የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል
Open in Telegram
የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show more1 888
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዒድ ሙባረክ
ለመላው ሰለፊያ ማህበረሰባችን ና የቻናላችን ተከታታዮች እንኳን ለ1442ዓ.ሂ የኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።
እንዲሁም የረመዷንን ወር አስጨርሶ የዒድ ቀን ላደረሰን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው። ጾማችንን ይቀበለን ፤ ለመጪውም አመት የምንደርስ ያድርገን አላህን በመፍራት፣ ምስኪኖችን በማብላት፣ የምንደሰትበት በአል ያድርግልን።
መልካም ኢድ ..
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
..🖋 t.me/Menhaj_Salafiya
ወሳኝ ቀጠሮ አለን ኢንሻአላህ
መቅረት ያስቆጫል
ወደ አዳራሹ ገብተው ይጠባበቁ
https://youtube.com/channel/UC7sSK_9DBAmHkrlWRuaomsg
