Kestedemena pre-primary, primary and middle school
Open in Telegram
Show more
888
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+230 days
Posts Archive
በቀን 11/03/16 ዓ/ም
የእጅ መታጠብ ቀን ከወረዳ እና ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ሰፊ ግንዛቤ ለተማሪ ተወካዮች ተሰጥቷል፡፡
በቀን 11/03/16 ዓ/ም የ4ኛ እና 8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል። ውድድሩ ላዘጋጁት መምህራን በትምህርት ቤቱ ስም ከልብ እናመሰግናለን።
በቀን 10/03/16 ዓ/ም የ1ኛ እና የ5ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በዚህ መልኩ ተከናውኗል። ውድድሩን ለዘጋጃቹ መምህራን በሙሉ በትምህርት ቤቱ ስም ከልብ እናመሰግናለን።
Repost from Ethio Entrance Zone
የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሀፍ ከ KG -12
New Curriculum Student Text Books from KG -12
በቀን 08/03/16 ዓ/ም የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት በተጠናከረ መልኩ በዚህ መልኩ እየተሰጠ ነው።
በቀስተ ደመና ቅድመ አንደኛ :መካከለኛ አና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የተማሪዎች ምክር ቤት የመክፈቻ ፕሮግራም
