cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

The interest of this Channel is giving continuous information about housing projects (40/60&20/80) & other Real Estates Updates.

Show more
Advertising posts
68 682
Subscribers
-1224 hours
-267 days
+28930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ፒያሳ
12 6180Loading...
02
ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረናል። በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ 14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች ሲሆኑ፣ የግንባታ ተገቢ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ የገባውን ጊፍት ሪል እስቴት በነዋሪዎቻችን ስም ላመሰግን እወዳለሁ። የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮችን ከህግና አሰራር ጋር በማጣጣም ተግባራዊ በማድረግ አዲስ አበባን ምቹ የስራና የመኖሪያ ከተማ ለማድረግ መስራታችንን ቀጥለናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
18 9560Loading...
03
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ለ2016 ዓመት የሚውል 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አስትድቋል። ከጸደቀው ተጨማሪ በጀት ውስጥ 909 ሚሊዮን ብር ለመደበኛ እንዲሁም 20 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለካፒታል በጀት የሚውል መሆኑ ተገልጿል። ምክር ቤቱ በዛሬ መደበኛ ጉባኤው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረበውን የኮሪደር ልማትና በአድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ እየተካሔደ ያለው የመልሶ ማልማት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ አጽድቆታል። የአዲስ አበባ ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ከ140 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ማጽደቁ የሚታወስ ነው። ——— አዲስ ማለዳ
27 33510Loading...
04
Media files
10Loading...
05
አስር ስዓት እና አዲስ አበባ
24 96815Loading...
06
ጎሮን ከቦሌ አራብሳ የሚያስተሳስረው የመንገድ ፕሮጀክት የየረር ነፋሻማና ሰንሰለታማ ተራራዎችን በቅርብ ርቀት የሚያስቃኘው እና የጎሮ አካባቢዎችን - ከቦሌ አራብሳ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ጋር በልማት ለማስተሳሰር እጅግ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው አዲስ የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የአራብሳ -አይሲቲ ፓርክ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 6 ኪ.ሜ ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን የግንባታ ስራውን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እያከናወነው የሚገኝ ሲሆን፣ የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ቤዛ አማካሪ ድርጅት እየተከታተለው ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የመንገድ ፕሮጀክቱ ክፍል ላይ የአፈር ቆረጣ፣ የድሬኔጅ መስመር ዝርጋታ፣ የሙሌት እና ተያያዥ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፊዚካል አፈፃፀሙም 20 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሲጠናቀቅ አሁን በግንባታ ላይ ከሚገኘው ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ - ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ጋር የሚተሳሰር በመሆኑ፤ ከመሐል ከተማ ወደ ጎሮ እና አራብሳ ለመጓዝ ይፈጠር የነበረውን የትራፊክ መጨናነቅ በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ በተጨማሪም ለከተማዋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መፋጠን ከሚያበረክተው አስተዋፅኦ ሌላ የዲዛይን ስራው ላይ የአረንጓዴ ልማትን ያካተተ በመሆኑ ውብና ማራኪ ገፅታን በመፍጠር ምቹ የመኖሪያና የሥራ አካባቢ ለመገንባት ያግዛል። የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
12 8111Loading...
07
#AddisAbaba በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ድንጋይ እና አፈር ተደርምሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አፏል። አደጋው የደረሰው በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 12 " ጠሮ መስጂድ " አካባቢ ነው። ለሊት 11 ሰዓት ገደማ ለቤት ግንባታ የተከመረ ድንጋይ እና አፈር ከላይ ወደ ታች (ወደ ቤቱ) ተንዶ 3 ክፍል ያለው ቤት ላይ አደጋ ደርሷል። በዚህም ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሟቾቹ ፦ ➡ የ4 ዓመት ህጻን ፣ ➡ ሶስት የ11 እና የ12 ዓመት ታዳጊዎች  ➡ ከ25 እስከ 30 ዓመት ያሉ 3 ወጣቶች ናቸው። ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት እንደሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ አደጋው የደረሰበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ላይ ነው። መረጃው የአዲስ አበባ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ነው። @tikvahethiopia
13 7110Loading...
08
ፒያሳ
10Loading...
09
Media files
45 80346Loading...
10
የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95% የሚሆነውን ማስመለስ ቻለ፡፡ ********** ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7፣ 2016 ዓ.ም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ብር 801,417,747.81 ያለአግባብ ተወስዶ እንደ ነበር የተገለጸ ሲሆን ከዚህም ገንዘብ ላይ ብር 762,941,341 ማስመለስ ችሏል፡፡ ይህም መሰብሰብ ከነበረበት ገንዘብ ውስጥ 95 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን ቀሪውን 5 በመቶ ብር 38,474,938 ገንዘቡን ተመላሽ ካላደረጉ ግለሰቦች የማስመለስ ሥራው እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡
37 5874Loading...
11
ሚያዝያ 12፤2016 - በአዲስ አበባ ከተማ በተገነቡ ማዕከላት ከመደበኛው ገበያ የጤፍ ዋጋ ላይ የ3 ሺ ብር ቅናሽ እንዳለው ተገለፀ በአዲስ አበባ ከተማ ተገንብተው አምራችን ከሸማቾች የሚያገናኙ ሶስት ማዕከላት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው አሁን ላይ በዋነኛነት የገበያ ማዕከላት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ ለብስራት ሬድዮና ቴሌቭዥን የተናገሩት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ ከ3.3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው እንደተገነቡ ተናግረዋል። ከተማ አስተዳደሩ በእነዚህ ማዕከላት አምራቾችን ሙሉ በሙሉ አስገብቶ ለሸማቾች ከማሳ የተሰበሰቡ ምርቶችን በቅናሽ ዋጋ እያቀረበ ነው ብለዋል።እነዚህ ማዕከላት በሸማቹ እና በአምራቹ መሀል የነበረውን ህገ ወጥ ደላላን መስበር የቻለ ነው። ከዋጋም አኳያ ከእሁድ ገበያ አንፃር የተሻሉ መሆናቸውን ገልፀዋል።ምርቶች በበቂ ሁኔታ በገበያ ማዕከላት ቢገቡም ህብረተሰቡ ስለ ማዕከላቱ በቂ ግንዛቤ ስሌለው የሚበላሹ ምርቶች አሉ በተለይ ደግሞ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች ብልሽት እንደሚገጥማቸው ተናግረዋል። ሸማቹ ወደ እነዚህ ማዕከላት በመምጣት ሁሉንም ምርቶች በአንድ እንዲሁም በቅናሽ ዋጋ ማግኘት እንደሚችል ገልፀዋል።ከመደበኛ ገበያዎች የጤፍ ዋጋ በእነዚህ ማዕከላት ውስጥ የ3ሺ ብር ቅናሽ እንዳለው አንስተዋል። እንዲሁም አትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችም ከእሁድ ገበያው ቅናሽ እንዳለውም አቶ ሰውነት አየለ ጨምረው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቭዥን ተናግረዋል። ማዕከላቱ በኮልፌ ፣በአቃቂ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ይገኛሉ ተብሏል። በምህረት ታደሰ #BisratFm
37 53340Loading...
12
በኮሪደር ልማት እየተሰራ የሚገኘው የአራት ኪሎ የመሬት ውስጥ የእግረኛ መተላለፊያ
33 87527Loading...
13
ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያሏት የሚሊየነሮች ቁጥር በአጠቃላይ 2,700 መድረሱን በዘርፉ ላይ የተደረገ አንድ ሪፖርት አመላከተ ኢትዮጵያ በአሁን ጊዜ ወደ 2,700 የሚጠጉ ሚሊየነሮች እንዳሏት የገለፀዉ ይህ የአፍሪካ ሀብት ሪፖርት ሀገሪቷ በዚህ የስነ ህዝብ እድገት ዉስጥ ጠንካራ እንድገት እንደሚኖረዉ ትንበያውን አስቀምጧል። በ 2024 የወጣዉ የአፍሪካ ሀብት ሪፖርት ዘጠኛ እትሙ ላይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አዳዲስ ገበያዎችን የሚይዘው የአህጉሪቱ ሚሊየነር ህዝቧ በሚቀጥሉት አስርት አመታት ዉስጥ በ 65% ከፍ ሊል እንደሚችል ግምቱን አስቀምጧል ። አሁን ላይ በአፍሪካ ያለዉ አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ሀብት 2.5 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱ የተነገረ ሲሆን ኢትዮጵያ በዚህ ኢኮኖሚ እድገት ዉስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጓ ነዉ ይህ ሀተታ የሚያመላክተዉ። capital
35 44730Loading...
14
#ለመረጃ የመጋቢት ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 26.2 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሳወቀ። በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ፦ ➡️ ምግብ ነክ ዕቃዎች (food items) 29 በመቶ ድርሻ ይዘዋል። ➡️ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች (Non-food Items) 22 በመቶ በመሆን ተመዝግቧል። በአጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ #በየካቲት_ወር ከነበረበት 28.2 በመቶ ወደ 26.2 በመቶ በመሆን መጠነኛ ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመላክቷል።
37 44212Loading...
15
Good Morning
43 46521Loading...
16
Media files
40 04553Loading...
17
Media files
38 140101Loading...
18
Media files
32 4436Loading...
19
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የአገሪቱን የንግድ ባንኮች ባላቸውን ካፒታልና አሴት መሰረት በሶስት የተለያዩ ምድቦች መክፈሉ ተገለፀ። እንደ መረጃ መንጮች የአገሪቱ ባንኮች ከፍተኛ ምድብ፣ መካከለኛ ምድብ እና ዝቅተኛ ምድብ በማለት ተከፍለዋል ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአገሪቱ ጠቅላላ ባንኮች 49.5 በመቶ የሃብት መጠን እንዲሁም 48.7 በመቶ የተቀማጭ ገንዘብ በመያዝ ከፍተኛ ምድብ ላይ መቀመጥ እንዲችል የተደረገ ሲሆን ሌሎች አምስት ባንኮች በድምር ከአገሪቱ ጠቅላላ ባንኮች 28 በመቶ የሃብት መጠን እንዲሁም 29.4 በመቶ የተቀማጭ ገንዘብ በመሰብሰብ መካከለኛ ምድብ ተቀምጠዋል። በዚህ ደረጃ የተመደቡ ባንኮች አቢሲኒያ ባንክ ፣ ዳሽን ባንክ፣ሕብረት ባንክ ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሲሆኑ የካፒታል መጠናቸው በድምር ባለፈው ሰኔ 2023 በጀት መዝጊያ ላይ 31 በመቶ መሆኑ ተገልጿል ። በዝቅተኛ ምድብ የተቀመጡት 24 ባንኮች ሲሆኑ 22.5 በመቶ የሃብት መጠን እንዲሁም 21.9 በመቶ ተቀማጭ ገንዘብ አላቸው የካፒታል መጠናቸው ከጠቅላላው የአገሪቱ ባንኮች 41.6 በመቶ መሆኑ ተገልጿል ።
38 32493Loading...
20
ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከዚህ ቀደም በ70/30 በማህበር ለመደራጀት ተመዝግባችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢዎች  ከሚያዝያ 8/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ  6ኛ ፎቅ የጋራ መኖሪያ እና ህብረት ስራ ማህበር ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰአት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ ፡- ቀደም ሲል 70 ፐርሰንት በባንክ አካውንት ገንዘብ አስገብታችሁ ከሆነ የባንክ እስቴትመንት ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ 70 ፐርሰንቱን ገቢ ያላደረጉ ከሆነ ለተመዘገቡበት የቤት አይነት ከሚያዝያ 8/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን በቀድሞ የ40/60 ወይም የ20/80 ቤት ቁጠባ አካውንት ላይ ገቢ በማድረግ  እና እስቴትመንት ይዛችሁ በመቅረብ ብቁ መሆኑን በአካል ቀርበው ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
43 248279Loading...
21
Media files
29 10676Loading...
ፒያሳ
Show all...
ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረናል። በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ 14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች ሲሆኑ፣ የግንባታ ተገቢ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ የገባውን ጊፍት ሪል እስቴት በነዋሪዎቻችን ስም ላመሰግን እወዳለሁ። የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮችን ከህግና አሰራር ጋር በማጣጣም ተግባራዊ በማድረግ አዲስ አበባን ምቹ የስራና የመኖሪያ ከተማ ለማድረግ መስራታችንን ቀጥለናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ለ2016 ዓመት የሚውል 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አስትድቋል። ከጸደቀው ተጨማሪ በጀት ውስጥ 909 ሚሊዮን ብር ለመደበኛ እንዲሁም 20 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለካፒታል በጀት የሚውል መሆኑ ተገልጿል። ምክር ቤቱ በዛሬ መደበኛ ጉባኤው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረበውን የኮሪደር ልማትና በአድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ እየተካሔደ ያለው የመልሶ ማልማት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ አጽድቆታል። የአዲስ አበባ ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ከ140 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ማጽደቁ የሚታወስ ነው። ——— አዲስ ማለዳ
Show all...
👍 47 8👎 6
Photo unavailableShow in Telegram
አስር ስዓት እና አዲስ አበባ
Show all...
👍 86 16😢 16🤯 9🔥 6😁 6
ጎሮን ከቦሌ አራብሳ የሚያስተሳስረው የመንገድ ፕሮጀክት የየረር ነፋሻማና ሰንሰለታማ ተራራዎችን በቅርብ ርቀት የሚያስቃኘው እና የጎሮ አካባቢዎችን - ከቦሌ አራብሳ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ጋር በልማት ለማስተሳሰር እጅግ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው አዲስ የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የአራብሳ -አይሲቲ ፓርክ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 6 ኪ.ሜ ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን የግንባታ ስራውን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እያከናወነው የሚገኝ ሲሆን፣ የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ቤዛ አማካሪ ድርጅት እየተከታተለው ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የመንገድ ፕሮጀክቱ ክፍል ላይ የአፈር ቆረጣ፣ የድሬኔጅ መስመር ዝርጋታ፣ የሙሌት እና ተያያዥ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፊዚካል አፈፃፀሙም 20 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሲጠናቀቅ አሁን በግንባታ ላይ ከሚገኘው ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ - ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ጋር የሚተሳሰር በመሆኑ፤ ከመሐል ከተማ ወደ ጎሮ እና አራብሳ ለመጓዝ ይፈጠር የነበረውን የትራፊክ መጨናነቅ በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ በተጨማሪም ለከተማዋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መፋጠን ከሚያበረክተው አስተዋፅኦ ሌላ የዲዛይን ስራው ላይ የአረንጓዴ ልማትን ያካተተ በመሆኑ ውብና ማራኪ ገፅታን በመፍጠር ምቹ የመኖሪያና የሥራ አካባቢ ለመገንባት ያግዛል። የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
Show all...
#AddisAbaba በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ድንጋይ እና አፈር ተደርምሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አፏል። አደጋው የደረሰው በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 12 " ጠሮ መስጂድ " አካባቢ ነው። ለሊት 11 ሰዓት ገደማ ለቤት ግንባታ የተከመረ ድንጋይ እና አፈር ከላይ ወደ ታች (ወደ ቤቱ) ተንዶ 3 ክፍል ያለው ቤት ላይ አደጋ ደርሷል። በዚህም ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሟቾቹ ፦ ➡ የ4 ዓመት ህጻን ፣ ➡ ሶስት የ11 እና የ12 ዓመት ታዳጊዎች  ➡ ከ25 እስከ 30 ዓመት ያሉ 3 ወጣቶች ናቸው። ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት እንደሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ አደጋው የደረሰበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ላይ ነው። መረጃው የአዲስ አበባ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ነው። @tikvahethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፒያሳ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
😁 147👍 88 15😢 15🥰 1

👍 29😁 19 4🤯 3