en
Feedback
Shared Current

Shared Current

Open in Telegram
Buy Ad
607
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1730 days
Posts Archive
5. Which was responsible for introducing the seclusion policy in Japan in the 17th century? A. Franciscan Missionaries B. Christian Daimyos C. The Tokugawa Shoguns D. The Dutch East India Company

Answ. A Slaves transferred from Africa to America, raw materials from America to Europe of finished goods from Europe to Africa.

4. Which contents were connected to each other in triangular trade? A. Africa, Europe and the Americas B. the Americas, Africa and Asia C. Asia, Europe and Africa D. The Americas, Asia and Europe

D

3. which of the following states was a serious obstacle to the establishment of a viable relation between the Ethiopian christen Kingdome and Portugal during the medieval period a A. Mamluk Egypt B. the Western Roman Empire C. Muslim Arabia D. Ottoman turkey

D. Sedan was the last & decisive battle that conducted between Prussia and German

2. The battle that led to the completion of German unification in 1871 was A. Versailles B. Sadowa C. Waterloo D. Sedan

B. When the Portugal delegation of left the country in 1526, John Bermudez stayed in the court. Then in 1535 libre Dingle sent him with two letters, one to the people of Rome and the other to the king of Portugal.

1. The messenger sent to Portugal by Atse Libine Digil to bring help against Imam Ahmed was A. Pero paez B. John Bermudez C. Alphonso Mendez D. Christopher da Gama

Ethiopia University Entrance Examination (EUEE) History Ginbot 2011/June 2019 ኑ አብረን እንስራ👇👇@RWASocialSc

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ 311 ሺህ 421 ተማሪዎች ተመዝግበዋል ! በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተ
የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ 311 ሺህ 421 ተማሪዎች ተመዝግበዋል ! በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚደረገው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና 500 ሺ ታብሌቶች ተዘጋጅተዋል። በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የተፈታኞች ምዝገባና ውጤት ጥንቅር ዳይሬክተር አቶ ዩሴፍ አበራ እንደገለጹት፤ የአጠቃላይ ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብቃት መመዘኛ ፈተና ከጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኋላ ለመስጠት መርሐግብር ተይዟል። በዚህ መሰረት የተማሪዎች ምዝገባ መደረጉን ገልጸው፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተማሪዎች መመዝገባቸውን አስታውቀዋል። ምዝገባው ከትግራይ ክልል እና ከቤንሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን በስተቀር በሁሉ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካሄዱን ገልፀዋል። በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ካጋጠመው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተማሪዎችን ለመመዝገብ እንዳልተቻለ አመልክተዋል። በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ቀደም ሲል ምዝገባ የተጀምረ ቢሆንም ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ መቋረጡን አስታውሰው፤ በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎችን ለመመዝገብ የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር እየተሠራ ይገኛልም ብለዋል። በትግራይ ክልል 80 ያህል ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በመተከል ደግሞ እስከ 14 ትምህርት ቤቶች አሉ ተብሎ ይገመታል፣ በእነዚህ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች ምዝገባ ከተደረገ ቁጥሩ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቀዋል። Via EPA

Italian unification Italian unification also known as the Risorgimento was the 19th century political and social movement that resulted in the consolidation of different states of the Italian Peninsula into a single state the Kingdom of Italy. - Location: Italy - Participants: MORE | Republic of San Marco | Kingdom of Sardinia - People also search for: Hundred Days | Age of Enlightenment | Middle Ages | Expedition of the Thousand

Menelik II King Menelik II was the Emperor of Ethiopia from 1889 to his death in 1913 and King of Shewa. At the height of his internal power and external prestige the process of territorial expansion and creation of the modern empire-state was completed by 1898. - Born: 17 August 1844 Angolalla Tera - Died: 12 December 1913 Addis Ababa Ethiopia - Spouse: (m. 1883–1913) (m. 1865–1882) (m. 1864–1865) Altash Tewodros | Befana Gatchew | Taytu Betul - Children: Shoa Reggad | Asfa Wossen Menelik | Zewditu - Parents: Woizero Ejigayehu | Haile Melekot - People also search for: Haile Selassie | Menelik I | Yohannes IV | Zewditu Daughter

​Tewodros II Prince Tewodros II was the Emperor of Ethiopia from 1855 until his death in 1868. He was born Kassa Hailegiorgis. He was described as a 'romantic adventurer' a skillful and dauntless warrior lion-like and an unselfish visionary. - Born: 1818 Qwara Ethiopia - Died: 13 April 1868 Amba Mariam Ethiopia - Spouse: (m. 1848–1858) Tiruwork Wube | Tewabech Ali - Children: Prince Alemayehu

Lij Iyasu of Ethiopia Lij Iyasu was the designated Emperor of Ethiopia from 1913 to 1916. His baptismal name was Kifle Yaqob. - Born: 4 February 1895 Dessie Ethiopia - Died: 25 November 1935 Ethiopian Empire - Spouse: (m. 1910–1935) Sabla Wangel Hailu - Children: Alem Tsehai Eyasu - Parents: Woizero Shewaregga Menelik | Mikael of Wollo - People also search for: Makonnen Wolde Mikael | Amha Selassie | Menen Asfaw | Mikael of Wollo Father

🔥#ልዩ_ዕድል_ለSocial_Science_ተማሪዎች ⚡️በየቀኑ_ካርድ የሚያሸልም Group Link : @Qesem_academy_social

Evidence-based study tips ፈተና ላለበት በሙሉ የሚረዱ የአጠናን ዘዴዎች.በተለይም ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍሎች....... https://t.me/joinchat/Rdoaz2hF5i7pT2aH

TIME FOR MOTIVATION አንድ ተማሪ እኮ ነው የ 1 ብሯን ሳንቲም ወደ ሰማይ ፊር አርጎ ☑ ሚዛን ከሆነ ፊልም አያለው ☑️ አምበሳ or ጎፈር ከሆነ Music ሰማለው ነገር ግን ይቺ ሳንቲም በጠርዛ ከቆመች ወደ ንባብ ሄዳለሁ'' ብሎ እርፍ 😂😂😂 ''አደራችሁን እራሳችሁን በጊዜ እና በሁኔታዎች አትወስኑ '' ስንቶቻቹ ናችሁ ቆይ ዛሬ አሪፍ ቢቲንግ አለ እሷን ጋማ ልበልና ነገ አነባለው ብላቹሁ ሳታነቡ የቀራችሁት ? አሁን መላ ልፈልግ ፤ አሁን ግጥም ልፃፍ ፤ አሁን ዜና ልስማ .....በኋላ አነባለው ትላላቹ ። በኋላ + በኋላ +በኋላ= ወደኋላ 🤷‍♂ ✨'' ስራን ወደ በኋላ እንዳታስተላለፉ የሚረዱ ነጥቦች ☑ ያላችሁበትን ጊዜ ፤ ሁኔታ ፤ አቅም እና ተነሳሽነት በደም ለይቶ ማወቅ! አንዳንድ ተማሪዎች በሮኬት principle የሚሰሩ አሉ....ጭራቸው ላይ እሳት እስካልተቀጣጠለ ድረስ የማይቀሳቀሱ 😂😂 እንደዛ እንዳንሆን እቅማችን እና ችሎታችንን መመዘን ያስፈልጋል! ☑️ከራስ ጋር በደምብ ማውራት! 1⃣እስኪ አሁን ቁጭ በሉና ሁሌ ልታነቡ ስትሉ የሚረብሻቹ ነገር ምን ምን እንደሆኑ ለዩና ማስታወሻ ላይ ዘርዘሩ ! 2⃣እነኚ ረባሽ ሁኔታዎች ለምን በተደጋጋሚ እንደሚከሰቱ ምክንያቱን ፃፉ! 3⃣ምክንያታቸው ካወቃችሁ በኋላ ሊደረግላቸው የሚገቡ ቅደመ መከላከያ ዘዴዎችን አውጡላቸው ! 4⃣ ከዛን ድግምት ድገሙባቸው!😳ፈሪ ሁላ አይዟቹ አደንግጡ ፤ ያወጣችሁትን ረቂቅ ማፅደቅ እንዲሁም መፈፀም እንዶትችሉ አምላካችሁን ለምኑ ጠይቁ ማለቴ ነው! *ከዛን ነቲን ስፓስ ዩ***** ይሄን ፊልም የት ነበር ያየውት 👇 👓 : ምንደነው ዘመዴ ስትበር ግቢ ካለገባው ብለህ ሰዎቼን ያስቸገርከው ? 🚬😲 🕶: ታ የ ር 😬 ፤ ኦማር ደርሶበናል አንድ ወር ነው የቀረው የነገሩን ጫፍ ካገኘው አትጠራጠር ሁላችንም ያልቅልናል! 📢ቀጣይ ከ 👍100 (reactions በኋላ) እያንዱን ፈተና tackle የምናረግበት #Exam_hacks ይዤላቹ መጣለሁ! 📢 ሼር ይደረግ! https://t.me/joinchat/UJWtPmCeDAAZ1C5j https://t.me/joinchat/UJWtPmCeDAAZ1C5j

የቻLu የመጀመሪያ ቲቶር 😍 📖CIVICS 🗳 ⚡️The three branchs of government and their functions in detail. ከ 👍 100 ላይክ በኋላ CIVICS G11-12 ላይ ያሉ Personalities አቀርበላችኋለሁ! SHARE ይደረግ! ©ቻLu : COE of RW Academy ☑️CLICK HERE TO JOIN