የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል
Open in Telegram
የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show more1 888
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
. "ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም"
==================
እሁድ መጋቢት 26 / 2013 እነሞርና ኤነር ወረዳ ኧወረስባቴ ጆፈረ ቀበሌ ቅድሚያ ለተውሒድ በሚል መሪ ቃል በታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች በእለቱም :-
(1) አሸይኽ ሙሳ አልቀጧን (አቡ አሕመድ )
(2) በሳዳት ከማል (አቡ መርየም)
(3) በሙሐመድ ሲራጅ (አቡ ዒምራን)
(4) ኡስታዝ ፋአድ ሙሐመድ (አቡ ሙሐመድ)
(5) ኡስታዝ ናስር ሙሐመድ (አቡል ዓባስ)
(6) ኡስታዝ ዐብዱናስር መኑር (አል ጃቢሪ) እና
(7) ሰዒድ ሙሳ (አቡል ቡኻሪ) ይሳተፋሉ።
________
ከአዲስ አበባ እና ከሌሎች አካባቢዎች ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ በ
0910122537 እና
0912046346 ደውላችሁ በቂ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
🌐 t.me/Muhammedsirage
