የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል
Open in Telegram
የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show more1 888
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
. "ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም"
==================
የፊታችን ጁሙዐህ መጋቢት 3 / 2013 ከጁሙዐህ ሶላት በኋላ ጀምሮ አስከ እሁድ መጋቢት 5 /2013 ድረስ የሚቆይ የሶስት ቀናት ኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል፡፡
ኮርሱን የሚሰጡት ፡-
(1) ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር (አቡ ዒምራን)
(2) ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ (ሑሰይን ከላላ)
(3) ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ (አቡ ጁወይሪያ ኸዲር ከሚሴ)
(4) ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር (ኢብኑ ሙነወር) እና ሌሎችም
ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ፡-
“ኮምቦልቻ - በርበሬ ወንዝ - አንሷር መስጂድ”
t.me/Muhammedsirage
ውድ የተከበራች የግሩፖችን ቤተሰቦች እንደሚታወቅው #የኢብኑ_ሙነወር እና #የሙሀመድ_ሲራጅ የድምፅ ማሰባሰቢያ ቻናል በስማቸው ስናዞርው ሃዳዲያዎች በፊት ስንጠቀምበት የነበርውን የቻናል ሊንክ እነሱ እየተጠቀሙበት ሰለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት እንወዳልን❗️
🔺 እንዲሁም ሰለፊዮች ቁጥር ለማብዛት ሳይሆን የሚንቀሳቀሱት ሀቅን ለህዝብ ለማድርስ ብቻ ነው እናም እኒህ አንጃዎች ሰዎች መንሐጅ ሰለፍ እንዲጠሉ ብሎም እንዲርቁ ለማድረግ ሲሉ ወደ ሰለፊያ ሰርጎ ገብ የገቡ ሀዳዲያዎች እንደሆኑ በእርግጠኝነት እናውቃለን እነዚህ ሰርጎ ገቦች አላማችው በሰዎች ስም ለማጭበርበር ስለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት ነው #ሸር__በማርግ ሌሎችን እንጋብዝ
ተቀርተው ያለቁ ድርሶችን ለማግኘት Join 👇
የሳዳት ከማል
t.me/Sadatcom1
የኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMuneworcom
ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/Muhammedsiragecom
ውድ የተከበራች የግሩፖችን ቤተሰቦች እንደሚታወቅው #የኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር እና #የኡስታዝ_ሙሀመድ_ሲራጅ የድምፅ ማሰባሰቢያ ቻናል በስማቸው ስናዞርው ሃዳዲያዎች በፊት ስንጠቀምበት የነበርውን የቻናል ሊንክ እነሱ እየተጠቀሙበት ሰለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት እንወዳልን❗️
🔺 እንዲሁም ሰለፊዮች ቁጥር ለማብዛት ሳይሆን የሚንቀሳቀሱት ሀቅን ለህዝብ ለማድርስ ብቻ ነው እናም እኒህ አንጃዎች ሰዎች መንሐጅ ሰለፍ እንዲጠሉ ብሎም እንዲርቁ ለማድረግ ሲሉ ወደ ሰለፊያ ሰርጎ ገብ የገቡ ሀዳዲያዎች እንደሆኑ በእርግጠኝነት እናውቃለን እነዚህ ሰርጎ ገቦች አላማችው በሰዎች ስም ለማጭበርበር ስለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት ነው #ሸር__በማርግ ሌሎችን እንጋብዝ
ተቀርተው ያለቁ ድርሶችን ለማግኘት Join 👇
የኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/Sadatcom1
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMuneworcom
የኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/Muhammedsiragecom
