Kestedemena pre-primary, primary and middle school
Open in Telegram
Show more
888
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+230 days
Posts Archive
ቀስተ-ደመና ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ዕለተ-ሰኞ*** 02/07/2016ዓ.ም
በስፖርት ክበብ ተጠሪና አባላት አማካኝነት የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በተሳካ ሁኔታ ተካሔደ። በዕለቱ የተለያዩ ስፖርታዊ ሁነቶች ተከናውነዋል።
SCHOOL SPORTING FOR THE NEW GENERATION
ቀስተ-ደመና ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት "እያንዳንዱ ቤት ዩኒቨርስቲ ነው፤ወላጆችም መምህራን ናቸው።" በሚል መሪ ቃል የ1ኛ መንፈቀ-አመት የወላጅ ጉባኤ አካሔደ።
መጋቢት 01/2016ዓ.ም) ከተወያየንባቸው አጀንዳዎች ውስጥ
1 ውጤት ትንተና እና የደረጃ ተማሪዎች እውቅና ሽልማት
2 ሠላማዊ መማር ማስተማር
3 መልካም አስተዳደርና ኪራይ ሰብሳቢነት
4 ወ.ተ.መ.ህ መልሶ ማደራጀት እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ውይይት በማድረግ የተሳካ ተግባቦት ላይ ደርሠናል።
Repost from ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል
የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ የሚያስፈልጋቸው እክሎች ምንድናቸው?
👉በህጻናት
- የቋንቋ መዘግየት
-ኦቲዝም እና የትኩረት ወይም የሀይፐርአክቲቪቲ እክሎች (ADHD)
-የመስማት እክል
- የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ
-የአእምሮ ጉዳት/ ስትሮክ
-ሲንድሮምስ (ዳውን ሲንድሮም እና ፍራጂል X ሲንድሮም)
- ያለ ጊዜ ወይም ከክብደት በታች ሆኖ መወለድ
-ሴረብራል ፓልሲ (cp)
-የመማር እክሎች ለምሳሌ የማንበብ፣ የመጻፍ እና የሂሳብ እክሎች
-የአእምሮ እድገት እክሎች ( intellectual disabilities)
-መንተባተብ (Stuttering)
- የቃላት ግድፈት ( Articulation problem)
- በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (childhood apraxia of speech)
-በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች multiple sclerosis, hydrocephalus,microcephaly, seizure,,,,,,)
👉በአዋቂዎች
- የአእምሮ ጉዳት(traumatic brain injury)
- ስትሮክ
-የመርሳት ችግር(dementia)
-የቀኝ አእምሮ ክፍል ጉዳት
- በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች (Parkinson's disease,multiple sclerosis & Huntington's disease
-የድምጽ እክሎች (voice disorders)
- መንተባተብ ወይም በፍላጎት ላይ ያልተመሰረተ የድምጽ ድግግሞሽ (stuttering)
-በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም የንግግር ድምጽ መዛባት ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (Adult speech apraxia ) እና ተዛማጅ የነርቭ በሽታዎች በስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስቶች ህክምና ይሰጣል።
አገልግሎት ለማግኘትና መረጃዎችን ለመጠየቅ ከስር ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
👉 0954842701 ትዛዙ አበበ
https://t.me/SENhome

Grade 6 and 8 Online form registration was accomplished...
💐💐💐የአረንጓዴ አሻራ በለሚ ኵራ💐💐💐
የቀስተ ደመና ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ከት/ቤቱ አመራር ፣ከአስተዳደር ሰራተኞች ፣ከከተማ ግብርና ክበብ መምህራን አባላት፣ከ ተማሪዎች እና ከወ.ተ.መ የተወከሉ የት/ቤቱ ማኅበረሰቦች በዚህ መልኩ ለሚ ኵራ በሚገኘው ቦታ ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል ።
በዚህ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን በክበቡና በትምህርት ቤቱ ስም እናቀርባለን።🌱🌱🌴🌱🌴🪴☘🌿🌱