en
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Open in Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Show more
2 922
Subscribers
+124 hours
-67 days
-4330 days
Posts Archive
"Education is not the filling of a pail but the lighting of a fire." Happy monday! #mondamotivation #fidel #fideltutorial #ed
"Education is not the filling of a pail but the lighting of a fire." Happy monday! #mondamotivation #fidel #fideltutorial #educationalconsultancy

Enjoy your weekend for Fidel families. #weekendmood #happyweekend #Fidel #fideltutorial #educationalconsult
Enjoy your weekend for Fidel families. #weekendmood #happyweekend  #Fidel #fideltutorial #educationalconsult

Enjoy your weekend for Fidel families. #weekendmood #happyweekend #Fidel #fideltutorial #educationalconsult
Enjoy your weekend for Fidel families. #weekendmood #happyweekend #Fidel #fideltutorial #educationalconsult

ውድ የፊደል ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! "ከፊደል ቲቶሪያል" Join us: https://linktr.ee/fideltutorial
ውድ የፊደል ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!          "ከፊደል ቲቶሪያል"    Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

የልጆችዎ ውጤት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ተቸግረዋል? የተሻለ ትዉልድን ለመፍጠር የተሻለ ሀሳብ እና የተሻለ እዉቀት ማግኘት ይኖርባቸዋል። ወላጅም ልጆቹን የተሻለ ዉጤት እንዲያመጡለት ተጨማሪ እዉቀ
የልጆችዎ ውጤት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ተቸግረዋል? የተሻለ ትዉልድን ለመፍጠር የተሻለ ሀሳብ እና የተሻለ እዉቀት ማግኘት ይኖርባቸዋል። ወላጅም ልጆቹን የተሻለ ዉጤት እንዲያመጡለት ተጨማሪ እዉቀትንም አግኝተው አሳቢ እንዲሆኑለት ይፈልጋል። ለዚህም ወላጅ ልጆቹን በነዚህ መንገዶች ቢያስጠና የተሻሉ እና በትምህርታቸው አሪፍ ዉጤትን ማየት ይጀምራል። " ከፊደል ቲቶሪያል " Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contact: 0979795154 / 0979795467 Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የነበረዉ የአቡጊዳ የንባብ ፌስቲቫል መልኩ ተጠናቋል። አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!! Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contac
+7
በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የነበረዉ የአቡጊዳ የንባብ ፌስቲቫል መልኩ ተጠናቋል።    አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!! Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contact: 0979795154 / 0979795467 Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

በፊደል አካዳሚ ቀላል ችግርን ከመፍታት ወደ ታላቅ ፈጠራ! ጋብዘንዎታል። https://www.youtube.com/watch?v=uXVc-xCm4Bo

"An investment in knowledge pays the best interest." Benjamin Franklin Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contact: 0979
"An investment in knowledge pays the best interest." Benjamin Franklin Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contact: 0979795154 / 0979795467

ልዩ የንባብ ፌስቲቫል አቡጊዳ ያዘጋጀዉ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዚህ መልኩ እየተተካሄደ ይገኛል ይገኛል። Join us: https://linktr.ee/fidel
+3
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል አቡጊዳ ያዘጋጀዉ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዚህ መልኩ እየተተካሄደ ይገኛል ይገኛል። Join us: https://linktr.ee/fideltutorial Contact: 0979795154 / 0979795467 Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

በህይወታችን ትልቅ እና ወሳኝ ከሆኑ እረምጃዎች ውስጥ አንዱ የ ኮሌጅ ተምህርት መጀመር ነው በእርግጥ አንዳንዴ አስጨናቂ እና አሰፈሪ ይሆናል በተለይ ደግሞ ከሀገር ውጪ ለመማር ከወሠንን፣ ስለዚህ የመ
በህይወታችን ትልቅ እና ወሳኝ ከሆኑ እረምጃዎች ውስጥ አንዱ የ ኮሌጅ ተምህርት መጀመር ነው በእርግጥ አንዳንዴ አስጨናቂ እና አሰፈሪ ይሆናል በተለይ ደግሞ ከሀገር ውጪ ለመማር ከወሠንን፣ ስለዚህ የመጀመሪያ ዐመት የኮሌጅ ትምህርታችሁን ለምትጀምሩ በሙሉ እነዚህን ምክሮች ጀባ እንበላችሁ፦ 1, Be organized and make deadline your priority, 2, Find a note-taking system that works well for you, 3, Get involved in extracurricular activities and clubs, 4, Make friends from all different backgrounds and cultures. www.Facebook.com/fideltutorial www.Youtube.com/Fideltutorial www.instagram.com/Fideltutorial contact us :0979795154 / 0979795467 #fideltutorial #educationalconsultant #tipoftheday #forstudents

የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? #ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። አሁን ላይ
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? #ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል። አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል። ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።

Learn Robotics With Fidel Tutorial. We provide a Robotics Tutorial specially For kids with full lab practice. www.Facebook.co
Learn Robotics With Fidel Tutorial. We provide a Robotics Tutorial specially For kids with full lab practice. www.Facebook.com/fideltutorial www.Youtube.com/Fideltutorial www.instagram.com/Fideltutorial Contact: 0979795154 / 0979795467 Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

ፊደል ቲቶሪያል ከመደበኛ የጥናት አገልግሎት በተጨማሪ የCoding እና Robotics ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል። ልጅዎትን ወደ እኛ በመላክ ለመጪዉ ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ ያድርጉ። ከፊደል
ፊደል ቲቶሪያል ከመደበኛ የጥናት አገልግሎት በተጨማሪ የCoding እና Robotics ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል። ልጅዎትን ወደ እኛ በመላክ ለመጪዉ ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ ያድርጉ። ከፊደል ቲቶሪያል www.Facebook.com/fideltutorial www.Youtube.com/Fideltutorial www.instagram.com/Fideltutorial 0979795154 0979795467

Fidel Magazine January.pdf1.13 MB

እነሆ በውስጧ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን የያዘችው ወርሃዊዋ የፊደል መፅሄት ወደ እናንተ መጥታለች። ተጋበዙልን!
እነሆ በውስጧ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን የያዘችው ወርሃዊዋ የፊደል መፅሄት ወደ እናንተ መጥታለች። ተጋበዙልን!

ልዩ የንባብ ፌስቲቫል አቡጊዳ የተሰኘ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል ክጥር 5 - 7 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችሁል! ከፊደል ቲቶሪያል www.Facebook.
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል አቡጊዳ የተሰኘ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል ክጥር 5 - 7 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችሁል! ከፊደል ቲቶሪያል www.Facebook.com/fideltutorial www.Youtube.com/Fideltutorial www.instagram.com/Fideltutorial 0979795154 0979795467.

ልጆችዎን እያዝናኑ ፊደል ያስተምሩ! Teach your children with fun 😄 Contact us: 0979795154 / 0979795468 Follow us on social medias: https:
   ልጆችዎን እያዝናኑ ፊደል ያስተምሩ! Teach your children with fun 😄 Contact us: 0979795154 / 0979795468 Follow us on social medias: https://youtube.com/@FidelTutorial https://www.facebook.com/fideltutorial https://www.instagram.com/fidel_tutorial

Wishing you a Marvelous Christmas From Fidel Educational Consultancy Team.
+1
Wishing you a Marvelous Christmas From Fidel Educational Consultancy Team.

ከልጆ ጋር የማይረሳ ጊዜ ያሳልፋ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የልደት ባዓል አደረሳችሁ!! አቡጊዳ- የልጆች ንባብ ፌስቲቫል ከጥር
ከልጆ ጋር የማይረሳ ጊዜ ያሳልፋ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የልደት ባዓል አደረሳችሁ!! አቡጊዳ- የልጆች ንባብ ፌስቲቫል ከጥር 5-7/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌ ብር ብቻ ይቁረጡ 𝑀𝑒𝓇𝓇𝓎 𝒞𝒽𝓇𝒾𝓈𝓉𝓂𝒶𝓈 𝘼𝘽𝙐𝙂𝙄𝘿𝘼 𝗖𝗵𝗶𝗹𝗱𝗿𝗲𝗻'𝘀 𝗥𝗲𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 𝗙𝗲𝘀𝘁𝗶𝘃𝗮𝗹 𝗝𝗮𝗻𝘂𝗮𝗿𝘆 𝟭𝟯-𝟭𝟱-𝟮𝟬𝟮𝟯 𝗔𝗱𝗱𝗶𝘀 𝗔𝗯𝗮𝗯𝗮 𝗘𝘅𝗵𝗶𝗯𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗖𝗲𝗻𝘁𝗲𝗿 Only buy entry tickets via Telebur 𝒇𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆 𝒊𝒏𝒇𝒐𝒓𝒎𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 0911711468 𝗖𝗵𝗶𝗹𝗱𝗿𝗲𝗻 𝗰𝗮𝗻 አቡጊዳ-𝘼𝘽𝙐𝙂𝙄𝘿𝘼