en
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Open in Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Show more
2 921
Subscribers
+124 hours
-67 days
-4330 days
Posts Archive
#MoE • መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል። • 200, 000  ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ። መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ  ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እንደሚሰጥ የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል። መሪ ስራ አስፈጻሚው ኤባ ሚጀና ( ዶ/ር )  በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ አውደጥናት ላይ  እንደገለጹት መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ  ወር ለሁሉም ቅድመ መደበኛ ተማሪዎች  በአንድ ጊዜ ይሰጣል። የመጀመሪያው ፈተና በሰኔ  ወር ከተሰጠ በኋላ ቀጣዩ የመውጫ ፈተና ከ6 ወራት  በኋላ እንደሚሰጥም ዶ/ር ኤባ  አስረድተዋል። የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሀመድ በበኩላቸው ፈተናውን ለ200, 000 የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች በኦንላይን እንደሚሰጥ የጠቀሱት አቶ ሰይድ " ይህ የፈተና ስርቆትን ለመከላከል የተሻለ አማራጭ  በመሆኑ ነው " ብለዋል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱም ሆኑ ተፈታኝ  ተማሪዎች ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉ አቶ ሰይድ አሳስበዋል። በመውጫ ፈተና ብቃትና የፈተና ኮርሶች ልየታና የተገቢነት ማረጋገጥ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደጥናት ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መምህራን ተሳታፊ መሆናቸውም ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። (ትምህርት ሚኒስቴር)

Watch "የ 8ተኛ ክፍሉ ኮምፒዩተር ፕሮግራመር!" on YouTube https://youtu.be/7UbIJORtJB8

1. http://Noexcuselist.com 2. https://coursebuffet.com 3. https://edureka.co/all-courses 4. http://ureddit.com 5. https://opencourser.com 6. https://khanacademy.org/test-prep 7. https://oneword.com 8. https://medium.com 9. https://stackexchange.com/sites 10. https://oyc.yale.edu 11. http://openculture.com/freeonlinecourses 12. https://ocw.mit.edu/index.htm 13. https://apple.com/education/itunes-u/ 14. http://videolectures.net 15. https://kutztown.edu/about-ku/administrative-offices/small-business-development-center/resources/free-online-learning-programs.htm 16. https://scu.edu/mobi/ 17. https://open.edu/openlearn/about-openlearn/welcome-openlearn-free-learning-the-open-university 18. http://freecomputerbooks.com 19. https://open2study.com 20. https://oedb.org/open/ 21. https://uopeople.edu 22. https://khanacademy.org 23. https://udacity.com 24. https://hackr.io 25. https://sololearn.com 26. https://w3schools.com 27. https://coursera.org 28. https://academy.vertabelo.com 29. http://upskillcourses.com 30. https://edx.org 31. https://hackerrank.com 32. https://youtube.com/user/thenewboston 33. https://skillshare.com 34. https://futurelearn.com/courses 35. https://degreed.com 36. https://bolc.co.uk/free-online-courses-with-certificate 37. http://entrepreneurship.org 38. https://see.stanford.edu 39. http://oli.cmu.edu/learn-with-oli/see-all-oli-courses/ 40. https://udemy.com 41. http://ocw.jhsph.edu 42. https://open.umich.edu 43. https://extension.harvard.edu/academics/online-campus-courses 44. https://saylor.org 45. https://universityoffashion.com 46. https://alison.com/courses 47. http://ecoursem.com/new-free-courses/ 48. https://tutsplus.com 49. https://tutsgalaxy.com 50. https://memrise.com

መማር ለምትፈልጉ በሙሉ ከፊደል ቲቶሪያል ለእናንተ ከ50 በላይ ለተለያዩ ትምህርቶች የሚሆኑ ዌብሳይቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።
መማር ለምትፈልጉ በሙሉ ከፊደል ቲቶሪያል ለእናንተ ከ50 በላይ ለተለያዩ ትምህርቶች የሚሆኑ ዌብሳይቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።

ፊደል አካዳሚ ከ13 አመቱ ባለተሰጥኦ ፕሮግራመር የአብጸጋ ጎይቶም ጋር ያደረግነውን ድንቅ ቆይታ በYoutube ቻናላችን ረቡዕ 12 ሰዓት ይጠብቁን። https://www.youtube.com/@FidelT
ፊደል አካዳሚ ከ13 አመቱ ባለተሰጥኦ ፕሮግራመር የአብጸጋ ጎይቶም ጋር ያደረግነውን ድንቅ ቆይታ በYoutube ቻናላችን ረቡዕ 12 ሰዓት ይጠብቁን። https://www.youtube.com/@FidelTutorial ላይ ያገኙናል።

Exit Exam Description from Ministry of Education.pdf9.77 KB

ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር ፀድቆ ለትግበራ የተላከውን የመውጫ ፈተና መመሪያ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @Fideltutorial ላይ ያገኙናል።
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር ፀድቆ ለትግበራ የተላከውን የመውጫ ፈተና መመሪያ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @Fideltutorial ላይ ያገኙናል።

New video tutorial on our YouTube channel Maths New curriculum Book Grade 8. Go and watch it at https://youtu.be/EABDA1gN8y8

Management, Identified Competencies and Courses.pdf1.32 MB

Logisics_and_Supply_Chain_Mgt,_Identified_Competencies_and_Courses.pdf1.32 MB

Economics, Identified Competencies and Courses - Copy.pdf1.35 MB

Accounting_&_Finance,_Identified_Competencies_and_Courses_Copy.pdf1.38 MB

ለሁሉም የሶሻል ተማሪዎች በሙሉ ከፊደል ቲቶሪያል ለ -Accounting -Economics -Logistic and Supply Chain -Management ስለ መውጫ ፈተናዎች ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላ
ለሁሉም የሶሻል ተማሪዎች በሙሉ ከፊደል ቲቶሪያል ለ -Accounting -Economics -Logistic and Supply Chain -Management ስለ መውጫ ፈተናዎች ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን። @Fideltutorial

+3
midwifery COC exam with it's answer.docx0.36 KB

ለሁሉም የጤና ተማሪዎች በሙሉ በ2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና(Coc) ፈተናዎችን ለእናንተ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። ይግቡና ይመልከቱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ። ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላ
ለሁሉም የጤና ተማሪዎች በሙሉ በ2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና(Coc) ፈተናዎችን ለእናንተ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። ይግቡና ይመልከቱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ። ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።

+6
Architecture.pdf1.01 MB

ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር ለ -Architecture -Biomedical Engineering -Information Technology -Chemical Engineering -Civil Engin
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር ለ -Architecture -Biomedical Engineering -Information Technology -Chemical Engineering -Civil Engineering -CoTm -Electrical Engineering -Food Engineering የመውጫ ፈተና ከCourse outline ተተኳሪ ትምህርቶች ከክሬዲት ሀወር ጋር በpdf ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን። @fideltutorial ላይ ይገኙናል።

EMERGING TECHNOLOGIES module.pdf2.59 MB

Chapter 4 Internet of Things (IoT).pptx8.05 MB

ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Power point ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @fideltu
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Power point ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።