ብዛት - 230 🗓 የህትመት ዘመን 2003 ዓ.ም 📜ዘውግ - ልብወለድ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ:- ቦርጨቅ ✍ ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 📖የገፅ ብዛት - 128 🗓 የህትመት ዘመን 2004 ዓ.ም 📜ዘውግ - ልብወለድ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ:- ሐሰተኛው (በእምነት ስም) ✍ ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ 📖የገፅ ብዛት - 304 🗓 የህትመት ዘመን 2012 ዓ.ም 📜ዘውግ - ልብወለድ 📚 ህይወት ሲኖሩዋት ቁልቁለት፣ ሲያምሰለስሏት አቀበት እንደሆነች የተረዳነው እኔና ጠቢቡ ሰለሞን ብቻ ነን!... 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚 ርዕስ: ወንጀለኛው ✍🏻 ደራሲ: ትሬቨር ኖህ ✍🏾 ተርጓሚ: ዓብይ ሀብታሙ 📝 አርታኢ: ዋሲሁን በላይ 📖 የገፅ ብዛት: 200 📜 ዘውግ - ግለታሪክ 📚 'ወንጀለኛው' የተሰኘው ይህ መፅሐፍ እውቁና ተወዳጁ ኮሜዲያን ትሬቨር ኖህ 'Born A Crime' በሚል ርዕስ የልጅነት ታሪኩን የፃፈውና በዓብይ ሀብታሙ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው። መልካም ንባብ! 📚 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚ርዕስ :- ሀኪም በሌለበት ✍ አዘጋጅ :- ዴቪድ ዋርነር 📝 አርታኢ :- ዶክተር ሪቻርድ ሆድስ ✍🏾 ተርጓሚ :- ጠና አበረ 📖 የገፅ ብዛት: 565 📜ዘውግ:- ህክምና 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud

📚ርዕስ:- መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ ✍ ደራሲ:- ታየ ቦጋለ (ኢልመ ደሱ ኦዳ) 📖 የገፅ ብዛት: 416 📜ዘውግ:- ታሪክ እና ፖለቲካ 💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡 📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud