cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MINSTER OF EDUCATION

Show more
Advertising posts
25 488
Subscribers
+3224 hours
+1147 days
+31630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_674464661
6570Loading...
02
#MoE የዩኒቨርሲቲዎችን አፈጻጸም ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካቾች (KPIs) መዘጋጀታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች አንፃር በውጤት እየተለኩ የሚሔዱበት የአሰራር ስርዓት ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ እንደሚዘረጋ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ገልፀዋል፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ሥራ ፈጣሪ እና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ የሰው ኃይል ማፍራት እንዲችሉ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተልኳቸውን በሚገባ እንዲወጡ ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የዩኒቨርሲቲዎች እድገት እና ውጤት ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች መዘጋጀታቸውን አቶ ኮራ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ባለው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም ላይ አንስተዋል። በተዘጋጁት ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች (KPIs) ላይ ውይይት በማድረግ ከስምምነት ከተደረሰ በኋላ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ፕሬዝዳንቶቹ ውል እንሚገቡ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @minster_of_education
7381Loading...
03
#ጥቆማ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ፡፡ የብሪቲሽ ካውንስል IELTS የፈተና ማዕከል የIELTS ፈተና ግንቦት 17/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ በመከናወን ላይ ይገኛል። የብሪቲሽ ካውንስል ድረ-ገፅ ላይ በመግባት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ 👇 https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations ለፈተናው ዝግጅት የሚያስፈልግዎትን ስልጠና እና ምክር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፦ 0925629589 @minster_of_education
6280Loading...
04
#Update የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረችው ደራርቱ ለሜሳ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ ገለፀ። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው "ሰላም ሰፈር" ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ረቡዕ ከጠዋቱ 2:45 አካባቢ እንደሆነ ፖሊስ አመልክቷል። "በሟች እና በተጠርጣሪው መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት፣ ተጠርጣሪው ሟችን ጀርባዋ ላይ በጩቤ በመውጋት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል" ሲል ፖሊስ ገልጿል። የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው ከዩኒቨርሲቲው ግቢ ውጭ እንደሆነም ተግልጿል፡፡ ተጠርጣሪው የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ያልሆነና ከአዲስ አበባ ዱከም ከተማ አቋርጦ ወደ አሶሳ ከተማ ለሥራ ጉዳይ በመምጣት የወንጀል ድርጊቱን እንደፈፀመ ፖሊስ ገልጿል። በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች "ድርጊቱ የተፈጸመው በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነው" በሚል የተሰራጨው እና ከብሔር ጋር የተያያዘ ግድያ ለማስመሰል የሚደረገው ሙከራ ፍጹም ከእውነት የራቀ እና ሁለቱም የአንድ ብሔር ተወላጅ እንዲሁም በጓደኝነት አብረው የነበሩ መሆኑን የአሶሳ ከተማ ፖሊስ አሳውቋል። @minster_of_education
6390Loading...
05
"ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈተ ህይወት ጋር በተያያዘ ምርመራ እያደረገ ነው።" - አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ተማሪ ደራርቱ ለሜሳ በዛሬው ዕለት 'በድንገት' ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ "በተማሪዋ 'ድንገተኛ' ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን" የገለፀ ሲሆን፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ተመኝቷል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ 'በጩቤ ተወግታ ህይወቷ እንዳለፈ' የሚገልፁ መረጃዎችን በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ተመልክቷል። በጉዳዩ ላይ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አንድ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር፤ 'ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈት ጋር በተያያዘ የጠረጠረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ' አረጋግጠዋል። ዩኒቨርሲቲው የተማሪዋን አስክሬን ወደቤተሰቦቿ አሸኛኘት ማድረጉንም ገልፀዋል። @minster_of_education
5050Loading...
06
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሔደው ፎረሙ፤ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ-ገዝ ለመሆን የሚያከናውኗቸው ተግባራት፣ ልየታ እና ሪፎርም፣ የምርምር ፕሮጀክቶች እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዲጂታል ሽግግር ፎረሙ ከሚመክርባቸው ጉዳዮች ይጠቀሳሉ፡፡ @minster_of_education
4670Loading...
07
በኢትዮጵያ 61ኛው የስቴም ማዕከል STEMpower በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ተቋም የመጀመሪያ የሆነውን የስቴም ማዕከል ባሳለፍነው ሳምንት በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሩ ይታወቃል። ማዕከሉ ኤሌክትሮኒክ ላብራቶሪ እንዲሁም 3D ማተሚያ የተገጠመለት ስማርት ኮምፒዩትር ላብ እንዳለው ተገልጿል፡፡ STEMpower በኢትዮጵያ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የስቴም ማዕከላት አሉት፡፡ @minster_of_education
4850Loading...
08
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው። ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታና ግብዓት በማሟላት ሒደት ላይ የቆየው ሆስፒታሉ፤ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መሥጠት ይጀምራል፡፡ ተቋሙ "አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል" በሚል ስያሜ እንዲጠራ መወሰኑም ታውቋል፡፡ ሆስፒታሉ 600 የህሙማን አልጋዎች እና የተለያዩ ዘመናዊ የህክምና ግብዓቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን ከሰባት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡ @minster_of_education
4871Loading...
09
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና መግቢያ በር ተመርቋል፡፡ የግብርና ውጤቶችን የሚያመርተው ዩኒቨርሲቲው፤ በተቋሙ የውስጥ ገቢ የተገነባን የምርት መሸጫ ማዕከልም አስመርቋል፡፡ በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባው የአረጋውያን ማዕከል አስመርቋል፡፡ 104 ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን መያዝ የሚችለው ማዕከሉ፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ የተገነባ መሆኑ ተነግሯል። @minster_of_education
5530Loading...
10
የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ም/ቤት ተመሰረተ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የትስስር ም/ቤቱ ሰብሳቢ መሆናቸውም ታውቋል፡፡ ም/ቤቱ ከተለያዩ ማኅበራት፣ የልማት ድርጅቶችና ሌሎች የመንግሥት ተቋማት የተውጣጡ 22 አባላት እንዲኖሩት ተወስኗል። (የም/ቤቱ ምስረታን በማስመልከት በትምህርት ሚኒስቴር የወጣ መግለጫ ከላይ ተያይዟል፡፡) @minster_of_education
7061Loading...
11
https://t.me/Free_Ton_Instant_Pay_Bot?start=r0075555385
6420Loading...
12
https://t.me/Free_Ton_Instant_Pay_Bot?start=r0075555385
6581Loading...
13
https://t.me/Free_Ton_Instant_Pay_Bot?start=r0075555385
3670Loading...
14
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው አራተኛ የምርምር ጆርናሉ በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና አግኝቷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሚታተመው Ethiopian Journal of Business Management and Economics (EJBME) የምርምር ጆርናል በ2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ከተሰጣቸው 17 የምርምር ጆርናሎች መካከል ይገኝበታል። ከዚህ ቀደም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚያሳትማቸው የምርምር ጆርናሎች ውስጥ ሦስቱ ማለትም Ethiopian Renaissance Journal of Social Science and Humanities (ERJSSH), International Journal of Ethiopian Legal Studies (IJELS) እና Ethiopian Journal of Health and Biomedical Sciences (EJHBS) በትምህርት ሚኒስቴር ለሦስት ዓመት የሚቆይ ዕውቅና ያገኙ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በቅርቡ ዕውቅና የተሰጠውን ጨምሮ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ያገኙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጆርናሎች አራት ደርሰዋል። @minster_of_education
4 6764Loading...
15
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይካሔዳል፡፡ ፎረሙ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን ለሁለት ቀናት ግንቦት 8 እና 9/ 2016 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይከናወናል፡፡ @minster_of_education
3 3731Loading...
16
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አመራረጥ አዲስ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሃብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለፋና ቴሌቪዥን የሰጡት ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት፤ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሱፐርቪዥን ቡድን በመላክ ዩኒቨርሲቲዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች መጠናቱን ገልፀዋል፡፡ "ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ ደሃ ሕዝብ ሃብት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ስለዚህ ተቋማቱ በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀ አስተዳደር ሊኖራቸው አይገባም ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በዋናነት የተማረ የሰው ኃይል ከማምረት ይልቅ፣ ህንጻ ማምረት ላይ የተሰማሩ ተቋማት እንደነበሩ ያስታወሱት ሚኒስትሩ፤ "ዩኒቨርሲቲዎች የሚታለቡ የጥገት ላሞች ናቸው" የሚለው የአንዳንድ ግለሰቦች አባባል አሁን ላይ አይሠራም ብለዋል፡፡ ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚያዝ የገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ ኃላፊዎቹም በህግ የሚጠየቁበት አግባብ መኖሩንም አክለዋል፡፡ ይህንን አሰራር በመከተል "ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ አመራሮችን በሙሉ እንቀይራለን" ሲሉ ተናግረዋል፡፡ @minster_of_education
2 8201Loading...
17
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
2 2534Loading...
18
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ Social and Behavior Change (SBC) ትምህርት በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ደረጃ መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የፕሮግራሙን ማስጀመሪያ መርሐግብር አከናውኗል፡፡ በፕሮግራሙ ስርዓተ ትምህርት ላይም ውይይት ተደርጓል፡፡ ፕሮግራሙ ተማሪዎች የማኅበራዊ እና ባህሪ ለውጥ ፕሮጀክቶችን በአግባቡ ለመተግበር የሚያስችላቸውን ዕውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡ ፕሮግራሙ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና በዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) ትብበር የተጀመረ ሲሆን የ SBC የልህቀት ማዕከል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ መቋቋሙም ታውቋል፡፡ @minster_of_education
2 1081Loading...
19
"በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ ፕሮጀክቶች አይኖሩም።" - መንግሥት ይህ የተገለፀው የትምህርት ሚኒስቴር፣ የሚኒስቴሩ ሁለት ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የስምንት የምርምር እና የ14 የአፕላይድ ዩኒቨርስቲዎች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን በገንዘብ ሚኒስቴር በተገመገመበት ወቅት ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በተቋማቱ በሚቀጥለው ዓመት ምንም አይነት አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩ ጠቅሰዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የበጀት ዕቅዳቸውን በተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ መሠረት አስተካክለው በጥቂት ቀናት ውስጥ ለገንዘብ ሚኒስቴር እንዲያቀርቡ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡ @minster_of_education
2 3112Loading...
20
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ 9ኛ ብሔራዊ የምርምር ጉባኤውን ግንቦት 14 እና 15/2016 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡ ጉባኤው "የፐብሊክ ሴክተር ሽግግር እና ልማት" በሚል ጭብጥ ላይ ይመክራል፡፡ @minster_of_education
2 1011Loading...
21
We're thrilled to announce our new Gig-innovate Program designed specifically to elevate small to medium-sized businesses like yours. This unique program offers: - Qualified Financing: Boost your business with accessible funding options. - Expert Advisory Support: Receive guidance from industry leaders. - Advanced Technology Access: Enhance your operations with the latest tools. - Support for Growth: Access to customized in kind support with options. Criteria for Application: - In operation for at least one year. - History of creating opportunities for gig/temporary workers. - Proven track record of revenue generation. - Commitment to impactful business growth. Apply here: http://mesirat.acceleratorapp.co/application/new #MesiratEthiopia #SmallBusiness #growth #businessdevelopment
2 3751Loading...
22
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በጤና መረጃ ስርዓት ላይ ባከናወናቸው ሥራዎች የጤና ሚኒስቴር የላቀ አፈጻጸም ተሸላሚ ሆኗል። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ደረጃ ሞዴል ከሆኑት ሰባት ወረዳዎች በሁለቱ ማለትም በሸበዲኖ እና በሳንኩራ ወረዳዎች በሠራው ሥራና ባከናወናቸው ምርምሮች ሽልማቱ ተበርክቶለታል፡፡ @minster_of_education
2 4441Loading...
23
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ እና የሥራ አውደ-ርዕይ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ ዛሬን ጨምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በተለያዩ መምህራን እና ተማሪዎች የተሠሩ የምርምር ውጤቶች ይቀርባሉ ተብሏል። አውደ ርዕዩ ተመራቂዎችን ወደፊት ከሚቀጥሯቸው ተቋማት ጋር የሚያገናኝ መድረክ እንደሚሆንም ተገልጿል። ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ በሚያደርገው ስትራቴጂክ ዕቅድ ለምርምርና ቴክኖሎጂ ልማት ከፍተኛ ትኩረት መሰጠቱን የተቋሙ ተ/ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልፀዋል። @minster_of_education
3 5751Loading...
24
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡ @minster_of_education
3 56710Loading...
25
በዩናይትድ ስቴትስ በተካሔደ ዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ታዳጊዎቹ ኢትዮጵያውያን የሮቦቲክስ ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነዋል። በውድድሩ 23 ታዳጊ ኢትዮጵያውያን በተለያዮ ዘርፎች የተሳተፉ ሲሆን ከ10 ዓመት በታች በሮቦፓሬድ ምድብ የተወዳደረው ታዳጊ ማሸነፉ ተሠምቷል። ሌላኛው ታዳጊ ተወዳዳሪ ከ 14-16 ዓመት ምድብ ተሳትፎ ስፔሻል አዋርድ ሽልማትን ማግኘት ችሏል። በየውድድሩ ከ 1-3 ለወጡ ተወዳዳሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። @minster_of_education
3 0331Loading...
26
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ይፋ አድርጓል። በንቅናቄው ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ለማዘጋጀት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት መርሐግብር በትምህርት ቤቶች ይሰጣል። በማጠናከሪያ ትምህርቱ የተማሪዎችን የመማር ብቃትና የሥነ-ልቦና ዝግጅት ለማሳደግ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ገልፀዋል። ይህን ሥራ አንዳንድ ክልሎች ቀደም ብለው መጀመራቸው የሚያበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰዋል። ንቅናቄው ውጤታማ እንዲሆን የክልል ትምህርት ቢሮዎች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የተቋማት ባለሙያዎች፣ ወዘተ በማሳተፉ እንዲሠሩ ጥሪ አድርገዋል። @minster_of_education
2 6783Loading...
27
#TVTI የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የስቴም ስልጠና ማዕከል አስመርቋል። STEMpower በኢትዮጵያ 61ኛ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ የስልጠና ማዕከሉን በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ውስጥ አስመርቋል። STEMpower በኢትዮጵያ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ማዕከላት ያሉት ሲሆን፤ በቴክኒክና ሙያ ተቋም የመጀመሪያ የሆነውን ማዕከል ሥራ ማስጀመሩ ተገልጿል። ድርጅቱ በኢንስቲትዩቱ ውስጥ ባስመረቀው ማዕከል እስከ ሁለት ዓመት ስልጠናዎችን እየሰጠ አንዳንድ ወጪዎችንም ድጋፍ እያደረገ የሚቆይ መሆኑ ተጠቁሟል። @minster_of_education
2 4621Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE የዩኒቨርሲቲዎችን አፈጻጸም ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካቾች (KPIs) መዘጋጀታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች አንፃር በውጤት እየተለኩ የሚሔዱበት የአሰራር ስርዓት ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ እንደሚዘረጋ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ገልፀዋል፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ሥራ ፈጣሪ እና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ የሰው ኃይል ማፍራት እንዲችሉ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተልኳቸውን በሚገባ እንዲወጡ ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የዩኒቨርሲቲዎች እድገት እና ውጤት ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች መዘጋጀታቸውን አቶ ኮራ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ባለው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም ላይ አንስተዋል። በተዘጋጁት ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች (KPIs) ላይ ውይይት በማድረግ ከስምምነት ከተደረሰ በኋላ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ፕሬዝዳንቶቹ ውል እንሚገቡ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @minster_of_education
Show all...
👍 1
#ጥቆማ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ፡፡ የብሪቲሽ ካውንስል IELTS የፈተና ማዕከል የIELTS ፈተና ግንቦት 17/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ በመከናወን ላይ ይገኛል። የብሪቲሽ ካውንስል ድረ-ገፅ ላይ በመግባት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ 👇 https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations ለፈተናው ዝግጅት የሚያስፈልግዎትን ስልጠና እና ምክር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፦ 0925629589 @minster_of_education
Show all...
#Update የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረችው ደራርቱ ለሜሳ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ ገለፀ። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው "ሰላም ሰፈር" ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ረቡዕ ከጠዋቱ 2:45 አካባቢ እንደሆነ ፖሊስ አመልክቷል። "በሟች እና በተጠርጣሪው መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት፣ ተጠርጣሪው ሟችን ጀርባዋ ላይ በጩቤ በመውጋት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል" ሲል ፖሊስ ገልጿል። የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው ከዩኒቨርሲቲው ግቢ ውጭ እንደሆነም ተግልጿል፡፡ ተጠርጣሪው የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ያልሆነና ከአዲስ አበባ ዱከም ከተማ አቋርጦ ወደ አሶሳ ከተማ ለሥራ ጉዳይ በመምጣት የወንጀል ድርጊቱን እንደፈፀመ ፖሊስ ገልጿል። በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች "ድርጊቱ የተፈጸመው በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነው" በሚል የተሰራጨው እና ከብሔር ጋር የተያያዘ ግድያ ለማስመሰል የሚደረገው ሙከራ ፍጹም ከእውነት የራቀ እና ሁለቱም የአንድ ብሔር ተወላጅ እንዲሁም በጓደኝነት አብረው የነበሩ መሆኑን የአሶሳ ከተማ ፖሊስ አሳውቋል። @minster_of_education
Show all...
👍 1
"ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈተ ህይወት ጋር በተያያዘ ምርመራ እያደረገ ነው።" - አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ተማሪ ደራርቱ ለሜሳ በዛሬው ዕለት 'በድንገት' ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ "በተማሪዋ 'ድንገተኛ' ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን" የገለፀ ሲሆን፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ተመኝቷል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ 'በጩቤ ተወግታ ህይወቷ እንዳለፈ' የሚገልፁ መረጃዎችን በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ተመልክቷል። በጉዳዩ ላይ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አንድ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር፤ 'ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈት ጋር በተያያዘ የጠረጠረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ' አረጋግጠዋል። ዩኒቨርሲቲው የተማሪዋን አስክሬን ወደቤተሰቦቿ አሸኛኘት ማድረጉንም ገልፀዋል። @minster_of_education
Show all...
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሔደው ፎረሙ፤ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ-ገዝ ለመሆን የሚያከናውኗቸው ተግባራት፣ ልየታ እና ሪፎርም፣ የምርምር ፕሮጀክቶች እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዲጂታል ሽግግር ፎረሙ ከሚመክርባቸው ጉዳዮች ይጠቀሳሉ፡፡ @minster_of_education
Show all...
በኢትዮጵያ 61ኛው የስቴም ማዕከል STEMpower በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ተቋም የመጀመሪያ የሆነውን የስቴም ማዕከል ባሳለፍነው ሳምንት በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሩ ይታወቃል። ማዕከሉ ኤሌክትሮኒክ ላብራቶሪ እንዲሁም 3D ማተሚያ የተገጠመለት ስማርት ኮምፒዩትር ላብ እንዳለው ተገልጿል፡፡ STEMpower በኢትዮጵያ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የስቴም ማዕከላት አሉት፡፡ @minster_of_education
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው። ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታና ግብዓት በማሟላት ሒደት ላይ የቆየው ሆስፒታሉ፤ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መሥጠት ይጀምራል፡፡ ተቋሙ "አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል" በሚል ስያሜ እንዲጠራ መወሰኑም ታውቋል፡፡ ሆስፒታሉ 600 የህሙማን አልጋዎች እና የተለያዩ ዘመናዊ የህክምና ግብዓቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን ከሰባት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡ @minster_of_education
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና መግቢያ በር ተመርቋል፡፡ የግብርና ውጤቶችን የሚያመርተው ዩኒቨርሲቲው፤ በተቋሙ የውስጥ ገቢ የተገነባን የምርት መሸጫ ማዕከልም አስመርቋል፡፡ በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባው የአረጋውያን ማዕከል አስመርቋል፡፡ 104 ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን መያዝ የሚችለው ማዕከሉ፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ የተገነባ መሆኑ ተነግሯል። @minster_of_education
Show all...
👍 2