en
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 309 subscribers, ranking 6 161 in the Religion & Spirituality category and 2 365 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 309 subscribers.

According to the latest data from 21 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 502 over the last 30 days and by 16 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 48.88%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 13.10% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 1 875 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 22 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 309
Subscribers
+1624 hours
+1117 days
+50230 days
Posts Archive
008 ዮሐንስ አበበ ደ/ወሎ ሀገረ ስብከት ደብረ ሣህል ቅዱስ አማኑኤል ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነ
008 ዮሐንስ አበበ ደ/ወሎ ሀገረ ስብከት ደብረ ሣህል ቅዱስ አማኑኤል ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

007 ዋለልኝ ዘውዴ አ/አ ሀገረ ስብከት ቀበና ም/ጻድቃን አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰ
007 ዋለልኝ ዘውዴ አ/አ ሀገረ ስብከት ቀበና ም/ጻድቃን አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

006 ገብረ ሥላሴ ነጋሽ ሀገረ ስብከት አበሽጌ ዳርጌ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (ሰንበት ትምህርት ቤት) ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳ
006 ገብረ ሥላሴ ነጋሽ ሀገረ ስብከት አበሽጌ ዳርጌ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (ሰንበት ትምህርት ቤት) ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

005 ተመስገን ፍቃዱ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎሎስ ቤተክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይም
005 ተመስገን ፍቃዱ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎሎስ ቤተክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

004 ዲ/ን ሳሙኤል ደቻሳ ደንበል ከሲዳማ ሀገረ ስብከት ሀዋሳ ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መራሒ ሚዲያ ክፍል ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ
004 ዲ/ን ሳሙኤል ደቻሳ ደንበል ከሲዳማ ሀገረ ስብከት ሀዋሳ ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መራሒ ሚዲያ ክፍል ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

003 አብሥራ ገዛኸኝ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከካራ ኣሎ ደ/ቅ/ደ/ቀ መድሃኔአለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ ገዳም ከፈለገ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ
003 አብሥራ ገዛኸኝ አዲስ አበባ   ሀገረ ስብከት ከካራ ኣሎ ደ/ቅ/ደ/ቀ መድሃኔአለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ ገዳም ከፈለገ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

002 ሚኪያስ ምትኩ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር
002 ሚኪያስ ምትኩ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

001 ብሩክ ድሪባ ምስራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰላ መንበረ ጵጵስና ደብረ ምፅላል ቅድስት ማርያም ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ
001 ብሩክ ድሪባ ምስራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰላ መንበረ ጵጵስና ደብረ ምፅላል ቅድስት ማርያም ይህን ፎቶ ከመረጡት ከፎቶዎቹ ቀጥሎ በሚገኘው የመምረጫ ፖል ላይ የተወዳዳሪውን ኮድ በመጫን ይምረጡ። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።" ራዕ 12፡1 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት
"ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።" ራዕ 12፡1 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕረፍት አስተርዕዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆 የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከ
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆      የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ በተዘጋጀው መሠረት ቁጥራቸው በርከት ያሉ ፎቶ ግራፎች እና ተሳታፊዎች የደረሰን ሲሆን በውድድሩ ለመሳተፍ ፎቶ ግራፎቻችሁን የላካችሁ ተወዳዳሪዎችን እያመሰገንን ከእነዚህም መካከል የተመረጡ 20 ፎቶዎች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ለእናንተው በማድረስ እንድትመርጡና አሸናፊዎችንም ለይተን እንደምንሸልም ለማሳወቅ እንወዳለን። መልካም ዕለተ ሰንበት! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ┄┄┉┉ ‌ ✽‌ 🌺✿🌺‌ ✽‌ ┉┉┄┄ የሰንበት ት
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!    ┄┄┉┉ ‌  ✽‌  🌺✿🌺‌  ✽‌   ┉┉┄┄      የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ ተዘጋጅቷል። 👉 በውድድሩም ከማንኛውም ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤት ዓባላትና ምዕመናን መሳተፍ ይችላሉ። ለአሸናፊዎችም ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቷል። 👉ይመጥናሉ ያሉትን በበዓሉ ላይ የተነሱ  ፎቶግራፎች ለዚሁ ውድድር ባዘጋጀነው የቴሌግራም ቦት @t4mesbot ላይ እስከ ሐሙስ ጥር 14 ድረስ በመላክ መሳተፍ ይችላሉ። ✍️ ከሚያስገቡት ፎቶግራፍ መካከል በዚህ ቻናል ለምርጫ የሚለጠፈው የበዓሉ አከባበር መንፈሳዊ እሴቶቹን  የጠበቀ ከሆነ እና ከኤዲቲንግ የፀዳ ከሆነ ብቻ ነው። 🚫ለመወዳደሪያ የሚልኳቸው ፎቶዎች ቀድመው በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ የታዩና የተለቀቁ መሆን የለባቸውም። ✍️ በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጋቸው ወደ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የቴሌግራም ቡድን @eotcgssu21 አንድ አባል መጨመር ፣ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@eotc-gssu ሰብስክራይብ ማድረግ አልያም የሰ/ት/ቤት ፌስቡክ ፔጅን https://www.facebook.com/gssu.eotc ላይክ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። መልካም በዓል!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። የበዓሉ አከባበር በፎቶ ከጃን ሜዳ መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አ
+9
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። የበዓሉ አከባበር በፎቶ ከጃን ሜዳ መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Fa
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የከተራ በዓል አከባበር በፎቶ መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉
+9
የከተራ በዓል አከባበር በፎቶ መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! "ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3፡13 መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተ
እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! "ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3፡13 መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጥር 7 በዚህች ቀን ቅድስት ሥላሴ የሰናዖርን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው። "ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቋን
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጥር 7 በዚህች ቀን ቅድስት ሥላሴ የሰናዖርን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው። "ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቋንቋ እንዳይሰማ ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።" ዘፍ 11፡7 መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በአራቱም ምድብ ሲያደርጋቸው የነበሩ የጥምቀት መዝሙር ጥናትን ማጠናቀቁን ገለጸ። ++++++++++++++++++++++++++++ ጥር ፮ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም ***** ባህርዳር -ኢትዮጵያ """""""""""""""""""" የመዝሙር ጥናት ዝግጅትና ልምምዱ በአራት ምድቦች እየተካሔደ ይገኛል። በዚህም መሸረት አባይ ማዶ ላይ የማቴዎስ ምድብ አንድነት ስር በደብረ አባይ ቅዱስ ገብርኤል ላይ በማድረግ የመዝሙር ጥናቱ ተጠናቋል። ይህ ምድብ አባይ ዳር (ግዮን)ባሕረ ጥምቀት በዓሉን የሚከበር ሲሆን በዮሃንስ ምድብ አንድነት ስር መዝሙር ሲያጠኑ የቆዮ መዘምራን ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ገልጸዋል። ይህ ምድብም በጣና ዳር በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት በዓሉን የሚያከብር መሆኑም ታውቋል። በሌላ በኩል ዘንዘልማ አካባቢ የሚገኙ የማርቆስ ምድብ አንድነት ስር መዝሙር ጥናታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ሰባታሚት አካባቢ የሚገኙ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ምድብ በአንድነት ሲያካሂዱ የቆዩትን መዝሙር ጥናት ማጠናቀቃቸው ተገልጾል። በአጠቃላይ ከ፮፻፶ በላይ መዘምራን ለባሕረ ጥምቀቱ የሚቀርቡ መዝሙራት ጥናትን ሲያካሂዱ ቆይተው ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል ። በአጠቃላይ በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ስር የሚገኙ ከ፳፪ ሺህ በላይ የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን እና ከ፰፻በላይ የአካባቢው ምዕመናን መዝሙር ጥናት ማካሔዳቸውን እና ተመሳሳይና ወጥነት ያላቸው ዝማሬዎችን በአንድነት ለማቅረብ የሚያስችል ዝግጅት ማድረጋቸውን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወንድም ጌታቸው ገልጸዋል። በሀገረ ስብከት ደረጃ በዓሉን በዚህ ዓመት በተለየ ሁኔታ ለማክበር ከሦስት ወራት በላይ መዝሙር ጥናት ዝግጅት እና ልዩ ልዩ ወይይቶች ሲደርጉ መቆየታቸውን በአንድነት ደረጃ ተዘጋጅተው ከተላኩ ዝማሬዎች ውጭ የቅብብሎሽ መዝሙር እንደማይዘመሩ ማይክ ሞንታርቦ ይዞ መውጣት ክልክል መሆኑን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰብሳቢ አየለ አዱኛ መመሪያ ሰጥተዋልል ። በተጨማሪም ሁሉም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን ከታቦታት በኃላ በመሆን አገልግሎታቸውን በተጠናከረ ሁኔታ እንዲያስኪዱ ውይይት ተደርጎ የጋራ መግባባት ላን መደረሱም ታውቋል። ©በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ጥር 6 ከዘጠኙ የጌታችን ንዑሳት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው በዓለ ግዝረት ነው። "ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።" ሉቃ 2
ጥር 6 ከዘጠኙ የጌታችን ንዑሳት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው በዓለ ግዝረት ነው። "ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።" ሉቃ 2፡21 መልካም በዓል! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok