የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 309 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 161 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 365 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 309 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 502، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 16، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 48.88%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 13.10% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 875 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
14 309
المشتركون
+1624 ساعات
+1117 أيام
+50230 أيام
أرشيف المشاركات
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር
በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ በተዘጋጀው መሠረት ቁጥራቸው በርከት ያሉ ፎቶ ግራፎች እና ተሳታፊዎች የደረሰን ሲሆን በውድድሩ ለመሳተፍ ፎቶ ግራፎቻችሁን የላካችሁ ተወዳዳሪዎችን እያመሰገንን ከእነዚህም መካከል የተመረጡ 20 ፎቶዎች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ለእናንተው በማድረስ እንድትመርጡና አሸናፊዎችንም ለይተን እንደምንሸልም ለማሳወቅ እንወዳለን።
መልካም ዕለተ ሰንበት!
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
👉 Facebook
👉 Telegram
👉 Tiktok
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር
በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
┄┄┉┉ ✽ 🌺✿🌺 ✽ ┉┉┄┄
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ ተዘጋጅቷል።
👉 በውድድሩም ከማንኛውም ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤት ዓባላትና ምዕመናን መሳተፍ ይችላሉ። ለአሸናፊዎችም ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
👉ይመጥናሉ ያሉትን በበዓሉ ላይ የተነሱ ፎቶግራፎች ለዚሁ ውድድር ባዘጋጀነው የቴሌግራም ቦት
@t4mesbot
ላይ እስከ ሐሙስ ጥር 14 ድረስ በመላክ መሳተፍ ይችላሉ።
✍️ ከሚያስገቡት ፎቶግራፍ መካከል በዚህ ቻናል ለምርጫ የሚለጠፈው የበዓሉ አከባበር መንፈሳዊ እሴቶቹን የጠበቀ ከሆነ እና ከኤዲቲንግ የፀዳ ከሆነ ብቻ ነው።
🚫ለመወዳደሪያ የሚልኳቸው ፎቶዎች ቀድመው በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ የታዩና የተለቀቁ መሆን የለባቸውም።
✍️ በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጋቸው ወደ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የቴሌግራም ቡድን @eotcgssu21 አንድ አባል መጨመር ፣ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@eotc-gssu ሰብስክራይብ ማድረግ አልያም የሰ/ት/ቤት ፌስቡክ ፔጅን https://www.facebook.com/gssu.eotc ላይክ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
መልካም በዓል!
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በአራቱም ምድብ ሲያደርጋቸው የነበሩ የጥምቀት መዝሙር ጥናትን ማጠናቀቁን ገለጸ።
++++++++++++++++++++++++++++
ጥር ፮ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
*****
ባህርዳር -ኢትዮጵያ
""""""""""""""""""""
የመዝሙር ጥናት ዝግጅትና ልምምዱ በአራት ምድቦች እየተካሔደ ይገኛል። በዚህም መሸረት አባይ ማዶ ላይ የማቴዎስ ምድብ አንድነት ስር በደብረ አባይ ቅዱስ ገብርኤል ላይ በማድረግ የመዝሙር ጥናቱ ተጠናቋል። ይህ ምድብ አባይ ዳር (ግዮን)ባሕረ ጥምቀት በዓሉን የሚከበር ሲሆን በዮሃንስ ምድብ አንድነት ስር መዝሙር ሲያጠኑ የቆዮ መዘምራን ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ገልጸዋል። ይህ ምድብም በጣና ዳር በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት በዓሉን የሚያከብር መሆኑም ታውቋል።
በሌላ በኩል ዘንዘልማ አካባቢ የሚገኙ የማርቆስ ምድብ አንድነት ስር መዝሙር ጥናታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ሰባታሚት አካባቢ የሚገኙ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ምድብ በአንድነት ሲያካሂዱ የቆዩትን መዝሙር ጥናት ማጠናቀቃቸው ተገልጾል።
በአጠቃላይ ከ፮፻፶ በላይ መዘምራን ለባሕረ ጥምቀቱ የሚቀርቡ መዝሙራት ጥናትን ሲያካሂዱ ቆይተው ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል ።
በአጠቃላይ በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ስር የሚገኙ ከ፳፪ ሺህ በላይ የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን እና ከ፰፻በላይ የአካባቢው ምዕመናን መዝሙር ጥናት ማካሔዳቸውን እና ተመሳሳይና ወጥነት ያላቸው ዝማሬዎችን በአንድነት ለማቅረብ የሚያስችል ዝግጅት ማድረጋቸውን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወንድም ጌታቸው ገልጸዋል።
በሀገረ ስብከት ደረጃ በዓሉን በዚህ ዓመት በተለየ ሁኔታ ለማክበር ከሦስት ወራት በላይ መዝሙር ጥናት ዝግጅት እና ልዩ ልዩ ወይይቶች ሲደርጉ መቆየታቸውን በአንድነት ደረጃ ተዘጋጅተው ከተላኩ ዝማሬዎች ውጭ የቅብብሎሽ መዝሙር እንደማይዘመሩ ማይክ ሞንታርቦ ይዞ መውጣት ክልክል መሆኑን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰብሳቢ አየለ አዱኛ መመሪያ ሰጥተዋልል ። በተጨማሪም ሁሉም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን ከታቦታት በኃላ በመሆን አገልግሎታቸውን በተጠናከረ ሁኔታ እንዲያስኪዱ ውይይት ተደርጎ የጋራ መግባባት ላን መደረሱም ታውቋል።
©በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
👉 Facebook
👉 Telegram
👉 Tiktok
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
