en
Feedback
Kestedemena pre-primary, primary and middle school

Kestedemena pre-primary, primary and middle school

Open in Telegram
888
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+230 days
Posts Archive
Repost from Yeka Education
+6
GRADE 3 ስፖርት.pdf7.24 MB

Repost from Yeka Education
Grade 3 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+2
የኬጅ  የአዲሱ ስርአተ ትምህርት መጽሀፍ ✅ለኬጅ 1 ተማሪዎች (ለጀማሪ)

Repost from Yeka Education
+6
GRADE 4 ክወናና እይታ ጥበባት.pdf8.01 MB

Repost from Yeka Education
Grade 4 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+6
GRADE 5 ግብረ ገብ.pdf9.16 KB

Repost from Yeka Education
Grade 5 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+6
GRADE 6 አካባቢ ሳይንስ.pdf21.36 MB

Repost from Yeka Education
Grade 6 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+8
G7 PE text F.adpted.pdf1.41 MB

Repost from Yeka Education
Grade 7 new curriculum student   text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+7
GRADE 8 INFORMATION TECHNOLOGY.pdf10.44 MB

Repost from Yeka Education
ብዙ የቻናላችን ተከታዮች የ1ኛ ደረጃ መጽሀፍ በውስጥ እየጠየቃቹህ በመሆኑ በድጋሜ ለጥፈናል!! Grade 8 new curriculum student text books 👇👇👇👇👇👇

Repost from mars@abc
የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት እንደተለቀወ ውጤታችሁን ለማየት ይህን ሊንክ በመጠቀም ተከታተሉ። https://aa.ministry.et @mars@abc

የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ማስታዎቂያ የተከበራችሁ የቀስተ-ደመና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት  የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 1-15 በ Online መሆኑን እያሳወቅን ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባችሁ እጃችሁ ላይ ባለ ኮምፒውተር ፣ ታብሌት ፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ ከዚህ በታች በተቀመጠው የትምህርት ቤቱ ድህረ-ገፅ:- ድህረ ገፅ /website/: - ለቅድመ አንደኛ https://kestedemenapp.sims.addislearning.edu.et ለአንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት https://kestedemenapm.sims.addislearning.edu.et/ በመግባት ልጆቻችሁን ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ለመመዝገብ ወደ ትምህርት ቤታችን ድህረ-ገፅ ከመግባታችሁ በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 5 (6) ነጥቦች ስካን በማድረግ መያዝ ይጠበቅባችኋል ። እነሱም : - 1. የተማሪው / ዋ ፎቶ 2. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፎቶ 3. የተማሪዎች የልደት ካርድ ( ከሌለው ግዴታ አይደለም ) / PDF / 4. የተማሪዎች ካርድ የ 2016 ዓ.ም ( ከፊት ለፊቱ እና ከጀርባው ) / PDF / 5. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ / PDF / 6. ለአዲስ ተማሪዎች መሸኛ  /PDF/ ማሳሰቢያ : - ፩.        ስካን የሚደረጉት ፎቶዎች ከ 1 ሜጋ ባይት ( 1MB ) መብለጥ የለባቸውም ። ፪.       በትክክል መረጃውን ሞልቶ የተመዘገበ ተማሪ ከትምህርት ቤቱ በተመዘገበበት ስልክ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት ( message ) ይደርሰዋል ። ያልተሟላ መረጃ ኖሮት ት/ቤታችን ካልተቀበለው (Accept) ካላደረግነው እና ስልኩ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት በስልኩ ካልደረሳችሁ ተማሪው አልተመዘገበም ማለት ነው። ፫.     የምዝገባ ጊዜን   የትኛውም የክፍል ደረጃ ከሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 15/2016 እጃችሁ ላይ ባለ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ መመዝገብ ይቻላል ። ፬. ከ1-8ኛ ክፍል ከአጎራባች የመንግስት ት/ቤት አንቀበልም። ፭ . አዲስ የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ዕድሜያቸው 4 (አራት) ዓመት የሞላቸውን እና የወረዳ 09 ቀበሌ 18ና 19 ነዋሪዎችን ብቻ የምንቀበል ይሆናል። ፮  የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች እና የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪዎች መመዝገቢያ የተለያዬ ስለሆነ እናሳውቃለን። (ማለትም ቅድመ አንደኛ መካከለኛ ወይም መካከለኛ ደረጃ ቅድመ አንደኛ ላይ ቢመዘገብ ተቀባይነት የለውም::) ፯.   የትምህርት ቤታችን የምዝገባ ድህረ-ገፅ ክፍት ሲሆን በቴሌግራም ቻናል እናሳውቃለን። ለማንኛውም ጥያቄ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስ.ቁጥሮች ይደውሉ:: -011 2135068 ይደውሉ። #የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን Scan በማድረግ በhttps://t.me/k0201 መላክ ይቻላል

Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu